Переслано из Button Bot
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Открыть в TelegramПереслано из Button Bot
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Открыть в Telegramለፖቼ አጨዋወት ይሆናል? Pochettino High Pressing እና Fast Transition ስርዓት በብዛት ከሚጠቀሙ አሰልጣኞች መሀል አንዱ ነው። በዚህም በ 4-2-31 አሰላለፍ ስር ፖቼ ምን አይነት Full Back ይፈልጋል ? 1.ወደ ፊት ከፍ ብለው መጫወት የሚችሉ። 2ለቡድኑ. የጎን ስፋት በመስጠት Heigh intensity የሚፈጥሩ። 3.ከWinger ጀርባ በመሮጥ አደጋ የሚፈጥር። ከብዙዎች ጥቂቶቹ ናቸው ። ባልዴም እነዚህን ባህሪያት በመያዝ በጣም ጥሩ ባይሆንም ጥሩ ጎን አለው። በተጨማሪም ኩኛ Inverted winger ስለሆነ ኩኛ ወደመሀል በሚገባበት ሰአት የሱን መስመር በመያዝ በመሮጥ ጥሩ የማጥቃት መሳሪያ መሆን ይችላል ። ግን ይሄ ሊሆን የሚችለው ባልዴ ነቅሎ በሚወጣበት ጊዜ የሱን ቦታ ቶሎ recover የሚያደርጉ እና የመከላከል ሚዛኑ እንዳይዛባ ማድረግ የሚችል ደንበኛ CB እና CDM ካለን ብቻ ነው። በዚህም መሰረት ባልዴ እራሱን የሚያሳድግ እና ከጉዳት ነፃ ከሆነ 4-2-31 አሰላለፍ ለፖቼ አስከፊ ዝውውር ይሆናል ብየ አላስብም @Manchester_unitedfanns @Manchester_unitedfanns
Открыть в Telegramከላይ ያስቀመትኩላቹ ምስል Attacking widthን በደንብ የሚገልፅልን ምስል ነው Attacking width ማለት :-ፉል ባኮችን በመጠቀም ቡድኑ በሚያጠቃ ወቅት ወደፊት በማስሮጥ(FB) የተቃራኒ ቡድን መከላከል ወደጎን እንዲሰፋ በማድረግ የተቃራኒን defensive structure ሰባብሮ 1.ለዊንገሮች 1v1 ዐድል መፍጠር 2.ለአማካይ ጥሩ የ passimg space መፍጠር 3.ለአጥቂዎች ጥሩ የመሮጫ Space መፍጠር 4.crossing opportunity ማብዛት ማለት ነው። ይህም ከባልዴ በጣም አመርቂ ባይሆንም ከጥንካሬዎቹ መሀል ነው። @Manchester_unitedfanns @Manchester_unitedfanns
Открыть в Telegramጥንካሬዎች (Strengths) 1.Pace & Acceleration ይህም ቡድኑ በሚያጠቃበት ወቅት ወደፊት በመሮጥ የማጥቃት መንገዱን በማሳለጥ እና ቶሎ recover በማረግ ወደቦታው መመለስ ይችላል 2.Ball Progressive ኳስ በመያዝ ከ defensive third ወደ attacking third ያሸጋግራል 3.1v1 Dribbling ከተቃራኒ ቡድን ተጫች ጋር በሚገናኝበት ጊዜ dribble አርጎ የማለፍ አቅም አለው 4.Attacking width ድክመቶቹ(weakness) 1.Defensive Position አንዳንድ ጊዜ ከተቃራኒ ተጫዋች ጋር በሚጋፈጥ ጊዜ እና ወደ ፊት ሄዶ ኳስ ተነጥቆ ቦታውን መልሶ ለማግኘት በሚመለስበት ጊዜ ለመጠቃት የሚሆን space ለተቃራኒ ቡድን ይተዋል 2.Final Ball የመጨረሻ ኳስ ፓስ እና ክሮስ በተገቢው መንገድ የማረግ ድክመቶች አንዳንድ ጊዜ ይታይበታል 3.Defensive Awareness የተቃራኒ ተጫዋች እንቅስቃሴ የመረዳት ችግር አለበት 4.Aerial Duel ቁመቱ 1.72M ስለሆነ የአየር ላይ ፍልሚያ ላይ በጣም ይቸገራለ 5.Decision Making መወሰን ባለበት ጊዜ ውሳኔዎችን ለማሳለፍ ይቸገራል @Manchester_unitedfanns @Manchester_unitedfanns
Открыть в TelegramПереслано из Fire Games
🚨 ኩፖን ኮድ ተለቋል! 🚨 💰 ከ100 ብር ጀምሮ ገቢ በማድረግ 100 ብር ቦነስ ያግኙ! 🎟 ኩፖን ኮድ: FIRE100ማክ235 ⏳ ለጥቂት ተጫዋቾች ብቻ ስለተዘጋጀ ፈጥነው ይውሰዱ! 🎁 30% የመጀመሪያ ገቢ ቦነስ 💰10% ገቢ ቦነስ 💰 12% Cashback Bonus 🎯 አሁኑኑ ይጫወቱ 👉 @firegamezbot 📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @firegamez1 💬 እርዳታ ከፈለጉ 👉 @Firegamessupport
Открыть в Telegramየአጨዋወት ዘይቤ 1.Ball Carrying ኳስ በመያዝ በተከላካይ እና በአማካይ መሀል ያለውን መስመር በጠቀም ወደፊት በመሄድ ጥሩ የማጥቃት አማራጭ ይሆናል 2.Overlapping Runs ዊንገሮች ወደመሀል invert በሚያረጉ ጊዜ በመስመር በመሮጥ የግብ እድሎችን መፍጠርና ለዊንገሮች ጥሩ የማጥቃት መስመር ይከፍታል። 3.Recovery Runs ቡድኑ ኳስ በሚነጠቁ ጊዜ በፍጥነት ወደኋላ በመመለስ ክፍተቶችን ይሸፍናል። 4.Underlapping Run አንዳን ጊዜ ከዊንገር ጀርባ ከመሮጥ ይልቅ ወደ Half Space በመግባት ለአማካዮች ፓስ የማረግ የመፍጠር ባህሪ አለው @Manchester_unitedfanns @Manchester_unitedfanns
