Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 362 |
| 10 ч | 442 |
- Через 6 часов362
- Всего сейчас442

You can get tech informations,useful application and also latest crypto news. Tiktok:- https://www.tiktok.com/@mule.d5?_t=ZM-8tiJKnNXXuf&_r=1 CEO:- @MuleD2 Thank you.
По дню публикации
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 30 окт. 2026 г. | 3 770 |
| 31 окт. 2026 г. | 3 220 |
| 2 нояб. 2026 г. | 3 110 |
| 5 нояб. 2026 г. | 2 920 |
| 9 нояб. 2026 г. | 2 670 |
| 12 нояб. 2026 г. | 2 320 |
| 14 нояб. 2026 г. | 2 180 |
| 17 нояб. 2026 г. | 1 860 |
| 20 нояб. 2026 г. | 1 400 |
| 22 нояб. 2026 г. | 971 |
| 24 нояб. 2026 г. | 442 |
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 362 |
| 10 ч | 442 |
👆👆 🏴👑 ማን ዩናይትድ ከሊቬ ቀጥታ መመልከቻ አፕ ነዉ ኮመንታተር የሀረብ ቢሆንም በዝቅተኛ ኮኔክሽን ያሳያል ሞክሩት። ተጨማሪ አፕ ከፈለጋችሁ ይሄዉ 👉 LIVE FOOTBALL
Открыть в Telegram➡️ለ DeepSeek ተጠቃሚዎች ጥሩ ያልሆነ መረጃ ! በመጨረሻም DeepSeek Usage Limit መጣል ጀመረ ➡️በ X ላይ በርካታ ተጠቃሚዎች የተፈቀደላቸውን የአጠቃቀም መጠን (quota) እንደጨረሱ የሚገልጹ መልዕክቶችን እያጋሩ ይገኛሉ። ➡️በቂ የሰርቨር አቅም (compute) እጥረት እንዳጋጠመዉ ነዉ እየተነገረ የሚገኘዉ። ➡️አሁን ግን በPaid Subscription አገልግሎት ለመጀመር እየተዘጋጀ እንደሆነ እየተገመተ ነው። ሰናይ ምሽት❤✌️
Открыть в Telegramስልካችሁ Lock ሳያደርግ ይህን ማወቅ አለባችሁ! ➡️Samsung One UI 9 Update ካደረገ በዋላ የተለያዩ Feature ችን ከመቀየር በዘለለ የተለያዪ Security Update አድርጓል። ➡️ከዛም ዉስጥ ዋናዉ የSamsung ስልካችሁን ለ13 ጊዜ የተሳሳተ Pin ወይም Pattern ከሞከራችሁ ስልካችሁ Permanently Lock ያደርጋል። ➡️ይህን ሳያዉቁ ብዙ ሰዎች በተደጋጋሚ ሞክረዉ ተዘግቶባቸዉ ወደ እኔ ስራ ቦታ(Mule D Mobile Solution ) መተዉ አስተዉያለሁ። ለዚህ ትክክለኛዉን Pattern ባለዉ ጊዜ ገደብ ዉስጥ አስታዉሳችሁ ለማስገባት ሞክሩ። መልካም አዳር❤
Открыть в Telegram✅ስልካቹ ላይ ሰዉ Hack አንዳያደርጋችሁ ይህን አስተካክሉ:- ➡️ወደ Setting ግቡና Security & Privacy ሚለዉን ንኩ ➡️ከዛ ወረድ በሉና More security setting ሚለዉን ንኩ ➡️በመቀጠል ከታች "Device admin app" ሚለዉን ነክታቹ ሰትገቡ እዛ ዉስጥ የምትፃፃፉትን የምታወሩትን የሚከታተሉ አፖች አሉ እየነካቹ በመግባት "Deactivate " ሚለዉን በመንካት ደንነታቹን መጠበቅ ትችላላቹ:: 👍 ማድረግ አይረሳ መልካም ምሽት
Открыть в Telegramየራሴን Small Business (Mule D Mobile Solution) ከጀመርኩ Almost 4 ወር አለፈኝ። በዚህች አጭር ጊዜ የተማርኩትን ላጋራችሁ:- ➡️1ኛ ጀማሪ ሁናችሁ የፈለገ እዉቀት መረዳት ማስተዋል እርጋታ ቢኖራችሁም ብቻችሁን ምንም ማድረግ እንደማይቻልና ሰዉ ወይም Connection እጅግ ወሳኝ መሆኑን ተረዳሁ። ➡️2ኛ ማንም ሊወዳችሁ ሊቀርባቹ ይችላል ነገር ግን በቢዝነስ ጎዞ ዉስጥ አብዛኛዉ መንገድ ጥሎ ማለፍ መሆኑን ተረዳሁ። ➡️3ኛ ቢዝነሳቹ እድገቱ የሚወሰነዉ እናንተ በየቀኑ አዳዲስ ነገሮችን መማርና መተግበር ላይ ተመርኩዞ እንደሆነ። ➡️4ኛ 100 ብርም ሆነ ገንዘብን ባንክ ማስቀመጥ እንደሌለብን እና የሆነ አሴት ወይም ንብረት ገዝተን ማስቀመጥ እንዳለብን ። Theory ሳይሆን Practically ይህ ከተማርኩት በጥቂቱ ነዉ ተጨማሪ ከፈለጋችሁ Part 2 በሉ Comment ላይ በተረፈ መልካም ምሽት❤
