Account

Posts of Mule D

newest first

#1109Photo
Views1,400−38%vs avg
Forwards—
Reactions13
Comments—
#1108Photo
Views1,860−18%vs avg
Forwards—
Reactions24
Comments—
#1107Photo
Views2,180−4%vs avg
Forwards—
Reactions44
Comments—
#1106Text
Views2,320+3%vs avg
Forwards—
Reactions41
Comments—
#1105Photo

AI ን  ከመጠቀማችሁ በፊት ልታውቋቸው የሚገቡ 3 ወሳኝ ጉዳዮች! አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የዕለት ተዕለት ህይወታችንና ስራችንን እያቀለለልን ይገኛል። ነገር ግን በዘርፉ ላይ ያልሆንን ሰዎች ኤአይን ከመጠቀማችን በፊት ልናውቃቸው የሚገቡ 3 ቁልፍ ነጥቦችን ላጋራችሁ። 1️⃣Ai ማሰብ አይችልም‼️ ➡️ኤአይ እንደ ሰው የራሱ የሆነ አእምሮ፣ ስሜት ወይም እውነተኛ ማስተዋል የለውም። እሱ የሚሰራው የቃላት ወይም የምስል pattern ችን በማጥናትና በማቀናበር ነው። የሚሰጣችሁ ምላሽ በጣም ትክክለኛ ቢመስልም፣ ነገሩን ስላወቀው ሳይሆን ከዚህ በፊት ካየው መረጃ በመነሳት የሚቀጥለውን ቃል በመገመት የሚሰጣችሁ ነው። 🤩 ሁልጊዜ ትክክል አይደለም ‼️ ➡️ኤአይ አንዳንድ ጊዜ ሙሉ በሙሉ የተሳሳቱ ወይም የሌሉ መረጃዎችን እውነተኛ አስመስሎ ሊያቀርብ ይችላል። ይህ በቴክኖሎጂው ዓለም "Hallucination" (ማቃዠት) ይባላል። ስለዚህ በህክምና፣ በህግ፣ ወይም በማንኛውም ወሳኝ ጉዳይ ላይ ኤአይ የሚሰጣችሁን መረጃ ከመጠቀማችሁ በፊት ሁልጊዜ እውነተኛነቱን ማረጋገጥ (Double-check) ግዴታ ነው! 3️⃣ የግል ሚስጥራችሁን ይጠብቁ‼️ ➡️ለኤአይ የምታስገቡት ማንኛውም መረጃ ስርዓቱን ይበልጥ ለማሰልጠን ሊያገለግል ይችላል። ይህ ማለት የእርስዎ ሚስጥራዊ መረጃ በሌላ ሰው እጅ የመግባት እድል አለው። ስለዚህ በፍጹም የግል ሚስጥራዊ መረጃ ፣  ፎቶ፣ የባንክ መረጃ ወይም የድርጅት ሚስጥራዊ መረጃዎችን በፍፁም አታስገቡ። Part 2 ከፈለጋችሁ 👍 አድርጉ

Open in Telegram
Views2,670+18%vs avg
Forwards—
Reactions40
Comments—
#1104Photo
Views2,920+29%vs avg
Forwards—
Reactions24
Comments—
#1103Photo
Views3,110+38%vs avg
Forwards—
Reactions17
Comments—
#1100Photo
Views3,770+67%vs avg
Forwards—
Reactions39
Comments—
#1099Photo
Views3,960+75%vs avg
Forwards—
Reactions22
Comments—
#1095File

Forwarded from Live Football Application

No text

Open in Telegram
Views4,100+81%vs avg
Forwards—
Reactions17
Comments—
#1093Photo
Views4,510+100%vs avg
Forwards—
Reactions41
Comments—
#1091Photo
Views3,990+77%vs avg
Forwards—
Reactions18
Comments—
#1089Photo
Views4,330+92%vs avg
Forwards—
Reactions25
Comments—