Кабинет

Посты канала ቀዳሚ ዜና

сначала новые

#2499Текст
Просмотры1 320−65%к среднему
Пересылки—
Реакции31
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
4 ч940
9 ч1 320
  1. Через 6 часов940
  2. Всего сейчас1 320
#2498Фото

🚨 በጎጃምና በጎንደር ሕዝብ ላይ በጅምላ ስም ማጥፋትና የጥላቻ ንግግር ወንጀል ተፈጽሟል በሚል በአቶ ኢዩ ጩፋ ላይ ለፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ጥቆማ ቀረበ ​ጠበቃና የሕግ አማካሪ ሰለሞን ገዛኸኝ፣ አቶ ኢዩ ጩፋ በሃይማኖት ስብከት ሽፋን በጎጃምና በጎንደር አካባቢ ሕዝብ ላይ በጅምላ ስም የማጥፋት፣ የማዋረድና የጥላቻ ንግግር ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ትናንት ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ለፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ይፋዊ የወንጀል ጥቆማ አቅርበዋል። ​በጥቆማው ላይ እንደተመለከተው፣ ተጠሪው በኅዳር ወር 2019 ዓ.ም በደቡብ ኢትዮጵያ በተካሄደ ስብሰባ ላይ የምዕራብ፣ የምሥራቅ፣ የሰሜን ጎጃምንና የአዊ አካባቢ ሕዝብን «መተተኞች» በማለት በጅምላ መፈረጃቸውና ይህም በማኅበራዊ ሚዲያዎች መሰራጨቱ የሕዝቡን የሥራ ትጋትና እሴት የሚያንቋሽሽ፣ እንዲሁም ተወላጆቹን በሌሎች ኢትዮጵያውያን ዘንድ በጥርጣሬ እንዲታዩ የሚያደርግ ነው ተብሏል። ​በተጨማሪም በሌላ የስብከት መድረክ ላይ የጎንደርንና የጎጃምን ሕዝብ ዒላማ በማድረግ «የጎጃም የሌ፣ የጎንደር የሌ፤ እዚህ ቤት የገባ ሁሉ ይቀጠቀጣል፣ ይረገጣል፤ የትም ይሥራ እናፈርሰዋለን» በማለት የጥላቻና የማስፈራሪያ ንግግር ማድረጋቸው በጥቆማ ደብዳቤው ተጠቅሷል። ​ድርጊቱ የኢፌዴሪ የወንጀል ሕግን (ስም ማጥፋትና ሕዝብን ማነሳሳት)፣ የጥላቻ ንግግርንና ሐሰተኛ መረጃን ለመከላከል የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1185/2012 እንዲሁም የኮምፒውተር ወንጀል አዋጅ ቁጥር 958/2008ን የሚጥስ መሆኑን ጠበቃው ገልጸው፤ የቪዲዮ ማስረጃዎችን በማያያዝ ፖሊስ ተገቢውን ምርመራ አጣርቶ ተጠሪውን ለፍትሕ እንዲያቀርብ ጠይቀዋል። ቀዳሚ ዜና ቀዳሚ ዜና

Открыть в Telegram
Просмотры1 520−60%к среднему
Пересылки—
Реакции68
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
3 ч964
7 ч1 520
  1. Через 6 часов1 520
  2. Всего сейчас1 520
#2497Текст
Просмотры1 350−64%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#2496Фото
Просмотры1 910−50%к среднему
Пересылки—
Реакции10
Комментарии—
#2494Фото
Просмотры2 620−31%к среднему
Пересылки—
Реакции29
Комментарии—
#2493Фото
Просмотры2 640−30%к среднему
Пересылки—
Реакции73
Комментарии—
#2492Фото

😭አሳዛኝ ዜና! ተወዳጁ ወጣት ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ህልፈተ ሕይወቱ ያጋጠመው በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥ ድምፃዊነት በተገኘበት ወቅት መሆኑ ታውቋል። ድምፃዊው በስፍራው የተገኘው ቢጂአይ ወልቂጤ ብራንች የሠራተኞች ቀንን ሲያከብር ለተዘጋጀው መርሐ ግብር እንደነበር ተገልጿል። ድምፃዊው በዝግጅቱ ስፍራ መድረክ ላይ እንደወጣ ገና መዝፈን ከመጀመሩ ይቅርታ ብሎ የወረደ ሲሆን፣ በኋላም «ደረቴን አቃጠለኝ» በማለት ድንገት ሕመም እንደተሰማው ተገልጿል። ከቦታው በ3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወልቂጤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሲወሰድ ሕይወቱ ማለፉ ታውቋል። በዘመናዊ ሙዚቃዎቹ ሰፊ ተወዳጅነትን ያተረፈው ሚኪያስ ቸርነት፤ «አሁን ገባኝ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «ግርማ ሞገሴ ነሽ»፣ «ናተይ» እንዲሁም ከድምፃዊ ያሬድ ነጉ ጋር በጋራ በተጫወቱት «ጉዳዬ» በተሰኙት ተወዳጅ ሥራዎቹ በአድማጮች ዘንድ በስፋት ይታወቃል። በተጨማሪም «10 ከ 10 ይገባሻል» እና «ሰላም አላት» የተሰኙ አልበሞችን እንዲሁም በቅርቡ «እንዳማረ» የተሰኘውን ነጠላ ዜማ ለአድማጮች አድርሶ ነበር። ለባለቤቱ፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለሙዚቃ አፍቃሪያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን። ቀዳሚ ዜና ቀዳሚ ዜና

