Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 362 |
| 10 ч | 442 |
- Через 6 часов362
- Всего сейчас442
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 362 |
| 10 ч | 442 |
👆👆 🏴👑 ማን ዩናይትድ ከሊቬ ቀጥታ መመልከቻ አፕ ነዉ ኮመንታተር የሀረብ ቢሆንም በዝቅተኛ ኮኔክሽን ያሳያል ሞክሩት። ተጨማሪ አፕ ከፈለጋችሁ ይሄዉ 👉 LIVE FOOTBALL
Открыть в Telegram➡️ለ DeepSeek ተጠቃሚዎች ጥሩ ያልሆነ መረጃ ! በመጨረሻም DeepSeek Usage Limit መጣል ጀመረ ➡️በ X ላይ በርካታ ተጠቃሚዎች የተፈቀደላቸውን የአጠቃቀም መጠን (quota) እንደጨረሱ የሚገልጹ መልዕክቶችን እያጋሩ ይገኛሉ። ➡️በቂ የሰርቨር አቅም (compute) እጥረት እንዳጋጠመዉ ነዉ እየተነገረ የሚገኘዉ። ➡️አሁን ግን በPaid Subscription አገልግሎት ለመጀመር እየተዘጋጀ እንደሆነ እየተገመተ ነው። ሰናይ ምሽት❤✌️
Открыть в Telegramስልካችሁ Lock ሳያደርግ ይህን ማወቅ አለባችሁ! ➡️Samsung One UI 9 Update ካደረገ በዋላ የተለያዩ Feature ችን ከመቀየር በዘለለ የተለያዪ Security Update አድርጓል። ➡️ከዛም ዉስጥ ዋናዉ የSamsung ስልካችሁን ለ13 ጊዜ የተሳሳተ Pin ወይም Pattern ከሞከራችሁ ስልካችሁ Permanently Lock ያደርጋል። ➡️ይህን ሳያዉቁ ብዙ ሰዎች በተደጋጋሚ ሞክረዉ ተዘግቶባቸዉ ወደ እኔ ስራ ቦታ(Mule D Mobile Solution ) መተዉ አስተዉያለሁ። ለዚህ ትክክለኛዉን Pattern ባለዉ ጊዜ ገደብ ዉስጥ አስታዉሳችሁ ለማስገባት ሞክሩ። መልካም አዳር❤
Открыть в Telegram✅ስልካቹ ላይ ሰዉ Hack አንዳያደርጋችሁ ይህን አስተካክሉ:- ➡️ወደ Setting ግቡና Security & Privacy ሚለዉን ንኩ ➡️ከዛ ወረድ በሉና More security setting ሚለዉን ንኩ ➡️በመቀጠል ከታች "Device admin app" ሚለዉን ነክታቹ ሰትገቡ እዛ ዉስጥ የምትፃፃፉትን የምታወሩትን የሚከታተሉ አፖች አሉ እየነካቹ በመግባት "Deactivate " ሚለዉን በመንካት ደንነታቹን መጠበቅ ትችላላቹ:: 👍 ማድረግ አይረሳ መልካም ምሽት
Открыть в Telegramየራሴን Small Business (Mule D Mobile Solution) ከጀመርኩ Almost 4 ወር አለፈኝ። በዚህች አጭር ጊዜ የተማርኩትን ላጋራችሁ:- ➡️1ኛ ጀማሪ ሁናችሁ የፈለገ እዉቀት መረዳት ማስተዋል እርጋታ ቢኖራችሁም ብቻችሁን ምንም ማድረግ እንደማይቻልና ሰዉ ወይም Connection እጅግ ወሳኝ መሆኑን ተረዳሁ። ➡️2ኛ ማንም ሊወዳችሁ ሊቀርባቹ ይችላል ነገር ግን በቢዝነስ ጎዞ ዉስጥ አብዛኛዉ መንገድ ጥሎ ማለፍ መሆኑን ተረዳሁ። ➡️3ኛ ቢዝነሳቹ እድገቱ የሚወሰነዉ እናንተ በየቀኑ አዳዲስ ነገሮችን መማርና መተግበር ላይ ተመርኩዞ እንደሆነ። ➡️4ኛ 100 ብርም ሆነ ገንዘብን ባንክ ማስቀመጥ እንደሌለብን እና የሆነ አሴት ወይም ንብረት ገዝተን ማስቀመጥ እንዳለብን ። Theory ሳይሆን Practically ይህ ከተማርኩት በጥቂቱ ነዉ ተጨማሪ ከፈለጋችሁ Part 2 በሉ Comment ላይ በተረፈ መልካም ምሽት❤
