Переслано из ኦርቶዶክሳዊ ቻናል
🚨 ነፃ internet ተለቀቀ 🚨 ነፃ ኢንተርኔት በቴሌም በሳፋሪም ለማግኘት ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
Открыть в TelegramПереслано из ኦርቶዶክሳዊ ቻናል
🚨 ነፃ internet ተለቀቀ 🚨 ነፃ ኢንተርኔት በቴሌም በሳፋሪም ለማግኘት ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
Открыть в TelegramПереслано из ኦርቶዶክሳዊ ቻናል
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔
Открыть в TelegramПереслано из ኦርቶዶክሳዊ ቻናል
የአቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ የማይጠገቡ ትምህርቶች ለማግኘት ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ 🙏 https://t.me/Father_advices
Открыть в TelegramПереслано из Orthodox Tewahedo
📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? 📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው እና የሌሎችንም ........... የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻 👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 19 ч | 106 |
| 31 ч | 227 |
Переслано из Orthodox Tewahedo
🙋♂አንድጥያቄ ✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ⁉️✟
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 19 ч | 115 |
| 31 ч | 231 |
Переслано из የተዋሕዶ ቃልና ዜማ ☦️☦️
🌼 ምን ብትወደኝነው 🌼 ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ ኦ አምላኬ ዘመንን ካየሁ ከተሻገርኩኝ ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡህ እያልኩኝ/2/ ጠዋትም የለኝ ካንተ በቀር ማለዳዬ ነህ ማምሻዬም አንተ አልሻገርም አንተ ካልፈቀድህ ማዕበል ወጀቡን አሳልፈህ ጨለማውን አብርተህ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/ አዝ 🌼 🌼 🌼 ? አልፍ እንድትሆን አንተ የባረካት ከመሬት ወድቃ ትላንትናዬን ወዜን ባርከኸው ለዚህ ብበቃ ባጌጠችው የምድር መሀል ሆኜ እቀኛለሁ ስለአዳኜ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/ አዝ 🌼 🌼 ፍሬ ፈልገህ መጣህ ወደኔ በብርሀን ጸዳል ፀሐይ አውጥተህ ልትባርከው ጌታ ፈቅደሀል ያንተ ወንዞች ውሃ ከተሞሉ ተራራዎችም ምስጋናህን ያመጣሉ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/ አዝ 🌼 🌼 ማለፍ በክንድህ አዲስ ዘመንን ላንተ መዋጀት ግዛው ዘመኔን ውረስ አምላኬ የኔን ማንነት አዝማናቱ ስራህን እያሳየ ልሁንልህ ከዓለም የተለየ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/ አዝ 🌼 🌼 ቀንን ብቆጥር ዘመን ባሰላ ካልተለወጥኩኝ ከጸጋህ ዙፋን በዕምነት ቀርቤ ካልተፈወስኩኝ ምን ሊረባኝ ካንተ ጋር ካላረጀሁ ያለቃልህ በዘመን እንዲያው ባውጀው በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/ መዝሙር ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች •➢ ሼር // SHARE 👇👇👇 @OrthoMezmur16 ╰═══❖•🌺•❖═══╯
Открыть в TelegramПереслано из ያሬዳውያን
ድንቅ አድርጎልኛል ድንቅ አድርጎልኛል የሠራዊት ጌታ (2) አልረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ (2) አ.ዝ ========= ድንቅ አድርጎልኛል በደሌን ሳይቆጥር ድንቅ አድርጎልኛል ወደቤቱ ጠራኝ ድንቅ አድርጎልኛል ረክሼ ሳለሁ ድንቅ አድርጎልኛል ልጄ ሆይ ና አለኝ ድንቅ አድርጎልኛል በዳግም ምጻቱ ድንቅ አድርጎልኛል መንግስቱን ሊያወርሰኝ አ.ዝ =========== ድንቅ አድርጎልኛል ከአንበሳ መንጋጋ ድንቅ አድርጎልኛል ከጉድጓድ አወጣኝ ድንቅ አድርጎልኛል በጠላቶቼ ፊት ድንቅ አድርጎልኛል ግርማ ሞገስ ሰጠኝ ድንቅ አድርጎልኛል ምን እመልሳለሁ ድንቅ አድርጎልኛል እንዲ ለወደደኝ አ.ዝ =========== ድንቅ አድርጎልኛል ጠላቶቼ ሁሉ ድንቅ አድርጎልኛል ሲጓደዱብኝ ድንቅ አድርጎልኛል ማን ይደርስለታል ድንቅ አድርጎልኛል እያሉ ሲሉኝ ድንቅ አድርጎልኛል ፈጥነህ ደረስክልኝ ድንቅ አድርጎልኛል ከሞት አዳንከኝ አ.ዝ ==========
