Кабинет
Dr Kedir M Abomsa

Dr Kedir M Abomsa

ዶ/ር ኸድር አቦምሳ

Юзернейм
@khedir_m_abomsa
Категория
Религия
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики4 409
Просмотров на пост, 7 дн.132−60,8% к пред. 7 дн.
ERR2,99 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
10 нояб. 2026 г.383
11 нояб. 2026 г.405
12 нояб. 2026 г.427
14 нояб. 2026 г.358
16 нояб. 2026 г.402
17 нояб. 2026 г.355
18 нояб. 2026 г.356
19 нояб. 2026 г.330
20 нояб. 2026 г.312
21 нояб. 2026 г.304
23 нояб. 2026 г.227
25 нояб. 2026 г.209
26 нояб. 2026 г.110
27 нояб. 2026 г.89
28 нояб. 2026 г.80

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры427
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  2. 02
    Просмотры422
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  3. 03
    Просмотры405
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры402
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—

Новые посты

#3974Фото
Просмотры53−79%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
4 ч52
6 ч53
  1. Через 6 часов53
  2. Всего сейчас53
#3973Фото

Переслано из ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሰለፊይ ተማሪዎች ቻናል

🚨بشرى سارة لطلاب جامعة هواسا وجميع المسلمين! 🟢ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች 🟣ለቀድሞ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ  ተማሪዎች 🟢ለመላው ሰለፊይ ማህበረሰብ በሙሉ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች አማካኝነት የተዘጋጀ፣ ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችና ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ የሚሆን ጠቃሚና አስተማሪ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቆታል። የቀድሞ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸውና ከዩኒቭርሲቲ ከወጡ በኋላ ካካበቱት ልምድ፣ ካላቸው እውቀትና ለህይወታችን ስንቅ ከሚሆኑ ምክሮች ጋር ወደ እናንተ ይመጣሉ። 📅 ዕለት፦ ነገ እሁድ(ህዳር-20) ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ 📡 ፕሮግራሙ የሚተላለፈው፦ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሰለፊይ ተማሪዎች ቻናል 🎤 የዕለቱ ተጋባዦች ✅ ዶ/ር ኸድር አቦምሳ— የቀድሞ ተማሪ - ከኦሮሚያ ✅ወንድም ኢብራሒም— የቀድሞ ተማሪ - ከወሎ(ወግዲ) 📌 የፕሮግራሙ ዋና ዓላማ፦ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥም ሆነ ከዚያ ውጪ ስንኖር እምነታችንን በንፅህና ጠብቀን የምንጓዝበትን የሰለፊያ መንገድ ማመላከት፣ እውቀትን መገብየት እና በቀድሞ ተማሪዎችና ግቢ ውስጥ ባሉ ተማሪዎች  መካከል ያለውን ወንድማማችነት ይበልጥ ማጠናከር ነው። شاركونا الأجر والدال على الخير كفاعله! ይህንን መድረክ እርስዎም ተገኝተው የነፍስዎ ስንቅ እንዲያደርጉ እየጋበዝን፣ ለሌሎች ተማሪዎችና ወዳጅ ዘመዶችዎም መልዕክቱን በማስተላለፍ (Forward & Share በማድረግ) የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! "طلب العلم على منهج السنة" "እውቀትን ፍለጋ በሱና መስመር ላይ!" ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። https://t.me/hutemariwochchannel 4ኛ-ዙር

Открыть в Telegram
Просмотры59−77%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
4 ч58
7 ч59
  1. Через 6 часов59
  2. Всего сейчас59
#3972Превью ссылки

Переслано из የሀዋሳ ሰለፊዮች የመስጅድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