Открыть в TelegramAI ን ከመጠቀማችሁ በፊት ልታውቋቸው የሚገቡ 3 ወሳኝ ጉዳዮች! አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የዕለት ተዕለት ህይወታችንና ስራችንን እያቀለለልን ይገኛል። ነገር ግን በዘርፉ ላይ ያልሆንን ሰዎች ኤአይን ከመጠቀማችን በፊት ልናውቃቸው የሚገቡ 3 ቁልፍ ነጥቦችን ላጋራችሁ። 1️⃣Ai ማሰብ አይችልም‼️ ➡️ኤአይ እንደ ሰው የራሱ የሆነ አእምሮ፣ ስሜት ወይም እውነተኛ ማስተዋል የለውም። እሱ የሚሰራው የቃላት ወይም የምስል pattern ችን በማጥናትና በማቀናበር ነው። የሚሰጣችሁ ምላሽ በጣም ትክክለኛ ቢመስልም፣ ነገሩን ስላወቀው ሳይሆን ከዚህ በፊት ካየው መረጃ በመነሳት የሚቀጥለውን ቃል በመገመት የሚሰጣችሁ ነው። 🤩 ሁልጊዜ ትክክል አይደለም ‼️ ➡️ኤአይ አንዳንድ ጊዜ ሙሉ በሙሉ የተሳሳቱ ወይም የሌሉ መረጃዎችን እውነተኛ አስመስሎ ሊያቀርብ ይችላል። ይህ በቴክኖሎጂው ዓለም "Hallucination" (ማቃዠት) ይባላል። ስለዚህ በህክምና፣ በህግ፣ ወይም በማንኛውም ወሳኝ ጉዳይ ላይ ኤአይ የሚሰጣችሁን መረጃ ከመጠቀማችሁ በፊት ሁልጊዜ እውነተኛነቱን ማረጋገጥ (Double-check) ግዴታ ነው! 3️⃣ የግል ሚስጥራችሁን ይጠብቁ‼️ ➡️ለኤአይ የምታስገቡት ማንኛውም መረጃ ስርዓቱን ይበልጥ ለማሰልጠን ሊያገለግል ይችላል። ይህ ማለት የእርስዎ ሚስጥራዊ መረጃ በሌላ ሰው እጅ የመግባት እድል አለው። ስለዚህ በፍጹም የግል ሚስጥራዊ መረጃ ፣ ፎቶ፣ የባንክ መረጃ ወይም የድርጅት ሚስጥራዊ መረጃዎችን በፍፁም አታስገቡ። Part 2 ከፈለጋችሁ 👍 አድርጉ
Открыть в Telegram⭕እኔ በየቀኑ የምጠቀመዉ ድብቅ የEthio telecom ኮድ ለማታዉቁ ✌️ ➡️ስልክ እንዳይደወልላቹ ስትፈልጉ ስልካችሁን OF ማድረግ ወይም Airplane Mode ማድረግ አይጠበቅባችሁም። ይህን ኮድ ተጠቀሙ። ➡️ወደ መደወያችሁ ሂዱና *21*857# ብላችሁ ደዉሉ። ከዚህ በዋላ ሰዉ ስልክ ሲደዉልላችሁ የናንተ ስልክ እንደማይሰራ ያሳዉቃቸዋል ለናንተ ግን ማን ደዉሎ እንደነበር ምልክት ይገባላቹሀል አስፈላጊና አንገብጋቢ ከሆነ ብቻ መልሳችሁ ትደዉላላቿላችሁ። ወደነበረበት መመለስ ከፈለጋችሁ ደሞ #21# ብላችሁ መደወል ነዉ ይመለሳል ። በቪድዮ ከፈለጋችሁ ደሞ ⬇️ https://vt.tiktok.com/ZSp2j3eDq/ 👍 ይደረግ Family
Открыть в TelegramAI የሰዎችን ስራ እየተካ ነው! ለዓመታት AI የሰዎችን ስራ ይተካል የሚለው ትንበያ ነበር። ዛሬ ግን በጥሪ ማዕከላት (Call Centers) እና በሌሎች የቢሮ ስራዎች ላይ የAI ተጽዕኖ እየጨመረ ነው። 📉 AI ስራዎችን በዝቅተኛ ወጪ መስራት ሲችል፣ ኩባንያዎች ወደ AI ሊሸጋገሩ ይችላሉ። አዳዲስ የስራ እድሎች ቢፈጠሩም፣ የሚጠፉትን ስራዎች ይተካሉ ወይ? የሚለው ጥያቄ አሁንም ትኩረትን ስቧል። መልካም ምሽት❤
Открыть в Telegramይህ በምስሉ ላይ ያለዉን የአእዋፍ ዝርያ አያችሁት Family ? ➡️" Himalayan Girffon Vulture " ይባላል ..... ሌሎች የአእዋፍ ዝርያዎችን ለማስፈራራት ሀሰተኛውን አይኑን ያሳያቸዋል ትክክለኛው አይኑ ግን ያለው ከመንቁሩ ጥቂት ከፍ ብሎ ነው :: እኔም መጀመሪያ ያየሁት ሀሰተኛ አይኑን ነበር😁 እናንተስ? መልካም ምሽት❤
Открыть в Telegram🏦የንግድ ባንክ አፕሊኬሽን ለመክፈት ስትሞክሩ እንደዚህ "Suspicious Accessibility Service" እያለ አልከፍት ካላችሁ ይህን በማድረግ ማስተካከል ትችላላችሁ። 🟢Settings ውስጥ ግቡና Accessibility የሚለውን ምረጡ። 🟢Installed Apps ውስጥ ስትገቡ ከተዘረዘሩት አፕሊኬሽኖች ውስጥ On የሆነ ካለ Off አድርጋችሁ ውጡ። የከፈታችሁትን CBE አፕሊኬሽን ዘግታችሁ እንደገና ስትከፍቱት ይሰራላችኋል። መልካም ምሽት❤
