Кабинет
ከ ቁርአን አያህ...

ከ ቁርአን አያህ...

ይህ channel :- ቁርአን እና የ ቁርአን አያህ ብቻ የሚለቀቁበት page ሲሆን በውስጡም :- 💫 ቁርዓናዊ ምክሮች 💫 የ ቁርዓን ተደቡሮች 💫 የ ቁርአን ጥቅሶች 💫 የ ቁርአን ቲላዋህ 💫 ቁርዓን Quiz እና ጥያቄ እና መልስ ውድድር for any thought @Mohammed_Reshid

Юзернейм
@ke_quran_ayah
Категория
Религия
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики13 894
Просмотров на пост, 7 дн.1 900за 7 дней
ERR13,67 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
23 нояб. 2026 г.2 563
24 нояб. 2026 г.2 208
25 нояб. 2026 г.2 040
26 нояб. 2026 г.1 968
27 нояб. 2026 г.1 585
28 нояб. 2026 г.864

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01

    🧠🫀 እኔ እና ቁርአን Part 75 እኔ :- "ያ ረቢ! ወደ አንተ ለመመለስና ተውበት ለማድረግ በጣም እፈልጋለሁ፤ ግን የሰራሁት ወንጀል ብዛትና ክብደት ሳስበው ፊትህ ለመቆም አፍራለሁ። I have gone too far የሚል ስሜት ውስጤን ወሮታል። በተደጋጋሚ ቃል እየገባሁ ማፍረሴ፣ ስሜቴን ተከትዬ ድንበር ማለፌ 'አላህ ይቅር ይለኝ ይሆን?' ብዬ እንድጠራጠር አድርጎኛል። ትልቁ ጭንቀቴ ደግሞ... በቃ 'I am too dirty for the prayer mat' የሚለው የሰይጣን ሹክሹክታ ነው። 🙁 ለሰዎች ሳሊህ መስዬ ስታይ ውስጥ ውስጤን ግን በወንጀል ሸክም ክፉኛ ቆስሏል። እውነት አላህ እንደ እኔ አይነቱን ደካማ ባሪያ ተቀብሎ ንጹህ ያደርገዋል? ወይስ የእዝነት በሩ ተዘግቶብኛል?" 🙁 ቁርአን :- > قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ ተደቡር :- Hear me out, habibi... አንተ በወንጀልህ ብዛት ተሸማቀህ "ወደ አላህ ለመመለስ ዘግይቻለሁ፣ ፊት የለኝም" ስትል፣ አላህ ግን በቀጥታ ስምህን ጠርቶ:- قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ ("እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ!") እያለ ይጣራል። u see! አላህ "እናንተ ወንጀለኞች" አላለህም፤ "ባሮቼ (ያ ዒባዲ)" ብሎ በፍቅርና በቅርበት ነው የጠራህ። ምንም ያህል ድንበር ብታልፍም አሁንም የእሱው ባሪያ ነህ። ያ "I am too dirty to pray" የሚለው ስሜትህ ከአላህ እዝነት ሊያርቅህ የተዘጋጀ የሰይጣን ትልቁ ወጥመድ ነው። አላህ እኮ:- لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ (ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ) ብሎ በጥብቅ ያዝሃል። ተስፋ መቁረጥ ራሱ ከወንጀሉ በላይ #አላህን የሚያስቆጣ ነገር ነው፤ ምክንያቱም ያንተን ወንጀል ከአላህ እዝነት በላይ አግዝፈህ እያየኸው ነውና። Look... ዛሬ "ይህንን ትልቅ ወንጀል እንዴት ይምረኛል?" ብለህ ስትጨነቅ፣ አላህ ደግሞ:- إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا (አላህ ኃጢአቶችን በሙሉ ይምራል) ይልሃል። "ጀሚዓን" (በሙሉ!) የሚለውን ቃል ልብ በለው። ትንሹንም፣ ትልቁንም፣ በድብቅ የሰራኸውንም፣ ደጋግመህ የወደቅክበትንም—በእውነተኛ ጸጸት ከተመለስክ ሁሉንም ሙልጭ አድርጎ ያጥብልሃል። 🫰🏽🤍 "ደጋግሜ ወድቄያለሁ፣ አላህ ይሰለቸኝ ይሆን?" ብለህ ለተጠራጠርከው ደግሞ፣ አያህው መጨረሻ ላይ አላህ ማንነቱን ሲነግርህ:- إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ (እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና) ይልሃል። አንተ መጠየቅ እስካልሰለቸህ ድረስ፣ እኔ ጌታህ መማርን ፈጽሞ አይሰለችም። እንዲያውም በ አንተ መመለስ (ተውበት) ከመጠን በላይ እደሰታለሁ እያለህ ነው። 🥺🥰 ያ አላህ Habibi... ቆሻሻ ልብስ የሚታጠበው ወደ ውሃ ሲቀርብ እንጂ ከውሃ ሲሸሽ አይደለም። ልብህ #በወንጀል ከቆሸሸ መፍትሄው ከመስገጃው መራቅ ሳይሆን፣ እንባህን እያፈሰስክ ሱጁድ ላይ መውደቅ ነው። ዛሬውኑ ተመለስ፣ ጌታህ እጆቹን ዘርግቶ ይጠብቅሃልና! 🍂 ከ ቁርአን አያህ... Share & Join: @Ke_quran_ayah