🕋🕋🕋አስደሳች ሰበር ዜና🕋🕋🕋        በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው ሁሉን አቀፍ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ 🖍አሊሞች 🖌መሻኢኾች 🖋ኡስታዞችና 🖊ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ በአካልና በኦንላይን የሚካሄደው የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም እንቁ ተሳታፊዎች 🪑🪑በአካል የሚገኙ 1⃣ ሸይኽ  አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ 2⃣ ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከለተሞ 3⃣ ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ 4⃣ ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ...  ከሀዋሳ 5⃣ ኡስታዝ ዐብዱልሀሚድ ... ከሀዋሳ 6⃣ ወንድም አቡ ዒምራን ... ከአድስ አበባ 📞☎️በ ONLINE  የሚሳተፉ 1⃣ ሸይኽ ሐሰን ገላው ... ከባህር ዳር 2⃣ ሸይኽ ዶክተር ሁሴን … ከአዲስ አበባ 3⃣ ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ 4⃣ ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ 5⃣ ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ 6⃣ ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር 7⃣ ሸይኽ መህቡብ... ከሳንኩራ 8⃣ ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ 9⃣ ሸይኽ ኢስሚዒል ዘይኑ… ከተንታ 1⃣0⃣ ሸይኽ ሁሴን አባስ ...ከወርቄ 1⃣1⃣ ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ ...ከሀሮ 1⃣2⃣ ሸይኽ ያሲን ሙሀመድ ... ከጎብየ 1⃣3⃣ ሸይኽ ሁሰይን አደም ... ከጎብዬ 1⃣4⃣ ሸይኽ አህመድ ወረታ...ከአዲስ አበባ 1⃣5⃣ ኡስታዝ ዐብዱናሲር  ...   ከመዲና 1⃣6⃣ ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን... ከአዲስ አበባ 1⃣7⃣ ኡስታዝ አብዱልቃድር ...  ከአዳማ 1⃣8⃣ ኡስታዝ በህረዲን ሻፊ ...  ከሀላባ 1⃣9⃣ ኡሰታዝ ታጁዲን ...ከወራቤ 2⃣0⃣ ኡስታዝ  ኢዘዲን... ከሁልባረግ 2⃣1⃣ኡስታዝ አብራር አወል  ...ከአድስ አበባ 2⃣2⃣ኡስታዝ ሀሰን ሙሀመድ ...   ከወለጋ 2⃣3⃣ኡስታዝ ሰዕድ  ...  ከባህር ዳር 2⃣4⃣ኡስታዝ ኸዲር   ...  ከሀላባ 2⃣5⃣ ሸምሱ ሷቢር   ... ከቡታጂራ 2⃣6⃣ ኡስታዝ ሙሀመድአሚን... ከሸዋሮቢት 2⃣7⃣ ኡስታዝ ሰልማን... ከመዲና 2⃣8⃣ ኡስታዝ ሰይፈዲን  ...ከወላይታ 2⃣9⃣ኡስታዝ ኪርማኒ ...   ከዱና በተጨማሪም       ↪️ወንድም ኢብኑ ሺፋ       ↪️ወንድም ኢብኑ ሙዘይን  እና ሌሎችም የቻናል ባለቤቶች የሚሳተፉ ይሆናል። የፕሮግራሙ መሪዎች ✅ኡስታዝ ባህሩ ተካ.... ከአዲስ አበባ ✅ኡስታዝ አብዱረህማን ሰኢድ....  ከመርሳ ✅ ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን... ከሀዋሳ ✅ኡስታዝ አቡበክር ዩሱፍ … ከባህር ዳር ✅ወንድም አቡ ዒምራን   ...  ከአድስ አበባ ✅ወንድም ጀማል ...  ከኢማራት                           ​📍 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ቀንና ቦታ፦ ◦ ​📅 ​ቀን፦ ታህሳስ 3 እና 4 2019 ዓ.ል ◦ ​🏢 ​ቦታ፦          በአካል ለሚታደሙ👉 በሀዋሳ ከተማ ዳቶ ዑመሩል ፋሩቅ መድረሳ       ቀጥታ ስርጭት👉የሀዋሳ ሰለፊዮች የመስጅድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ​📌 ልዩ ማሳሰቢያ፦ በዕለቱ ለመስጂድ ቦታ ግዢ የሚውል የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም ይኖራል። ፕሮግራሙ የሚተላለፍባቸው ቻናሎች 👉ቴሌግራም/telegram https://t.me/hawassajemea 👉IMO/ኢሞ👇 https://s.imoim.net/QHwuMR?from=copy_link የቻናልና የግሩፕ ባለቤቶች ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ በኢሞም በቴሌግራምም Forward/Share  በማድረግና ሀሳቡን በማሰራጨት  🔗ከጎናችን ሁኑ ስንል በአሏህ ስም እንጠንቃለን። አዘጋጅ፦የሀዋሳ ሰለፊዮች ጀመዓ ሰለፍይነት ያብባል፤           ተውሂድ  ይነግሳል። ቦታውም ይገዛ፤       መስጅዱም ይገነባል። ሼር- ሼር ይደረግ!

