
የሀዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም መራሔ ድኀነት ሰንበት ት/ት ቤት መንፈሳዊ ቴሌግራም ገጽ
የሀዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም መራሔ ድኀነት ሰንበት ት/ት ቤት አባላት መማሪያና መልእክት መጋሪያ ብቻ ይሆን ዘንድ የተዘጋጀ አውታር ነው። ለማንኛዉም አስተያየት እና ተጨማሪ መረጃዎችን ለመጠየቅ ይህን ቡት በመጠቀም ማድረስ ትችላላችሁ፡፡ 👉🏽 @SaintGebrielSundaySchoolbot
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 30 окт. 2026 г. | 1 250 |
| 31 окт. 2026 г. | 1 480 |
| 4 нояб. 2026 г. | 1 340 |
| 5 нояб. 2026 г. | 1 310 |
| 9 нояб. 2026 г. | 1 320 |
| 12 нояб. 2026 г. | 1 780 |
| 20 нояб. 2026 г. | 921 |
| 22 нояб. 2026 г. | 860 |
| 26 нояб. 2026 г. | 366 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры1,78 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 02Просмотры1,48 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 03Просмотры1,41 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 04Просмотры1,34 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
Новые посты
ለሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት በሙሉ በሰንበት ትምህርት ቤታችን የሚደረገውን የአመራር ምርጫ አስመልክቶ በተደጋጋሚ ካርድ እንዲወሰድ ሲነገር የቆየ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን በስልክም የማሳወቅ ስራ የተሰራና እስከተቀመጠው የጊዜ ገደብ ድረስ የወሰዱትን አባላትን እያመሰገንን በማሳሰቢያው መሠረት በቀን 13/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ምርጫው የሚከናወን መሆኑን አውቃችሁ የተመዘገባችሁ እና ካርድ የወሰዳችሁ በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ የምርጫ ካርዳችሁን ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን። መራሔድኅነት ሰንበት ትምህርት ቤት
Открыть в Telegramየሀዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ጉብርኤል ገዳም መራሔድኅነት ሰ/ት/ቤት በአዋቂዎች ዘርፍ የእሁድ ተከታታይ ትምህርት መርሐግብር መሠረታዊ የቤተክርስቲያን ትምህርት ሲያስተምራቸው የቆየውን በተለያየ የሥራ ዘርፍ የተሰማሩ ኦርቶዶክሳውያን ጎልማሶች እና ወጣቶችን አስመረቀ። ሕዳር 2019 ዓ.ም ✝ሀ/ደ/ቅ/ገ/ገ መራሔ ድኅነት ሰ/ት/ቤት የፌስቡክ ገፅ:https://www.facebook.com/profile.php?id=100069444095761 የቴሌግራም አድራሻ: https://t.me/SaintGebrielSundaySchool የዩቲዩብ ገፅ:የማኅበራዊ https://youtube.com/@MerahiMedia19?feature=shared
Открыть в Telegram+++ ድንግል ያንቺ ልቅሶ በእጅጉ ይበቃኛል፡ ሁለተኛ እንዳላለቅስ በታምርሽ አድኚኝ ፥ አንች ሁልጊዜም የአዳምና የልጆቹ መድኃኒት ነሽና ኃጥአንን በቸርነቱ እስከአዳነ ድረስ ንጉሥ ልጅሽ ራቁቱን እንደተሰቀለ አስቢ + ማህሌተ ጽጌ ዘጥቅምት ፳፯
Открыть в Telegramሀ/ደ/ም/ቅ/ገ /ገ መራሔድኅነት ሰ/ት/ቤት በእሁድ መደበኛ መርሐግብር በአዋቂዎች ዘርፍ ተከታታይ ትምህርት ሲማሩ የነበሩ ኦርቶዶክሳውያን ጥቅምት 22/2019 ዓ.ም ያስመርቃል። ቦታ :- መራሔድኅነት ሰ/ት/ቤት ሰዓት:- 9:00 ✝ሀ/ደ/ም/ቅ/ገ/ገ መራሔድኅነት ሰ/ት/ቤት
Открыть в Telegramየሰንበት ትምህርት ቤታችንን 58ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አስመልክቶ የተዘጋጀ ጉባኤ ጉባኤው ቅዳሜ ጥቅምት 21 እና እሁድ ጥቅምት 22/2019 ዓ.ም በአውደ ምሕረት የሚካሄድ ይሆናል። ማሳሰቢያ በሰንበት ትምህርት ቤታችን የሚደረገውን የአመራር ምርጫ አስመልክቶ በተደጋጋሚ ካርድ እንዲወሰድ ሲነገር የቆየ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን እስከተቀመጠው የጊዜ ገደብ ድረስ የወሰዱትን አባላትን እያመሰገንን በጉባኤው ምክንያት ምርጫው የተራዘመና በቀን 13/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ምርጫው የሚከናወን መሆኑን አውቃችሁ የተመዘገባችሁ እና ካርድ የወሰዳችሁ አባላት በቀኑ በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ የምርጫ ካርዳችሁን ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን። ✝ሀ/ደ/ም/ቅ/ገ /ገ መራሔድኅነት ሰ/ት/ቤት
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Sexual purity@sexualpurityРелигия3,25 тыс.
Bisharo Abdi official@bishaara_4Религия3,26 тыс.
አቡ ሱሀይል@hamidabuhamidРелигия3,21 тыс.
ASTU ECSF@astuecsfРелигия3,2 тыс.
𝐄𝐂𝐂𝐋𝐄𝐒𝐈𝐀 - 𝐓𝐔𝐁𝐄 ✞@ecclesia_tubeРелигия3,3 тыс.
Jaafar Bayaan@jafarbayanРелигия3,17 тыс.
የህይወት ቃል / Word of life@dailywordoflifeРелигия3,11 тыс.
♡በረካ♡ መልቲ ♡ሚድያ♡@barkamaltmadyaРелигия3,1 тыс.