    Текст
    Просмотры2,6 тыс.
    Пересылки—
    Реакции90
    Комментарии—
  2. 02
    Просмотры2,57 тыс.
    Пересылки—
    Реакции38
    Комментарии—
  3. 03
    Просмотры2,52 тыс.
    Пересылки—
    Реакции60
    Комментарии—
  4. 04

    📌 አንቺ የአላህን ቃል በልብሽ የያዝሽው ውድ እህቴ ሆይ... ለሂፍዝና ለሙራጀዐ ትታገያለሽ፤ ግን መልሶ እንደ ጤዛ ይጠፋብሻል። አሁንም ለማድረግ ትሯሯጫለሽ፤ መልሶ ትረሺዋለሽ። በተቻለሽ አቅም አጣርተሽና አጽንተሽ ለመያዝ ትሞክሪያለሽ፤ ነገር ግን እምቢ ይልሻል። ዞር ስትይ ደግሞ ሌሎች ጓደኞችሽ በሙራጀዐ ቀድመውሽ ሲሄዱ ታዪና ልብሽ 💔 ይሰበር፣ ተስፋሽም ይደበዝዝ ይሆናል። የኔዋ ውድ እህቴ ሆይ... አብሽሪ! አይዞሽ! ሌሎች ቢቀድሙሽም በፍጹም አትጨነቂ። ምናልባት አላህ ትዕግስትሽን፣ ጽናትሽን፣ እውነተኛነትሽንና ቆራጥነትሽን እየፈተነሽ ቢሆንስ? ቁርአን በቀላሉ የማይገኝ ውድ እንቁ ነውና መንገዱ ትግል ይጠይቃል። ደግሞስ «አሊፍ፣ ላም፣ ሚም» እያንዳንዳቸው የራሳቸው ታላቅ ምንዳ ያላቸው ፊደላት መሆናቸውን ታውቂ የለ?! የምታደርጊው ትግል፣ የምታፈሽው እንባ፣ ድካምሽና ሙከራሽ ሁሉ በአላህ ዘንድ መና አይቀርም። ይልቁንም በመቸገርሽ ምክንያት እጥፍ ድርብ ምንዳ እና በምትደጋግሚው እያንዳንዱ ሃርፍ ልክ የሚሰጥሽ ታላቅ ሽልማት አለሽ። ዋናው ትኩረትሽ የአላህን ውዴታ ፍለጋ ያለሽ ቅንነትና እውነተኛነት እንጂ፣ በሂፍዝም ሆነ በሙራጀዐ ቀድመውሽ የሚሄዱትን ሰዎች ማየት አይሁን። የእያንዳንዱ ሰው ጉዞ የተለያየ ነው። ከዚህ ድካም ሁሉ በኋላ፣ በቅርቡ ዘውታሪና ልዩ የሆነ መስተንግዶ፣ የክብር ዘውድ፣ እንዲሁም የማያልቅ ዘላለማዊ እረፍት እንደሚጠብቅሽ ሁሌም አስታውሺ! 🫰🏽🤍 🍂 ከ ቁርአን አያህ... Share & Join: @Ke_quran_ayah