Открыть в Telegram
Просмотры127−51%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
4 ч68
10 ч127
  1. Через 6 часов68
  2. Всего сейчас127
#3971Видео
Просмотры89−65%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
11 ч48
25 ч89
  1. Через 24 часа89
  2. Всего сейчас89
#3970Текст
Просмотры111−57%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#3968Текст
Просмотры67−74%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#3966Текст
Просмотры209−19%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
58 ч180
71 ч209
  1. Всего сейчас209
#3964Видео

Переслано из ጅብሪል & ሙሀመድ ሰልማን

ይሄን አካል ነው እንግዲህ ሙብተዲዕ በሉ ብለው አስገደዱን እያሉ ሚጮሁት! ኢልያስና አብሮ አበሮቹ የኢብኑ መስዑድ ሰዎች እንዲህ በአደባባይ ከኢኽዋኒዮች ጋር እጅ ለእጅ ስያያዙና ስተቃቀፉ ይታያሉ አልፎ ተርፎም ወደ መእከላቸው ይጋበዛሉም ይጋብዛሉም ጉድ በል! አቡበከር አሕመድ እንደሆነ ወደ ሃይማኖት አንድነት ሚጣራ አልፎ ተርፎ ደሞ "ኢየሱስ ፍቅርን የሰበከ ጌታ ነው" ሚል አካል ነው https://t.me/Mistre_ahbashe/4057?single ከነዝህ አካላት ጋር ለምን አይነት መስለሃ ይሁን ሚተሻሸው? ይሄን ስታዩ ግን ጠበቃ የሆናችሁት የሙመይዓ መንጋዎች ምን ተሰማችሁ ይሁን? አላፈራችሁባቸውምን? ወጣቱን ወዴት እየመራችሁት ነው? አላህን አትፈሩም? ትናንት ጀይላንን ስያወድስ ረድ ስደረግበት "ኢልያስ ጀይላንን አወደሰ ተብሎ ነው አይደል እምቧ ዘራፍ ሚባለው" ብላችሁ ያቃለላችሁለት ይሀው በአደባባይ መተቃቀፍ ሁላ ጀምሮላቹሃል ለዝህስ ምታመጡት ሹብሃ የለምን? አንድ ኮሽታ ከሰለፊዮች በኩል ሲኖር ስታራግቡት ሱብሃኑላህ ሰማይ ምድሩ ይበጠበጣል ለነ ኢልያስ ጥፋት ግዜ ሲሆን ግን ጆሮ ዳባ ልበስ ይሄ ነው ፍትሃዊነት? የነ ኢልያስ ጠበቆች ሆይ! የናንተ መስለሃ ድንበር የለውም እንዴ? ሙብተዲእ ማወድስም መስለሃ ነው ስለፊይ ሚለውን ቃል ሁሌ አትጠቀሙ ማለትም መስለሃ ነው ከሙብተዲእ መሳሳም መተቃቃፍ አብሮ መዋልም መስለሃ ነው በዝህ አካሄዳችሁ ሙብተዲእ መሆንም መስለሃ ነው እንዳትሉን ብቻ ኢልያስ እንደሆነ በዝህ አያያዙ ገና ብዙ ያሳሰናል አላህ ይመልሰው ሁላችንንም አላህ ቅኑን መንገድ ይምራን! @ibnu_abu_habib

Открыть в Telegram
Просмотры227−12%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—

Все посты

Связи