Открыть в Telegramከውልደቱ እንጀምር ና Alejandro Balde October 18 2003 በ Barcelona ተወልዶ በ 8 አመቱ ላማስያ በመግባት ነው የኳስ ህይወቱን ሀ ብሎ የጀመረው። Balde በዘመናዋ እግር ኳስ Versatile በማድረግ በማጥቃት በመጫወት የሚታወቅ አይነት FB ነው። @Manchester_unitedfanns @Manchester_unitedfanns
Открыть в Telegramጠዋት በተቀጣጠርነው መሰረት ከደቂቃዎች በኋላ ስለ ባልዴ የአጨዋወት ባህሪ እና ለፖቼ ተስማሚነት በዝርዝር ምናይ ይሆናል ገባ ገባ በሉ 🔥🔥🔥 @Manchester_unitedfanns @Manchester_unitedfanns
Открыть в Telegram🚨 አዲስ ዜና ከግሌዘር ቤተሰብ ወንድማማቾች መካከል አብዛኛዎቹ የማንቸስተር ዩናይትድን አናሳ ድርሻ ለሰር ጅም ራትክሊፍ መሸጣቸውን እንደ ስህተት እንደሚቆጥሩት፣ ከግሌዘር ቤተሰብ ጋር ማኅበራዊ ቅርበት ያለው ምንጭ አስታወቀ። [Daily mail] @Manchester_unitedfanns @Manchester_unitedfanns
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 182 |
| 1 ч | 684 |
Переслано из 𝗔𝗨𝗧𝗢 𝗕𝗨𝗧𝗧𝗢𝗡 𝗥𝗢𝗕𝗢𝗧
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ 🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓
Открыть в Telegramማስተካከያ በትላንትናው የMarca መረጃ መሰረት ሞሮኮ የ2025 አፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ ሆነች ተብሎ ሲነገር እንደነበር ዘግበንላችሁ ነበር ሆኖም ግን CAS በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ አሸናፊነቱን ለሴኔጋል አስተላልፏል🙌 @Manchester_unitedfanns @Manchester_unitedfanns
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 278 |
| 1 ч | 571 |
ማርከስ ራሽፎርድ እና ካርሎስ ባሌባ በጂም ትሬይኒንግ ውስጥ ከፖች ጋር @Manchester_Unitedfanns @Manchester_Unitedfanns
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 278 |
| 1 ч | 534 |
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 352 |
| 1 ч | 566 |
Переслано из Button Bot
ዛሬ የሚደረጉትን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።
Открыть в Telegramከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Открыть в Telegram🚨 BREAKING የሌኒ ዮሮ ቀይ ካርድ ተነስቷል ! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የሌኒ ዮሮ ቀይ ካርድ የማይገባ መሆኑን በይግባኝ የጠየቀ ሲሆን ጥያቄዉም ፀድቶ ሌኒ ከብሬንትፎርድ ጋር ለምናደርገው ጨዋታ ዝግጁ መሆኑ ተረጋግጧል ! [Fabrizio Romano] @Manchester_Unitedfanns @Manchester_Unitedfanns
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 395 |
| 1 ч | 715 |
| 3 ч | 1 080 |
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 244 |
| 1 ч | 667 |
| 4 ч | 1 160 |
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 182 |
| 1 ч | 555 |
| 3 ч | 983 |
