Кабинет
ቀዳሚ ዜና

ቀዳሚ ዜና

ያናግሩን👇 @Kedaminewsbot

Юзернейм
@kedami_news
Категория
Новости и СМИ
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики28 362
Просмотров на пост, 7 дн.2 946−44,2% к пред. 7 дн.
ERR10,39 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
14 нояб. 2026 г.6 115
15 нояб. 2026 г.5 320
16 нояб. 2026 г.5 330
17 нояб. 2026 г.5 073
18 нояб. 2026 г.4 120
19 нояб. 2026 г.4 155
20 нояб. 2026 г.3 865
21 нояб. 2026 г.3 462
23 нояб. 2026 г.2 630
24 нояб. 2026 г.1 630
25 нояб. 2026 г.1 420

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры6,75 тыс.
    Пересылки—
    Реакции52
    Комментарии—
  2. 02
    Просмотры5,48 тыс.
    Пересылки—
    Реакции10
    Комментарии—
  3. 03
    Просмотры5,33 тыс.
    Пересылки—
    Реакции100
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры5,32 тыс.
    Пересылки—
    Реакции56
    Комментарии—

Новые посты

#2499Текст
Просмотры1 320−65%к среднему
Пересылки—
Реакции31
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
4 ч940
9 ч1 320
  1. Через 6 часов940
  2. Всего сейчас1 320
#2498Фото

🚨 በጎጃምና በጎንደር ሕዝብ ላይ በጅምላ ስም ማጥፋትና የጥላቻ ንግግር ወንጀል ተፈጽሟል በሚል በአቶ ኢዩ ጩፋ ላይ ለፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ጥቆማ ቀረበ ​ጠበቃና የሕግ አማካሪ ሰለሞን ገዛኸኝ፣ አቶ ኢዩ ጩፋ በሃይማኖት ስብከት ሽፋን በጎጃምና በጎንደር አካባቢ ሕዝብ ላይ በጅምላ ስም የማጥፋት፣ የማዋረድና የጥላቻ ንግግር ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ትናንት ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ለፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ይፋዊ የወንጀል ጥቆማ አቅርበዋል። ​በጥቆማው ላይ እንደተመለከተው፣ ተጠሪው በኅዳር ወር 2019 ዓ.ም በደቡብ ኢትዮጵያ በተካሄደ ስብሰባ ላይ የምዕራብ፣ የምሥራቅ፣ የሰሜን ጎጃምንና የአዊ አካባቢ ሕዝብን «መተተኞች» በማለት በጅምላ መፈረጃቸውና ይህም በማኅበራዊ ሚዲያዎች መሰራጨቱ የሕዝቡን የሥራ ትጋትና እሴት የሚያንቋሽሽ፣ እንዲሁም ተወላጆቹን በሌሎች ኢትዮጵያውያን ዘንድ በጥርጣሬ እንዲታዩ የሚያደርግ ነው ተብሏል። ​በተጨማሪም በሌላ የስብከት መድረክ ላይ የጎንደርንና የጎጃምን ሕዝብ ዒላማ በማድረግ «የጎጃም የሌ፣ የጎንደር የሌ፤ እዚህ ቤት የገባ ሁሉ ይቀጠቀጣል፣ ይረገጣል፤ የትም ይሥራ እናፈርሰዋለን» በማለት የጥላቻና የማስፈራሪያ ንግግር ማድረጋቸው በጥቆማ ደብዳቤው ተጠቅሷል። ​ድርጊቱ የኢፌዴሪ የወንጀል ሕግን (ስም ማጥፋትና ሕዝብን ማነሳሳት)፣ የጥላቻ ንግግርንና ሐሰተኛ መረጃን ለመከላከል የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1185/2012 እንዲሁም የኮምፒውተር ወንጀል አዋጅ ቁጥር 958/2008ን የሚጥስ መሆኑን ጠበቃው ገልጸው፤ የቪዲዮ ማስረጃዎችን በማያያዝ ፖሊስ ተገቢውን ምርመራ አጣርቶ ተጠሪውን ለፍትሕ እንዲያቀርብ ጠይቀዋል። ቀዳሚ ዜና ቀዳሚ ዜና

Открыть в Telegram
Просмотры1 520−60%к среднему
Пересылки—
Реакции68
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
3 ч964
7 ч1 520
  1. Через 6 часов1 520
  2. Всего сейчас1 520
#2497Текст
Просмотры1 350−64%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#2496Фото
Просмотры1 910−50%к среднему
Пересылки—
Реакции10
Комментарии—
#2494Фото
Просмотры2 620−31%к среднему
Пересылки—
Реакции29
Комментарии—
#2493Фото
Просмотры2 640−30%к среднему
Пересылки—
Реакции73
Комментарии—
#2492Фото

