Переслано из Button Bot
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Открыть в Telegram23 нояб. – 24 нояб.+85 (0%)
| Дата | Подписчики |
|---|---|
| 23 нояб. 2026 г. | 213 863 |
| 24 нояб. 2026 г. | 213 948 |
По дню публикации
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 22 нояб. 2026 г. | 1 240 |
| 23 нояб. 2026 г. | 837 |
| 24 нояб. 2026 г. | 712 |
Переслано из Button Bot
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Открыть в Telegramለፖቼ አጨዋወት ይሆናል? Pochettino High Pressing እና Fast Transition ስርዓት በብዛት ከሚጠቀሙ አሰልጣኞች መሀል አንዱ ነው። በዚህም በ 4-2-31 አሰላለፍ ስር ፖቼ ምን አይነት Full Back ይፈልጋል ? 1.ወደ ፊት ከፍ ብለው መጫወት የሚችሉ። 2ለቡድኑ. የጎን ስፋት በመስጠት Heigh intensity የሚፈጥሩ። 3.ከWinger ጀርባ በመሮጥ አደጋ የሚፈጥር። ከብዙዎች ጥቂቶቹ ናቸው ። ባልዴም እነዚህን ባህሪያት በመያዝ በጣም ጥሩ ባይሆንም ጥሩ ጎን አለው። በተጨማሪም ኩኛ Inverted winger ስለሆነ ኩኛ ወደመሀል በሚገባበት ሰአት የሱን መስመር በመያዝ በመሮጥ ጥሩ የማጥቃት መሳሪያ መሆን ይችላል ። ግን ይሄ ሊሆን የሚችለው ባልዴ ነቅሎ በሚወጣበት ጊዜ የሱን ቦታ ቶሎ recover የሚያደርጉ እና የመከላከል ሚዛኑ እንዳይዛባ ማድረግ የሚችል ደንበኛ CB እና CDM ካለን ብቻ ነው። በዚህም መሰረት ባልዴ እራሱን የሚያሳድግ እና ከጉዳት ነፃ ከሆነ 4-2-31 አሰላለፍ ለፖቼ አስከፊ ዝውውር ይሆናል ብየ አላስብም @Manchester_unitedfanns @Manchester_unitedfanns
Открыть в Telegramከላይ ያስቀመትኩላቹ ምስል Attacking widthን በደንብ የሚገልፅልን ምስል ነው Attacking width ማለት :-ፉል ባኮችን በመጠቀም ቡድኑ በሚያጠቃ ወቅት ወደፊት በማስሮጥ(FB) የተቃራኒ ቡድን መከላከል ወደጎን እንዲሰፋ በማድረግ የተቃራኒን defensive structure ሰባብሮ 1.ለዊንገሮች 1v1 ዐድል መፍጠር 2.ለአማካይ ጥሩ የ passimg space መፍጠር 3.ለአጥቂዎች ጥሩ የመሮጫ Space መፍጠር 4.crossing opportunity ማብዛት ማለት ነው። ይህም ከባልዴ በጣም አመርቂ ባይሆንም ከጥንካሬዎቹ መሀል ነው። @Manchester_unitedfanns @Manchester_unitedfanns
Открыть в Telegramጥንካሬዎች (Strengths) 1.Pace & Acceleration ይህም ቡድኑ በሚያጠቃበት ወቅት ወደፊት በመሮጥ የማጥቃት መንገዱን በማሳለጥ እና ቶሎ recover በማረግ ወደቦታው መመለስ ይችላል 2.Ball Progressive ኳስ በመያዝ ከ defensive third ወደ attacking third ያሸጋግራል 3.1v1 Dribbling ከተቃራኒ ቡድን ተጫች ጋር በሚገናኝበት ጊዜ dribble አርጎ የማለፍ አቅም አለው 4.Attacking width ድክመቶቹ(weakness) 1.Defensive Position አንዳንድ ጊዜ ከተቃራኒ ተጫዋች ጋር በሚጋፈጥ ጊዜ እና ወደ ፊት ሄዶ ኳስ ተነጥቆ ቦታውን መልሶ ለማግኘት በሚመለስበት ጊዜ ለመጠቃት የሚሆን space ለተቃራኒ ቡድን ይተዋል 2.Final Ball የመጨረሻ ኳስ ፓስ እና ክሮስ በተገቢው መንገድ የማረግ ድክመቶች አንዳንድ ጊዜ ይታይበታል 3.Defensive Awareness የተቃራኒ ተጫዋች እንቅስቃሴ የመረዳት ችግር አለበት 4.Aerial Duel ቁመቱ 1.72M ስለሆነ የአየር ላይ ፍልሚያ ላይ በጣም ይቸገራለ 5.Decision Making መወሰን ባለበት ጊዜ ውሳኔዎችን ለማሳለፍ ይቸገራል @Manchester_unitedfanns @Manchester_unitedfanns