የክለባችንን ተከላካይ መስመር ከባለሀብቶቻችን የገንዘብ አወጣጥ ጋር እሳቤ ዉስጥ በማስገባት በዚህ መልኩ ፈርሶ ቢሰራ አትራፊ ነን እላለሁ! አሁን ላይ በሊጉ እጅግ የሚመቸኝን ተከላካይ ጀምስ ሂልን እና የኮሞውን Ball Player ተከላካይ ጃኮብ ራሞን የመጀመሪያ ምርጫ አርጌያለሁ! በሁለተኝነት ደሞ የፎረስቱን ሙሪሎ እና የሊድሱን ሙሃረሞቪች መርጫለሁ! በግራ መስመር ተከላካይነት ለዊስ ሃል, በቀኝ መስመር ተከላካይነት ደሞ ከፖቼ ጋር በአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን አብሮ የሰራውን የቪያርያሉን ወጣት ተመላላሽ ፍሪማንን መርጫለሁ የፍሪማን More of ከአሰልጣኙ ጋር ባላቸው ቅርበት እና ከተወሩት ሩመሮች በመነሳት ነው! ኒኮ ሽሎተርቤክ የዓመታት ተቀዳሚ ምርጫዬ ቢሆንም ክለባችን ወደዛ የሚሄድ አይመስልም ሌላኛው ምርጫዬ ቩስኮቪች ሲሆን ብራይተኖች ከፍ ያለ ሪከርድ የሆነ ዋጋን ይጠይቃሉ ብዬ በማሰብ ብዙ ተስፋ ማረግ አልፈለኩም! ዳሎት, ማጓየር, ደሊህት, ሊቻ, ማዝራዊ እና ሾው ላያቸው አልፈልግም 6 ይወጣሉ 6 ይመጣሉ ብያለሁ በኔ ምርጫ! @Manchester_Unitedfanns @Manchester_Unitedfanns
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 96 |
| 1 ч | 469 |
| 3 ч | 1 010 |
Переслано из Fire Games
🔥 በተወዳጅ ጨዋታዎች ዘና ይበሉ! 🎮✨ ቀንዎን በFIRE GAMES ያድምቁት! 🔥 ዛሬን የተለየ ያድርጉት! 🎉 30% የመጀመሪያ ገቢ ቦነስ 💰10% ገቢ ቦነስ 💸 12 % Cashback Bonus 🎯 አሁኑኑ ይጫወቱ 👉 @firegamezbot 📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @firegamez1 💬 እርዳታ ከፈለጉ 👉 @Firegamessupport
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 153 |
| 2 ч | 457 |
| 3 ч | 842 |
Nathan Collins Top Speed: 31.6Km/h @Manchester_Unitedfanns @Manchester_Unitedfanns
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 171 |
| 1 ч | 442 |
| 3 ч | 864 |
🚨ናታን ኮሊንስ ከካልቪን ባሴይ እና ጃራድ ብራንትዌይት በመቅደም፣ ለማንቸስተር ዩናይትድ የመሃል ተከላካይ ዝውውር ቀዳሚ ዕጩ ሆኖ እየወጣ ነው። 🎖ChrisWheeler @Manchester_unitedfanns @Manchester_unitedfanns
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 179 |
| 1 ч | 513 |
| 3 ч | 873 |
| 6 ч | 1 230 |
Mark Goldbridge🗣 ብዙ ሚዲያዎች አርብ ዕለት በተደረገው የቤራዳ ቃለ መጠይቅ ላይ በግልጽ መንገድ ትችታቸውን ማቅረባቸው በጣም ደስ ብሎኛል። ክለቡ ምን ያህል መጥፎ ሥራ እየሠራ እንደሆነና ደጋግሞ የሚሰጠውን ትርጉም የለሽ ማብራሪያ እንደሆነ እያወቀ ዝም ብሎ መቀጠል አይችልም። ቡድኑ ከባለፈው የውድድር ዘመን የበለጠ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ሊባል የሚችለው እንዴት ነው? 💯👏 @Manchester_unitedfanns @Manchester_unitedfanns
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 283 |
| 1 ч | 463 |
| 3 ч | 857 |
| 6 ч | 1 180 |
Evanilson "እዚ እንግሊዝ ውስጥ ማንቸስተር ዩናይትድን በጣም ምወደው ክለብ ነው" "የቡድን አጋሬ ራያን'ም ተመሳሳይ ሀሳብ ነው ያለው" "ህፃን እያለው የክለቡን ጨዋታዎች አይ ነበር" "ሮናልዶ እዚ እያለ ብዙ ሀይላይቶቹን እመለከት ነበር" "አሁን ደሞ ከነሱ በተቃራኒ ሆኜ ለሶስት አመታት ተጫውቻለው ባለፈው አመትና በዚ አመት በኦልድትራፎርድ ጎሎችን አስቆጥሬያለሁ" "በብዙ መግለጫዎች ላይ በዚህ ሜዳ መጮትና ግቦችን ማስቆጠር ህልሜ እንደሆነ ተናግርያለሁ" "ዩናይትድ ትልቅ ክለብ ስለሆነ እነሱ ላይ ማስቆጠር ህልሜን እያሳካው እንደሆነነው ማስበው" ©️geglobo @Manchester_unitedfanns @Manchester_unitedfanns
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 107 |
| 1 ч | 504 |
| 3 ч | 882 |
| 6 ч | 1 160 |
ለ ሉተን ታውን የማይመጥን defense ነው ያለን ግን still ገንዘብ ለማውጣት ይለግማሉ 💔 @Manchester_Unitedfanns @Manchester_Unitedfanns
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 235 |
| 1 ч | 456 |
| 3 ч | 677 |
| 6 ч | 1 110 |