    Фото
    Просмотры2,36 тыс.
    Пересылки—
    Реакции74
    Комментарии—

Новые посты

#9476Текст

🧠🫀 እኔ እና ቁርአን Part 77 እኔ :- "ያ ረቢ... አንዳንዴ ብቻዬን ቁጭ ብዬ ሳስበው ውስጤ በፍርሃት ይርዳል። ቀናት፣ ወራትና ዓመታት እንደ ጀት እየበረሩ ነው፤ ድንገት 'እገሌ ሞተ' ሲባል ስሰማ ልቤ ክው ይላል። ለጥቂት ደቂቃዎችም ቢሆን ዱንያ ትጨልምብኛለች። ግን ደግሞ ወዲያውኑ ረስቼው ተመልሼ በሶሻል ሚዲያ፣ በቲክቶክ፣ በስልክ እና በዘፈን ዓለም ውስጥ እሰምጣለሁ። ከሁሉም በላይ እንቅልፍ የሚነሳኝና የሚያስጨንቀኝ ነገር ግን... 'እውነት አሁን ሞት ቢመጣብኝ አላህን ለመገናኘት ዝግጁ ነኝ?' የሚለው ጥያቄ ነው። 😢 ለዚህች ጠፊ ዱንያ ስኬት፣ ጥሩ ስራ ለመያዝ፣ ገንዘብ ለማግኘትና 'ህይወቴን ለመቀየር' ብዬ ሌት ተቀን 'Plan' አወጣለሁ፣ እለፋለሁ፤ ለማይቀረው የቀብር ቤቴና #ለአኺራዬ ግን ምንም ያዘጋጀሁት ስንቅ የለኝም። ጌታዬ ሆይ! ሞት ድንገት ቢቀድመኝ በምን ፊትና በምን ስራዬ ነው አንተን የምገናኘው? 🥺 የልቤ መድረቅና መዘናጋት በጣም አስፈርቶኛል... እውነት አሁንም ተመልሼ የምስተካከልበት ጊዜ ይኖረኝ ይሆን?" ቁርአን :- > كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ ተደቡር :- ታውቃለህ ሀቢቢ... አንተ በወጣትነት ጉልበትህ ተማምነህ በዱንያ ፕላን፣ በህልም እና በሩጫ ተጠምደህ 'ገና ወጣት ነኝ፣ ብዙ ጊዜ አለኝ፣ ሳረጅ እስተካከላለሁ' እያልክ ራስህን ስታታልል፣ አላህ ግን በዙሪያህ ባሉ ጓደኞችህ ሞት የማይቀረውን እውነት ፊት ለፊት እያሳየህ ነው... كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ "(ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት!)" ይልሃል። አስተውል! አላህ "ሁሉም ሰው ይሞታል" አላለም፤ "ቀማሽ ናት (ዛኢቀቱል መውት)" ነው ያለው። ልክ ምግብ ስትቀምስ ጣዕሙ እንደሚታወቅህ ሁሉ፣ እያንዳንዳችን የሞትን ጽዋ መቅመሳችን የማይቀር #እውነታ ነው። ዛሬ ጀናዛ የምትሸኘው አንተ ነህ፤ ነገ ደግሞ በሰዎች ትከሻ ላይ ሆነህ ወደ ቀብር የምትሸኘው አንተው ራስህ ነህ። ያ "በዱንያ ስኬት እና ብር ተታልዬ አኺራዬን ረሳሁት" የሚለው ስጋትህ ትልቅ ማንቂያ ነው። አላህ እኮ የዱንያን እውነተኛ ማንነት ሲነግርህ:- وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ (ቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ መሳሪያ እንጂ ሌላ አይደለችም) እያለ remind ያረገሃል። ዱንያ Fake ነች! ዛሬ የምትሮጥለት ዝና፣ ብር እና ውበት ቀብርህ አፍ ላይ ጥሎህ ይመለሳል። አብሮህ ጨለማው ቀብር ውስጥ የሚገባው ሶላትህ፣ ቁርአንህ፣ ሰደቃህ እና ንጹህ ልብህ ብቻ ነው። Look... ዛሬ "እውነተኛው ስኬት Success ምንድን ነው?" ብለህ ስትጠይቅ፣ አላህ ትክክለኛውን #የስኬት ትርጉም እንዲህ ብሎ ይሰጥሃል:- فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ "(ከእሳትም የተራቀና ጀነትን የተገባ ሰው በእርግጥ ምኞቱን አገኘ / ተሳካለት!)" "ፈቀድ ፋዝ" (በእርግጥ ተሳካለት!) የሚለውን ቃል ልብ ብለህ አስተውለውማ...♡♡ በወጣትነትህ የምትለፋለት ትልቅ ቤት መስራት፣ ዘመናዊ መኪና መንዳት ወይም ሚሊየነር መሆን አይደለም እውነተኛው ስኬት፤ ትልቁና የመጨረሻው 'Achievement' ከጀሀነም እሳት ተርፎ ጀነት መግባት ነው! 🫰🏽🤍 Habibi... እስትንፋስህ እስካለ ድረስ "ረፍዷል" የሚባል ነገር የለም። አሁን ይህንን እያነበብክ መሆንህ ራሱ አላህ የሰጠህ ሌላ 'Second Chance' ነው። ዛሬውኑ ስንቅህን ማዘጋጀት ጀምር፤ ሶላትህን አስተካክል፣ የበደልከውን ይቅርታ ጠይቅ፣ ወደ ጌታህ ተመለስ—ሞት በሩን ሳያንኳኳ በፊት ለመገናኘት ተዘጋጅ! 🙌🏽 🍂 ከ ቁርአን አያህ... Share & Join: @Ke_quran_ayah