Открыть в Telegram
Просмотры3 740−1%к среднему
Пересылки—
Реакции171
Комментарии—
#2491Текст

በኢትዮጵያ በክርስቲያኖች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን አስመልክቶ ከፍተኛ የአሜሪካ ሴናተር ስጋታቸውን ገለጹ የአሜሪካ ሴኔት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት ሴናተር ጂም ሪሽ፣ በኢትዮጵያ በተለይም በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በክርስቲያኖች ላይ እየተፈጸሙ ያሉ ገዳይ ጥቃቶችን በተመለከተ ጥልቅ ስጋታቸውን አሰምተዋል። ሴናተሩ ለፎክስ ኒውስ ዲጂታል (Fox News Digital) በሰጡት ቃለ መጠይቅ፣ በአፍሪካ በተለይም በኢትዮጵያ የክርስቲያኖች ሕይወት መጥፋት “አሰቃቂ አዝማሚያ” መሆኑን ገልጸዋል። በሀገሪቱ የቀጠለው አለመረጋጋትና ግጭት በንጹሐን ዜጎች ደኅንነት፣ በቀጣናዊ ሰላም እንዲሁም በአሜሪካ ብሔራዊ ጥቅሞች ላይ ከባድ መዘዝ ሊያስከትል እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምሥራቅ በሚገኘው የአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ኢንደቶ በተባለ አካባቢ በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ 34 ሰዎች መገደላቸውን ሪፖርቶች ያመለክታሉ። ታጣቂዎች በኢንደቶ በሚገኘው የቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አቅራቢያ በመቅረብ ሰዎች እጃቸውን እንዲሰጡ ካዘዙ በኋላ ተኩስ መክፈታቸው ተገልጿል። በጥቃቱ ሕይወታቸውን ካጡት መካከል አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ሲሆኑ፣ ሦስት የእስልምና እምነት ተከታዮችም እንደሚገኙበት የአካባቢው ምንጮች ጠቁመዋል። ጉዳዩን አስመልክቶ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ቃል አቀባይ፣ ዋሽንግተን በአርሲ ስለደረሰው የሕይወት መጥፋት መረጃው እንዳላት ገልጸው፣ በድርጊቱ ላይ ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግና ጥፋተኞች በሕግ እንዲጠየቁ ጥሪ አቅርበዋል። በተጨማሪም በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የቀጠለው ግጭት እንዳሳሰባቸው በመግለጽ፣ ሁሉም ወገኖች ለንጹሐን ዜጎች ጥበቃ እንዲያደርጉና ልዩነቶቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ አሳስበዋል። ንጹሐን ዜጎች ሕይወታቸውን ማጣታቸው በመቀጠሉ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ስጋቱን እያጠናከረ ሲሆን፣ ሴናተር ሪሽም ኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ የቆዩ የውስጥ ችግሮቿን በመፍታት ዘላቂ ሰላም እንድታሰፍን ጥሪ አቅርበዋል። ©️ፎክስ ኒውስ ዲጂታል (Fox News Digital) ቀዳሚ ዜና ቀዳሚ ዜና

Открыть в Telegram
Просмотры3 450−9%к среднему
Пересылки—
Реакции24
Комментарии—
#2490Текст
Просмотры3 140−17%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#2489Текст
Просмотры3 520−7%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#2487Фото

"ህዳር ሲታጠን" በሚል ሰበብ ቆሻሻ ማቃጠል በሕግ የተከለከለ ነው! የአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በመጪው ህዳር 12 የሚከበረውን "ህዳር ሲታጠን" አስመልክቶ ጥብቅ ማሳሰቢያ አስተላልፏል፡፡ ለዓመታት የተለመደው ቆሻሻን አቃጥሎ የማጽዳት ተግባር በአካባቢ ላይ ከፍተኛ ብክለት እያስከተለ በመሆኑ ድርጊቱ ፍጹም የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ከባለስልጣኑ የተላለፉ ዋና ዋና ነጥቦች፡- ማቃጠል አይቻልም፡ በህዳር 12 ቀን "ህዳር ሲታጠን" ነው በሚል ማንኛውንም ዓይነት ቆሻሻ ሰብስቦ ማቃጠል በሕግ የሚያስጠይቅ ተግባር ነው። ይህንን እገዳ ለማስፈጸም የደንብ ማስከበር ባለሙያዎች ዝግጅታቸውን ያጠናቀቁ ሲሆን፣ ህጉን ተላልፎ ቆሻሻ ሲያቃጥል የተገኘ አካል ላይ እርምጃ ይወሰዳል፡፡ ቆሻሻን ከማቃጠል ይልቅ፣ በእለቱ የአዲስ አበባ ጽዳት አስተዳደር በሁሉም ሰፈሮች ተንቀሳቃሽ የቆሻሻ መሰብሰብ አገልግሎት ስለሚሰጥ ቆሻሻን ለእነርሱ ማስረከብ ይጠበቅብዎታል። ስለሆነም ኅብረተሰቡ አካባቢውን እና አየሩን ከመበከል በመቆጠብ ባህሉን ከብክለት ነጻ በሆነ መንገድ እንዲያሳልፍ ጥሪ ቀርቧል፡፡ Via የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ቀዳሚ ዜና ቀዳሚ ዜና