Открыть в TelegramAI ን ከመጠቀማችሁ በፊት ልታውቋቸው የሚገቡ 3 ወሳኝ ጉዳዮች! አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የዕለት ተዕለት ህይወታችንና ስራችንን እያቀለለልን ይገኛል። ነገር ግን በዘርፉ ላይ ያልሆንን ሰዎች ኤአይን ከመጠቀማችን በፊት ልናውቃቸው የሚገቡ 3 ቁልፍ ነጥቦችን ላጋራችሁ። 1️⃣Ai ማሰብ አይችልም‼️ ➡️ኤአይ እንደ ሰው የራሱ የሆነ አእምሮ፣ ስሜት ወይም እውነተኛ ማስተዋል የለውም። እሱ የሚሰራው የቃላት ወይም የምስል pattern ችን በማጥናትና በማቀናበር ነው። የሚሰጣችሁ ምላሽ በጣም ትክክለኛ ቢመስልም፣ ነገሩን ስላወቀው ሳይሆን ከዚህ በፊት ካየው መረጃ በመነሳት የሚቀጥለውን ቃል በመገመት የሚሰጣችሁ ነው። 🤩 ሁልጊዜ ትክክል አይደለም ‼️ ➡️ኤአይ አንዳንድ ጊዜ ሙሉ በሙሉ የተሳሳቱ ወይም የሌሉ መረጃዎችን እውነተኛ አስመስሎ ሊያቀርብ ይችላል። ይህ በቴክኖሎጂው ዓለም "Hallucination" (ማቃዠት) ይባላል። ስለዚህ በህክምና፣ በህግ፣ ወይም በማንኛውም ወሳኝ ጉዳይ ላይ ኤአይ የሚሰጣችሁን መረጃ ከመጠቀማችሁ በፊት ሁልጊዜ እውነተኛነቱን ማረጋገጥ (Double-check) ግዴታ ነው! 3️⃣ የግል ሚስጥራችሁን ይጠብቁ‼️ ➡️ለኤአይ የምታስገቡት ማንኛውም መረጃ ስርዓቱን ይበልጥ ለማሰልጠን ሊያገለግል ይችላል። ይህ ማለት የእርስዎ ሚስጥራዊ መረጃ በሌላ ሰው እጅ የመግባት እድል አለው። ስለዚህ በፍጹም የግል ሚስጥራዊ መረጃ ፣ ፎቶ፣ የባንክ መረጃ ወይም የድርጅት ሚስጥራዊ መረጃዎችን በፍፁም አታስገቡ። Part 2 ከፈለጋችሁ 👍 አድርጉ
Открыть в Telegram⭕እኔ በየቀኑ የምጠቀመዉ ድብቅ የEthio telecom ኮድ ለማታዉቁ ✌️ ➡️ስልክ እንዳይደወልላቹ ስትፈልጉ ስልካችሁን OF ማድረግ ወይም Airplane Mode ማድረግ አይጠበቅባችሁም። ይህን ኮድ ተጠቀሙ። ➡️ወደ መደወያችሁ ሂዱና *21*857# ብላችሁ ደዉሉ። ከዚህ በዋላ ሰዉ ስልክ ሲደዉልላችሁ የናንተ ስልክ እንደማይሰራ ያሳዉቃቸዋል ለናንተ ግን ማን ደዉሎ እንደነበር ምልክት ይገባላቹሀል አስፈላጊና አንገብጋቢ ከሆነ ብቻ መልሳችሁ ትደዉላላቿላችሁ። ወደነበረበት መመለስ ከፈለጋችሁ ደሞ #21# ብላችሁ መደወል ነዉ ይመለሳል ። በቪድዮ ከፈለጋችሁ ደሞ ⬇️ https://vt.tiktok.com/ZSp2j3eDq/ 👍 ይደረግ Family
Открыть в TelegramAI የሰዎችን ስራ እየተካ ነው! ለዓመታት AI የሰዎችን ስራ ይተካል የሚለው ትንበያ ነበር። ዛሬ ግን በጥሪ ማዕከላት (Call Centers) እና በሌሎች የቢሮ ስራዎች ላይ የAI ተጽዕኖ እየጨመረ ነው። 📉 AI ስራዎችን በዝቅተኛ ወጪ መስራት ሲችል፣ ኩባንያዎች ወደ AI ሊሸጋገሩ ይችላሉ። አዳዲስ የስራ እድሎች ቢፈጠሩም፣ የሚጠፉትን ስራዎች ይተካሉ ወይ? የሚለው ጥያቄ አሁንም ትኩረትን ስቧል። መልካም ምሽት❤
Открыть в Telegram
አፍላ ፍቅር 💜@afl334498,9 тыс.
አፍላ ፍቅር DRAMA 💙@aflafkr112Юмор и развлечения207 тыс.
فیلترشکن | VPN@bndnetvpnСофт и приложения9,08 тыс.
MT.VPN@mtvpnsellСофт и приложения9,05 тыс.
Libreware@librewareСофт и приложения9,13 тыс.
ANA_SERVICE@ana_serviceСофт и приложения8,98 тыс.
کانفیگ_فیلترشکن_V2RAY@xcelvpnСофт и приложения8,87 тыс.
فیلترشکن و کانفیگ | FAST VPN@fastvpn_aСофт и приложения8,85 тыс.
አፍላ ፍቅር DRAMA 💙@aflafkr1122 упоминанияПоследний пост
አፍላ ፍቅር 💜@afl33442 упоминанияПоследний пост
አፍላ ፍቅር © 💕💞@aflafikr41 упоминаниеПоследний пост