Открыть в Telegramየበዓሉ መጠሪያ ስሞች 1. ደብረ ታቦር የተባለው ጌታ ክብሩን የገለጠበት ስፍራ ደብረ ታቦር ስለሆነ በዚሁ በዓሉ ስያሜውን አግኝቷል። 2. ቡሔ ይባላል ፦ ቡሄ ብርሃን ማለት ነው በደብረታቦር ቧ ብሎ የተገለጠውንየጌታችንን የፊቱን ብርሃን ጸዳል፤ የልብሱንም እንደ ነጭ በረዶ ጸዓዳ መሆን ያስረዳል፡፡ 3. ቡሔ ማለት መላጣ (ገላጣ) ማለት ነው፡፡ይኸውም በበዓሉ ዋዜማ ልጆች ‹‹ ቡሔ በሉ፤ ቡሔ መጣ ፣ ያ መላጣ፣ ቅቤ ቀቡት እንዳይነጣ›› ይላሉ እዚህ ላይ ቡሄ ያለው ዳቦውን ነው፡፡ 4. "ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት›" እንደሚባል ወቅቱበሃገራችን የጸዓተ ክረምት ዋዜማ ስለሆነ የክረምቱ አፈናው ተወግዶ /ተጋምሶ/ የብርሃን ወገግታ የሚታይበት ፤ በዶፉና በጎርፉ ተሸፍና የነበረች መሬት የምትገለጥበት በመሆኑ ነው፡፡ 5. ቡሔ (ቡሔእየ) ተብሎ ይተረጎማል ይኸውም የደብረታቦር እለት እርሾ ሳይገባበት ተቦክቶ የሚጋገረውን ኅብስት ያሳያል፡፡ 6. ችቦ የመብራቱ ፣ የሙልሙል ዳቦ የመጋገሩና የጅራፍ ማጮኽ ምክንያት መብራት የሚበራው 12 ለ13 ዋዜማ ሌሊት በ3 ሰዓት ነው የጌታችን ክብሩ በተገለጠበት ጊዜ ብርሃኑ የሌሊቱን ጨለማ ገፍቶት እስከ አርሞንዔም ደርሶ ነበርና በዚያ አካባቢ የነበሩ እረኞች በሁኔታው ተገርመው ቀንም መስሎኣቸው ሌሊቱም ተዘንግቷቸው በዚያው ቆይተው ነበርና ቤተሰቦቻቸው ምን አግኝቷቸው ይሆን በማለት መብራት አብርተው (ችቦ ይዘው)፣ የሚመገቡትን ይዘው/ሙልሙል/ልጆቻቸውን ፍለጋ ወጥተዋል እረኞችም ያሉበትን ቦታ ለቤተሰቦቻቸው ጅራፍን በማጮኸ አመልክተዋቸዋልና ይህን ለማሰብ ነው፡፡ ዋናው ምሥጢሩ ግን፡- የችቦው ብርሃን የጌታ ክብር መገለጡን፣ የጅራፋ ጩኸት ሐዋርያትን ያስደነገጣቸው የአብ የምስክርነቱ ቃል ምሳሌ ሲሆን፣ ኅብስቱ ጌታችን በመስቀል ላይ መሥዋዕት የመሆኑ (የሥጋወደሙ) ምሳሌ ነው፡፡ • ከላይ እናዳየነው ጅራፋ መጮኹ የአብ የምስክርነቱ ቃል ምሳሌ ነው ይኸውም በታቦር ተራራ ላይ እንደሆነም ተገልጧል ስለዚህ ዛሬም ምሳሌነቱን ለማጉላት ጅራፍ የማጮኹን ሥርዓት በተራራ ማድረግ የተሻለ ነው፡፡ ከዚህ በተረፈ ግን ሥርዓቱን ባልጠበቀ መልኩ ማክበሩ ሃይማኖታዊ ትውፊት የለውም ይልቁንም ሰውን ለማስደንገጥ ተብሎ በአስደንጋጭ ነገሮች ሰውን ማስደንገጥ የበዓሉን ሥርዓት ማሳደፍም ከመሆኑም በላይ ከሃይማኖተኛ ሰው የማይጠበቅ የሰውን መብትና ክብር መንካት ነው ጌታችን በብርሃን ንስሓ እንመላለስ ዘንድ ዓይነ ልቡናችንን ብሩህ ያድርግልን፡፡
Открыть в Telegramhttps://youtube.com/channel/UC7rajV6cUgPWlPegMK3qtyg?si=3I9X9hThRW_HXhXj ይሄንን የዩቱብ ቻናል subscribe በማድረግ ወንድማችን ን እናግዝ
Открыть в TelegramПереслано из መዝሙርን በግጥም
3.🥰ቅኔ ከአፌ ፈሰሰ 🥰 @igziyabhern ቅኔ ከአፌ ፈሰሰ ያንቺን ስም እያወደሰ ማርያም ማርያም እያልኩኝ ሰልፉን በድል አለፍኩኝ ህይወት በምት ተደምድሞ ስጋ በነብሴ ተሹሞ ጠላት በሴራው ሳይጥለኝ ድንግል ምልጃሽ ነው ያዳነኝ አዝ____ ነጋ ያ ክፋ ጨለማ ጥልቁን ስምሽን ሲሰማ መቼም ጠርቼሽ አላፍርም ፀንቷል ኪዳንሽ ዘላለም አዝ___ ጎድሎ አያውቅም መዳፌ ላንቺ ቅኔ ተሰልፌ ትርፌ በረከቴ ነሽ አምሳል ወደር የሌለሽ አዝ___ ዛሬ ሚያስፈራኝ የለም ከቦኝ የልጅሽ ሰላም ትምክት ጋሻ ሆነሽኛል ግርማሽ ዙሪያዬን ከቦኛል ዘማሪ ቅድስት ምትኩ @gtm_mezmure
Открыть в Telegram👥 Refer & Earn Program 🚀 Invite your friends and earn limitless crypto! 🎁 You will receive $1.00 USDT for every valid user who joins through your link. 🔗 Your Exclusive Referral Link: https://t.me/usdtxtrustwallte_tbbot?start=1432092209 📢 Share this link with your network and start earning!
Открыть в Telegram