Открыть в TelegramПереслано из Fire Games
🚨 ኩፖን ኮድ ተለቋል! 🚨 💰 ከ100 ብር ጀምሮ ገቢ በማድረግ 100 ብር ቦነስ ያግኙ! 🎟 ኩፖን ኮድ: FIRE100ማክ235 ⏳ ለጥቂት ተጫዋቾች ብቻ ስለተዘጋጀ ፈጥነው ይውሰዱ! 🎁 30% የመጀመሪያ ገቢ ቦነስ 💰10% ገቢ ቦነስ 💰 12% Cashback Bonus 🎯 አሁኑኑ ይጫወቱ 👉 @firegamezbot 📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @firegamez1 💬 እርዳታ ከፈለጉ 👉 @Firegamessupport
Открыть в Telegramየአጨዋወት ዘይቤ 1.Ball Carrying ኳስ በመያዝ በተከላካይ እና በአማካይ መሀል ያለውን መስመር በጠቀም ወደፊት በመሄድ ጥሩ የማጥቃት አማራጭ ይሆናል 2.Overlapping Runs ዊንገሮች ወደመሀል invert በሚያረጉ ጊዜ በመስመር በመሮጥ የግብ እድሎችን መፍጠርና ለዊንገሮች ጥሩ የማጥቃት መስመር ይከፍታል። 3.Recovery Runs ቡድኑ ኳስ በሚነጠቁ ጊዜ በፍጥነት ወደኋላ በመመለስ ክፍተቶችን ይሸፍናል። 4.Underlapping Run አንዳን ጊዜ ከዊንገር ጀርባ ከመሮጥ ይልቅ ወደ Half Space በመግባት ለአማካዮች ፓስ የማረግ የመፍጠር ባህሪ አለው @Manchester_unitedfanns @Manchester_unitedfanns
Открыть в Telegramከውልደቱ እንጀምር ና Alejandro Balde October 18 2003 በ Barcelona ተወልዶ በ 8 አመቱ ላማስያ በመግባት ነው የኳስ ህይወቱን ሀ ብሎ የጀመረው። Balde በዘመናዋ እግር ኳስ Versatile በማድረግ በማጥቃት በመጫወት የሚታወቅ አይነት FB ነው። @Manchester_unitedfanns @Manchester_unitedfanns
Открыть в Telegramጠዋት በተቀጣጠርነው መሰረት ከደቂቃዎች በኋላ ስለ ባልዴ የአጨዋወት ባህሪ እና ለፖቼ ተስማሚነት በዝርዝር ምናይ ይሆናል ገባ ገባ በሉ 🔥🔥🔥 @Manchester_unitedfanns @Manchester_unitedfanns
Открыть в Telegram
Manchester United Fans@manchesterunited_fanszСпорт234 тыс.
Fire Games@firegamez1Букмекерство20,3 тыс.
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™@ethio_chelseaСпорт214 тыс.
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ@bisrat_sport_433_etСпорт208 тыс.
FN SPORTS በኢትዮጵያ™@fn_sportsСпорт207 тыс.
Saint George Fans || የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች@st_george_fanssСпорт207 тыс.
ሁሌ አርሰናል@hule_arsenal_ethСпорт205 тыс.
Fire Games@firegamez14 упоминания, 4 репоста