Открыть в Telegram
Просмотры799−58%к среднему
Пересылки—
Реакции33
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
2 ч561
5 ч778
7 ч799
  1. Через 1 час561
  2. Через 6 часов799
  3. Всего сейчас799
#9475Опрос
Просмотры971−49%к среднему
Пересылки—
Реакции26
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
2 ч354
4 ч526
8 ч971
  1. Через 6 часов526
  2. Всего сейчас971
#9474Голосовое
Просмотры823−57%к среднему
Пересылки—
Реакции33
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
2 ч395
8 ч823
  1. Всего сейчас823
#9473Фото
Просмотры1 570−17%к среднему
Пересылки—
Реакции63
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
10 ч848
25 ч1 570
  1. Через 24 часа1 570
  2. Всего сейчас1 570
#9472Текст

ሳምንታዊው የዱዓ ሰዓት 🤲🏽 ኢላሂ...! በልባችን ውስጥ የታመቀውን የማይነገር ህመም፣ በፊታችን ፈገግታ ሸፍነን የምንደብቀውን ድካም አንተ ጠንቅቀህ ታውቃለህ። ያ አላህ! በሰው ፊት እንዳንዋረድ የሸፈንከውን ገመናችንን፣ በአኼራም በሰፊው እዝነትህ አልብሰው። በዱንያ ሩጫ ተጠምደን አንተን ከመዘንጋት፣ ኒዕማህን ለምደን ምስጋና ከማጣትና በትዕቢት ልባችን ከመድረቅ በአንተ እንጠበቃለን። የህይወታችንን ውስብስብ ቋጠሮ በሂክማህ ፍታው። ያ ሙቂት...! ያ ዋሲዕ...! በጭንቀት የጠበበውን ደረታችንን አስፋው፤ በተስፋ መቁረጥ የጨለመውን ቀናችንን በብርሃንህ አድምቀው። ከሀራም ገንዘብ፣ ከሀራም እይታ እና ልብን ከሚያቆሽሽ ክፉ ንግግር ምላሳችንንና አካላችንን ጠብቅልን። ቤታችንን በቁርአን ድምፅ የደመቀ፣ በፍቅርና በመተሳሰብ የተሞላ የሰላም መንደር አድርግልን። ጌታችን ሆይ! ቀብራችንን ከጀነት ጨፌዎች አንዱ አድርግልን እንጂ ከእሳት ጉድጓዶች አታድርገው፤ በአርሽህ ጥላ ስር ከሚጠለሉት ምርጥ ባሮችህም መድበን። 🤲🏽 🍂 ከቁርአን አያህ... Share & Join: @Ke_quran_ayah

Открыть в Telegram
Просмотры1 550−18%к среднему
Пересылки—
Реакции61
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
13 ч1 180
25 ч1 550
  1. Через 24 часа1 550
  2. Всего сейчас1 550
#9470Опрос
Просмотры1 590−16%к среднему
Пересылки—
Реакции28
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
17 ч1 360
26 ч1 590
  1. Через 24 часа1 590
  2. Всего сейчас1 590
#9469Фото
Просмотры1 630−14%к среднему
Пересылки—
Реакции87
Комментарии—
#9467Текст

ኢማጅን በአላህ.. "በወንድሞቹ ቅናት ምክንያት በጨለማ ጉድጓድ ውስጥ የተጣለ፣ በኋላም በባርነት የተሸጠ፣ ከዚያም ባልሰራው ወንጀል ለዓመታት #በእስር ቤት የኖረ ያ ምስኪን ወጣት (ነብዩ ዩሱፍ)… 🥹ያ ሁሉ መከራ አልፎ፣ የአላህ ተርቲብና እቅድ ጊዜውን ጠብቆ ሲመጣ... በዚያች በበደለችው የግብፅ ምድር ላይ ትልቅ ባለስልጣንና ንጉስ ሆኖ ሲሾም… የረበና ሂክማ አልገረማችሁም? وَكَذَٰلِكَ مَكَّنَّا لِيُوسُفَ فِي الْأَرْضِ يَتَبَوَّأُ مِنْهَا حَيْثُ يَشَاءُ ۚ نُصِيبُ بِرَحْمَتِنَا مَن نَّشَاءُ ۖ وَلَا نُضِيعُ أَجْرَ الْمُحْسِنِينَ «እንደዚሁም ለዩሱፍ በምድር ላይ ከእሷ ከሚሻው ስፍራ የሚቀመጥ ሲሆን ስልጣንን ሰጠነው፤ እዝነታችንን ለምንሻው ሰው እናደርሳለን፤ የበጎ አድራጊዎችንም ምንዳ አናጠፋም።» (ዩሱፍ: 56) አኹና.. ብቻ በኸይር ስራ ላይ ተበራታ እንጂ፤ የጉድጓዱን #ጨለማ ወደ ቤተ-መንግስት ክብር የቀየረ ጌታ ያንተንም ህይወት ይቀይረዋል !" 🫰🏽🤍 🍂 ከ ቁርአን አያህ... Share & Join: @Ke_quran_ayah

Открыть в Telegram
Просмотры1 890−1%к среднему
Пересылки—
Реакции60
Комментарии—

Все посты

Связи