Кабинет
Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

Юзернейм
@a130759
Категория
Образование
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики4 110
Просмотров на пост, 7 дн.1 340−55,7% к пред. 7 дн.
ERR32,60 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
1 нояб. 2026 г.4 434
4 нояб. 2026 г.5 175
8 нояб. 2026 г.4 040
10 нояб. 2026 г.4 420
17 нояб. 2026 г.3 175
19 нояб. 2026 г.2 720
23 нояб. 2026 г.1 530
25 нояб. 2026 г.1 150

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры5,29 тыс.
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  2. 02
    Просмотры5,06 тыс.
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  3. 03
    Просмотры4,88 тыс.
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры4,74 тыс.
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—

Новые посты

#6523Текст

Переслано из Atnasiya

​አስደሳች ዜና ለተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ !! ​የኢትዮጵያ ስፔሊንግ ቢ (Ethiopian spelling bee ESB) የ2019 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ውድድር ምዝገባ መጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው:: ድርጅታችን የተማሪዎችን የእንግሊዝኛ ቋንቋ አቅም ማዳበር ላይ የሚሠራ ተቋም ሲሆን በሀገር አቀፍ ደረጃ የስፔሊንግ ቢ. ውድድርን፣ (ESSAY WRITING)አጭር ድርሰት ውድድር ፣የንባብ ባህል ማዳበሪያ የንቅናቄ ፕሮግራም እና በቅርብ በቴሌቪዥን የሚጀምር SCRABBLE CHALLENGE TV SHOW COMPETITION በመዘጋጀት ላይ ይገኛል:: ተቋማችን የአፍሪካ ስፔሊንግ ቢ. ተባባሪ መሥራች ፣ የኢትዮ-አሜሪካ ስፔሊንግ ቢ. መሥራች እና የአለም ስፔሊንግ ቢ. ማህበር አባል ነው:: ●​ውድድሩ በሶስት ምድብ የሚካሄድ ነው ​ ✔ ከ1ኛ-4ኛ ክፍል ​✔ ከ5ኛ-8ኛ ክፍል ​✔ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ​ምዝገባ ጀምሯል ፈጥነው ይወዝገቡ!!!!! ​የውድድሩ መርህ ግብር ፡ በት/ት ቤት ደረጃ ፤ በክ/ከተማ ደረጃ፤ እና ሀገር አቀፍ ደረጃ የሚካሄድ ሲሆን የአሸናፊዎች አሸናፊ ደግሞ በአፍሪካ ፤ በቻይና እና በዱባይ በ2019 ዓ.ም በሚዘጋጅ በአህጉር አቀፍ ፤ የአለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ተሳታፊ ይሆናሉ:: ​ምዝገባ አማራጮች ፡ በተጨማሪም @Ethiopianspellingbeebot በመግባት ሙሉ ምዝገባውን ቤትዎ/ስራ ቦታዎ ውስጥ ሆነው መመዝገብ ይችላሉ:: ወይም በባንክ ከፍለው ስሊፑ ላይ የተማሪውን/ዋን ሙሉ ስም ፤ ክፍል እና የወላጅ ስልክ በመጻፍ በት/ት ቤት አስተባባሪዎች መስጠት ይችላሉ:: ​ለምዝገባ የተቀመጠው የገንዘብ መጠን: 2500 ብር የአንድ ጊዜ ክፍያ ሲሆን ይህም የወዳድር መጀመሪያ መጽሀፍ (ሀርድ ኮፒ) ፤ ከት/ት እስከ ሀገር አቀፍ ድርስ ውድድር ድረስ የተማሪዎች ፋይናንስ ጨምሮ :: በተጨማሪም ተማሪዎች በት/ት/ቤታቸው ውስጥ የበለጠ ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያስችል የኦንላይን ማጠናከሪያ ት/ት ያካተተ ክፍያ ነው :: ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ በየትኛውም ዙር የለም :: ​የክፍያ አማራጮች: ●​ቴሌ ብር: 0983821818 (spellcheck solution plc.) ●​ንግድ ባንክ:1000757088987 (Ethiopian spelling bee) ●​አቢሲንያ ባንክ : 7977(spellcheck solution plc ) ​⭐️ ልዩ የአምባሳደር ኮድ: በምዝገባ ወቅት የምትጠቀሙበት የአምባሳደር ኮድ 👉 [ESB0042] ​እንዲሁም በባንክ ክፍያው ስር/ባንክ ፡ ት/ት. ቤት ውስጥ በሚገኘው ላይ የተማሪውን/ዋን ሙሉ ስም ፤ ክፍል እና የወላጅ ስልክ በመጻፍ በት/ት ቤት አስተባባሪዎች መስጠት ይቻላል:: ​❓ ማንኛውም ጥያቄ ወይም እገዛ ከፈለጉ በቀጥታ ከስር በተቀመጠው መሰረት ማግኘት ይችላሉ፡ ​የቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthimpactandesb ውስጥ በመግባት Direct message ላይ ቴክስት ማረግ ትችላላችሁ። ​በአካል: ክፍል 12C በመምጣት አትናሲያ አበበን መጠየቅ ትችላላችሁ።

Открыть в Telegram
Просмотры4 420+22%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#6522Текст
Просмотры4 040+12%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—

Все посты

Связи