Кабинет

Посты канала 𝗜𝗻𝘁𝗲𝗿𝗻𝗮𝗹 𝚗𝚘𝚝𝚒𝚌𝚎𝚜 of ℕ𝕖𝕗𝕒𝕤𝕤𝕚𝕝𝕜 𝚙𝚘𝚕𝚢𝚝𝚎𝚌𝚑𝚗𝚒𝚌 𝚌𝚘𝚕𝚕𝚎𝚐𝚎 📰የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የማስታወቂያ ሰሌዳ 📰

сначала новые

#1218Текст
Просмотры3 130−25%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1217Текст
Просмотры4 250+2%к среднему
Пересылки—
Реакции10
Комментарии—
#1216Текст
Просмотры4 600+11%к среднему
Пересылки—
Реакции10
Комментарии—
#1207Текст
Просмотры4 600+11%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#1200Превью ссылки

በንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2019 ዓ/ም ሰልጣኞች ምዝገባ እንደቀጠለ ነዉ ጥቅምት 17 ቀን /2019ዓ/ም በንፋስስልክ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2019 ዓ/ም የሰልጣኝ ቅበላ ከጥቅምት 9 ቀን/2019 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ የስልጠና መስኮች በአዉቶሞቲቭ ፣ በቴክስታይልና ጋርመንት ፣ በሆቴል እና ሆሲፒታሊቲ፣ በማኒፋክቸሪንግ ፣ በኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ፣በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ እና ፋይናንስ ፣በእንጨት ስራ ቴክኖሎጂ እና በከተማ ግብርና በእነዚህ ዋና ዋና የሙያ መስኮች የሰልጣኞችን ምዝገባ ሲያካሂድ ቆይቷል ፡፡ በነዚህ ቀናት ዉስጥ ብዙ ሰልጣኞች የተመዘገቡ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የተወሰኑ ቦታዎች ስለሚቀሩን ባሉን ዉስን ቦታዎች ላይ በፍጥነት ተመዝግባችሁ የኛ ሰልጣኞች እንድትሆኑ ጥሪያችንን እንቀርባለን፡፡ ለስልጠና የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎችን በቀላሉ ለማግኘት የሚያገለግል ነፃ የWIFI ኢንተርኔት አገልግሎት ፣ዘመናዊ ወርክ ሾፖች ከዘመናዊ ማሽነሪዎች ጋር የሚገኙበትና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች የሚሰጥ ስልጠና የምንሰጥ መሆናችንን እንገልፃለን፡፡ ጥራት ላለዉ የክህሎት ስልጠና ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮለጅ !!! ኮሙኒኬሽን ቡድን https://www.facebook.com/profile.php?id=61595525904998

Открыть в Telegram
Просмотры4 710+13%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1198Текст
Просмотры4 330+4%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#1197Текст
Просмотры4 910+18%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—