😭አሳዛኝ ዜና! ተወዳጁ ወጣት ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ህልፈተ ሕይወቱ ያጋጠመው በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥ ድምፃዊነት በተገኘበት ወቅት መሆኑ ታውቋል። ድምፃዊው በስፍራው የተገኘው ቢጂአይ ወልቂጤ ብራንች የሠራተኞች ቀንን ሲያከብር ለተዘጋጀው መርሐ ግብር እንደነበር ተገልጿል። ድምፃዊው በዝግጅቱ ስፍራ መድረክ ላይ እንደወጣ ገና መዝፈን ከመጀመሩ ይቅርታ ብሎ የወረደ ሲሆን፣ በኋላም «ደረቴን አቃጠለኝ» በማለት ድንገት ሕመም እንደተሰማው ተገልጿል። ከቦታው በ3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወልቂጤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሲወሰድ ሕይወቱ ማለፉ ታውቋል። በዘመናዊ ሙዚቃዎቹ ሰፊ ተወዳጅነትን ያተረፈው ሚኪያስ ቸርነት፤ «አሁን ገባኝ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «ግርማ ሞገሴ ነሽ»፣ «ናተይ» እንዲሁም ከድምፃዊ ያሬድ ነጉ ጋር በጋራ በተጫወቱት «ጉዳዬ» በተሰኙት ተወዳጅ ሥራዎቹ በአድማጮች ዘንድ በስፋት ይታወቃል። በተጨማሪም «10 ከ 10 ይገባሻል» እና «ሰላም አላት» የተሰኙ አልበሞችን እንዲሁም በቅርቡ «እንዳማረ» የተሰኘውን ነጠላ ዜማ ለአድማጮች አድርሶ ነበር። ለባለቤቱ፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለሙዚቃ አፍቃሪያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን። ቀዳሚ ዜና ቀዳሚ ዜና

Открыть в Telegram
Просмотры3 740−1%к среднему
Пересылки—
Реакции171
Комментарии—
#2491Текст

በኢትዮጵያ በክርስቲያኖች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን አስመልክቶ ከፍተኛ የአሜሪካ ሴናተር ስጋታቸውን ገለጹ የአሜሪካ ሴኔት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት ሴናተር ጂም ሪሽ፣ በኢትዮጵያ በተለይም በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በክርስቲያኖች ላይ እየተፈጸሙ ያሉ ገዳይ ጥቃቶችን በተመለከተ ጥልቅ ስጋታቸውን አሰምተዋል። ሴናተሩ ለፎክስ ኒውስ ዲጂታል (Fox News Digital) በሰጡት ቃለ መጠይቅ፣ በአፍሪካ በተለይም በኢትዮጵያ የክርስቲያኖች ሕይወት መጥፋት “አሰቃቂ አዝማሚያ” መሆኑን ገልጸዋል። በሀገሪቱ የቀጠለው አለመረጋጋትና ግጭት በንጹሐን ዜጎች ደኅንነት፣ በቀጣናዊ ሰላም እንዲሁም በአሜሪካ ብሔራዊ ጥቅሞች ላይ ከባድ መዘዝ ሊያስከትል እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምሥራቅ በሚገኘው የአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ኢንደቶ በተባለ አካባቢ በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ 34 ሰዎች መገደላቸውን ሪፖርቶች ያመለክታሉ። ታጣቂዎች በኢንደቶ በሚገኘው የቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አቅራቢያ በመቅረብ ሰዎች እጃቸውን እንዲሰጡ ካዘዙ በኋላ ተኩስ መክፈታቸው ተገልጿል። በጥቃቱ ሕይወታቸውን ካጡት መካከል አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ሲሆኑ፣ ሦስት የእስልምና እምነት ተከታዮችም እንደሚገኙበት የአካባቢው ምንጮች ጠቁመዋል። ጉዳዩን አስመልክቶ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ቃል አቀባይ፣ ዋሽንግተን በአርሲ ስለደረሰው የሕይወት መጥፋት መረጃው እንዳላት ገልጸው፣ በድርጊቱ ላይ ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግና ጥፋተኞች በሕግ እንዲጠየቁ ጥሪ አቅርበዋል። በተጨማሪም በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የቀጠለው ግጭት እንዳሳሰባቸው በመግለጽ፣ ሁሉም ወገኖች ለንጹሐን ዜጎች ጥበቃ እንዲያደርጉና ልዩነቶቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ አሳስበዋል። ንጹሐን ዜጎች ሕይወታቸውን ማጣታቸው በመቀጠሉ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ስጋቱን እያጠናከረ ሲሆን፣ ሴናተር ሪሽም ኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ የቆዩ የውስጥ ችግሮቿን በመፍታት ዘላቂ ሰላም እንድታሰፍን ጥሪ አቅርበዋል። ©️ፎክስ ኒውስ ዲጂታል (Fox News Digital) ቀዳሚ ዜና ቀዳሚ ዜና

Открыть в Telegram
Просмотры3 450−9%к среднему
Пересылки—
Реакции24
Комментарии—
#2490Текст
Просмотры3 140−17%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#2489Текст
Просмотры3 520−7%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—

Все посты

Связи