Открыть в Telegram
Просмотры4 040+6%к среднему
Пересылки—
Реакции31
Комментарии—
#2486Текст

#Moyalle በደቡባዊ ኢትዮጵያ ለአንድ ወር ያህል በዘለቀ የታጠቁ ኃይሎች ግጭት ምክንያት ወደ 700,000 የሚጠጉ ሰዎች ከቀያቸው መፈናቀላቸውን የብሪታኒያው ግብረ ሰናይ ድርጅት ኢስላሚክ ሪሊፍ ዛሬ ሐሙስ አስታወቀ። ግብረ ሰናይ ድርጅቱ አዲስ ባወጣው ዘገባው  በኦሮሞ እና በኢትዮጵያ ሶማሌ ማህበረሰብ አባላት መካከል ድንበር ከተማዋ ሞያሌን ለመቆጣጠር የተፈጠረው ግጭት በከባድ መሳሪያ ወደ ታገዘ ውጊያ መሸጋገሩን ጠቅሷል። በዚህም እስካለፈው ሰኞ ህዳር 7 ቀን 2019 ዓ/ም ድረስ ግጭቱ  ተስፋፍቶ ከከተማዋ ውጭ  እስከ 300 ኪሎ ሜትር ሁለቱ ብሄሮች በሚጋሩባቸው አካባቢዎች ርቆ ማዳረሱን ዘገባው አትቷል። ግጭቱ ብርቱ ሰብአዊ ጉዳት ማስከተሉን ያመለከተው ዘገባው  በተጨማሪ ከሶማሌ ክልል ዳዋ ዞን 329,000 ሰዎች፣ እንዲሁም በደቡብ ኦሮሚያ ደግሞ 359,798 ሰዎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸውን ግብረ ሰናይ ድርጅቱ መዝግቧል። በግጭቱ ምክንያት በርካታ መኖሪያ ቤቶች መውደማቸውንና የጤና አገልግሎት መስተጓጎሉን የገለጸው ድርጅቱ፣ ከ50,000 በላይ ሰዎች ደግሞ ወደ ጎረቤት ሀገር ኬንያ መሸሻቸውን አስታውቋል። የኢስላሚክ ሪሊፍ የኢትዮጵያ ፕሮግራም ኃላፊ ከድር ሙሰማ ሀምዛ እንዳሉት  ሁኔታው በሁለት ብሔሮች መካከል በድንበር አካባቢ መሬትና የተፈጥሮ ሀብትን ለመቆጣጠር በሚደረግ ፉክክር ውስጥ ተቀስቅሷል። ግጭቱ ከተጀመረ አንስቶ በርካታ ሰዎች መገደላቸውን የግጭት ተቆጣጣሪው አክሌድ (ACLED) ቢያመለክትም፣ ትክክለኛው የሟቾች ቁጥር ግን እስካሁን አልታወቀም። የኢትዮጵያ የፌዴራል መንግሥት በግጭቱ ዙሪያ እስካሁን ምንም ዓይነት አስተያየት አለመስጠቱን የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቧል። ቀዳሚ ዜና ቀዳሚ ዜና

Открыть в Telegram
Просмотры3 690−3%к среднему
Пересылки—
Реакции17
Комментарии—
#2485Текст
Просмотры4 030+6%к среднему
Пересылки—
Реакции41
Комментарии—
#2484Фото
Просмотры4 280+13%к среднему
Пересылки—
Реакции49
Комментарии—
#2483Текст
Просмотры4 120+9%к среднему
Пересылки—
Реакции26
Комментарии—
#2482Текст
Просмотры5 230+38%к среднему
Пересылки—
Реакции32
Комментарии—
#2481Текст
Просмотры5 010+32%к среднему
Пересылки—
Реакции17
Комментарии—
#2480Фото
Просмотры4 980+31%к среднему
Пересылки—
Реакции20
Комментарии—
#2479Фото
Просмотры5 330+40%к среднему
Пересылки—
Реакции100
Комментарии—
#2478Фото
Просмотры5 320+40%к среднему
Пересылки—
Реакции56
Комментарии—
#2477Текст
Просмотры5 480+44%к среднему
Пересылки—
Реакции10
Комментарии—
#2476Фото
Просмотры6 750+78%к среднему
Пересылки—
Реакции52
Комментарии—