Открыть в TelegramПереслано из Live Football Application
⚽️🏴🇬🇧🏴⚽️🏴የዚህ ሳምንት ተጠባቂ ጫወታዎችን የምታዩበት ሶስት ያበዱ አፖች✌️
Открыть в Telegram⭕አሁንም Online ገንዘብ መስራት በሚል ስካም የሚደረግ አለ ወይ Family ? Online ላይ አዎ ገንዘብ ይሰራል ግን ሁሉም የሚሆነዉ ከትክክለኛ ልፋት በዋላ ነዉ በአቋራጭ የሚሆን ነገር የለም። ➡️ብዙ ጊዜ የተለመደዉ ይህ የማጭበርበር ድርጊት Online ላይ ገንዘብ እንደምታገኙ በማሳመን የሆነ Website ወይንም Application Share አድርገውልን የሚደረግ የማጭበርበር ድርጊት ሲሆን በርካታ ገንዘቦችን በማጭበርበር እና በመስረቅ ብዙ ግለሰቦችን ማራቆቻ ድርጊት ነው።ከዚ ቀደም እንድ Fias, CMV, Hulu61 አይነት ድርጅቶችን ማንሳት ይቻላል። ➡️ በቅርቡ ደግሞ የWhatsapp ተጠቃሚ ከሆናቹ ከኢትዮጵያ ውጭ በሆኑ ስልክ ቁጥሮች በመደወል ስራ እንዳለ በማውራት እና Invest እንድታደርጉ ሊያሳምኑ የሚሞክሩ ብዙ ግለሰቦች ተበራክተዋል። ➡️ሲጀመር Invest አድርጉ ከኪሳችሁ ቅድሚያ ክፈሉ የሚባል ስራ ሁሉም በሚባል ደረጃ Scam የመሆን እድሎ እጅግ ከፍ ያለ ነዉ ለዚህ ተጠንቀቁ። ከተማራችሁበት👍
Открыть в Telegram🤩አይቶ ለመጨረስ አራት ቀናትን የሚፈጀው ረጅሙ ቪዲዮ ። ⏰Mac paveric ይባላል ፡ በዩቲዩብ ላይ ከ360 ሺህ በላይ ሰብስክራይበር አለው ።እና ይህ ሰው ምን አይነት ፡ አስተማሪ ፡ ጠቃሚ ወይም አዝናኝ ቪዲዮ ቢሰራ ነው ይህ ሁሉ ፎሎወር ያገኘው ካልን የምናገኘው መልስ አስገራሚ ነው ።ይህ ሰው ከሚለቀው ቪዲዮ ውስጥ ፡ አንደኛውን ብንወስድ ፡ በዚህ ቪዲዮ የሚታየው ከመቶ ሰአት ይጀምርና ጀምሮ ወደታች የሚቆጥር ቪዲዮ ነው ። በቃ በዚህ ቪዲዮ የሚታየው ይኸው ብቻ ነው እና ይህንን ለመጨረስ ከአራት ቀናት በላይ የሚፈጅ ፡ አንዳች እውቀትም ሆነ ምንም ነገር የሌለውን ቪዲዮ ከ26 ሚሊዮን በላይ ሰወች አይተው ፡ ከ360 ሺህ በላይ ደግሞ ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርገውለታል:: ዘ ይገርም ነዉ መልካም ምሽት❤
Открыть в Telegramጠቃሚ tip💬 💬የቴሌግራም ግሩፖችና ቻናሎች ላይ በራሳቸው ጊዜ ቪዲዮ ፎቶ እና Voice (Auto-download)እያደረጉ የኢንተርኔት ፓኬጃችሁን እየጨረሱባችሁ ከሆነ በዚህ መንገድ አስተካክሉ 🟢 🔴 Settings ውስጥ ግቡ➡️ Data and Storage የሚለውን ምርጡ ከዛ Automatic Media Download የሚለው ስር ያሉትን ሁሉንም አማራጮች (When using mobile data, When connected on Wi-Fi...) Off አድርጓቸው። ✅ይህንን ካደረጋችሁ በኋላ እናንተ የፈለጋችሁትን ፋይል ብቻ በመንካት ማውረድ ትችላላችሁ፤ ስልካችሁም አይጨናነቅም!ኢንተርኔታችሁም በከንቱ አያልቅም ✅ ከተጠቀማችሁ 👍 አድርጉ
Открыть в Telegram⚽️🏴🇪🇸ማን ዩናይትድ ከአትሌቲኮን ጨምሮ ሁሉንም የዚህ ሳምንት ቻምፕዮንስሊግ ጫወታዎች በዚህ አፕ ማየት ትችላላችሁ። ተጨማሪ አፕ ከፈለጋችሁ👉 https://t.me/football2467
Открыть в Telegram