
𝗜𝗻𝘁𝗲𝗿𝗻𝗮𝗹 𝚗𝚘𝚝𝚒𝚌𝚎𝚜 of ℕ𝕖𝕗𝕒𝕤𝕤𝕚𝕝𝕜 𝚙𝚘𝚕𝚢𝚝𝚎𝚌𝚑𝚗𝚒𝚌 𝚌𝚘𝚕𝚕𝚎𝚐𝚎 📰የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የማስታወቂያ ሰሌዳ 📰
🏪Support 🏪 👇 @ICT_Professionals 👆 ይህ ሰርጥ (channel) የውስጥ ጉዳይ ብቻ የሚቀርብበት ነው:: https://youtu.be/ueClbTAG3HY?si=CzHLlg0iRBkW2sfH #Federal #TVET #ንፋስ_ስልክ #የመንግስተ #ፖሊ_ቴክኒክ_ኮሌጅ
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 30 окт. 2026 г. | 4 370 |
| 31 окт. 2026 г. | 4 640 |
| 2 нояб. 2026 г. | 5 200 |
| 7 нояб. 2026 г. | 4 300 |
| 8 нояб. 2026 г. | 3 850 |
| 11 нояб. 2026 г. | 4 045 |
| 13 нояб. 2026 г. | 4 250 |
| 17 нояб. 2026 г. | 3 130 |
| 24 нояб. 2026 г. | 1 520 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры5,88 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 02Просмотры5,69 тыс.Пересылки—Реакции11Комментарии—
- 03Просмотры4,64 тыс.Пересылки—Реакции12Комментарии—
- 04Просмотры4,6 тыс.Пересылки—Реакции10Комментарии—
Новые посты
ማስታወቂያ 🌟 የምስራች! በአንጋፋው ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዲስ የስልጠና ዕድል! 🌟 የነገን ትውልድ በፍቅርና በሳይንሳዊ ጥበብ ለማነጽ ዝግጁ ነዎት? እንግዲስ አንጋፋው ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የገበያውን ፍላጎት መሰረት በማድረግ በዚህ ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ በቻይልድ ኬር (Child Care) የሙያ መስክ አዲስ ስልጠና ጀምሯል! ✅ በተሟላ ዘመናዊ ቁሳዊ ግብዓት ✅ በብቁ እና ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች ✅ በተግባር የተደገፈ ጥራት ያለው ስልጠና እኛ እናንተን እንቁ ባለሙያ ለማድረግ ተዘጋጅተናል! ስለሆነም 12ኛ ክፍልን ያጠናቀቃችሁ አመልካቾች በቀን መርሃ ግብር ፈጥነው በመመዝገብ የዚህ ልዩ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ! ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
Открыть в Telegramለነባር የቀን እና የማታ ሰልጣኞች በሙሉ የ2019 ምዝገባ በቅጣት ያለቀ ቢሆንም ምዝገባ ያለፋችሁ ነባር ሰልጣኞች አርብ 04/2019 እንዲሁም ቅዳሜ 05/2019 ከፍላችሁ ደረሰኝ ሬጅስትራር ገቢ እንድታደርጉ የመጨረሻ ፕሮግራም ስለሆነ ከዚህ ቀን ውጪ የሚመጣ ሰልጣኝ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን። ሬጅስትራር ጽ/ቤት
Открыть в Telegram📌 ማስታወቂያ ለነባር እና ለአዲስ ሰልጣኞቻችን በሙሉ! የስልጠናችንን ጥራት ለማስጠበቅ እና የጊዜ አጠቃቀማችንን ውጤታማ ለማድረግ ከታች የተጠቀሱትን የመግቢያ፣ የዕረፍት እና የመውጫ ሰዓቶች በጠበቀ መልኩ ስልጠና የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን። ⏰ የስልጠና እና የዕረፍት ሰዓታት መርሃ-ግብር፦ • የመግቢያ ሰዓት፦ እስከ ጧት 3:00 ሰዓት ብቻ (3:00 ላይ ስልጠና ይጀመራል) • የምሳ ዕረፍት ሰዓት፦ ከቀኑ 6:00 እስከ 7:00 ሰዓት • የመውጫ ሰዓት፦ ከቀኑ 9:00 ሰዓት በኋላ ይህን መመሪያ ሰልጣኞች፣ የዲፓርትመንት ኃላፊዎች፣ አሰልጣኞች፣ ጥበቃዎች እና መላው የኮሌጁ ማህበረሰብ በአንድነት በመተግበር የስልጠናውን ጥራት እንድናስጠብቅ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን። የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
Открыть в Telegramለ 2019 አዲስ የቀን እና የማታ ሰልጣኞች የቀን ስልጠና ሰኞ ጥቅምት 30/2019 እንዲሁም የማታ ስልጠና ህዳር 5/2019 ቀን የሚጀምር መሆኑን እያስታወቅን መታወቂያ በፕሮግራሙ መሰረት ያልወሰዳችሁ ከማክሰኞ ህዳር 01/2019 - አርብ ህዳር 04/2019 ድረስ በስራ ሰአት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ለማታ ሰልጣኞች ቅዳሜ ህዳር 05 ከ 6:00 ሰአት ጀምሮ እስከ 8:30 ድረስ መታወቂያ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ሬጅስትራር ጽ/ቤት
Открыть в Telegramhttps://www.facebook.com/profile.php?id=61595525904998 Please Join this Facebook Account. This is the Offical Facebook page for Nefas silk polytechnic college
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
- Full Stack Training - Addis Ababa University@aau_developerОбразование4,23 тыс.
Mental Abacus Academy@mentalabacusacademyОбразование4,16 тыс.
Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012@a130759Образование4,11 тыс.
የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት@new_generation_modelОбразование3,91 тыс.
MAGIC CARPET SCHOOL ETHIOPIA@mgc_allОбразование5,01 тыс.
DBU የተማሪዎች ህብረት!!@dbustudentОбразование3,62 тыс.
Students channel@httpentraОбразование3,59 тыс.
TEMARI Hub@temarihubОбразование5,18 тыс.