በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ታኅሣሥ 04 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “ፕሮቴስታንታውያን በኢትዮጵያ ፖለቲካ፥ ከዐፄ ፋሲለደስ (1632) እስከ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (2010-20..)" የተሠኘው፥ በዮናስ ጎርፌ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
Открыть в TelegramHintset
Hintset is set up to have a contribution to the building-up process of the Ethiopian Evangelical Church, focusing on Biblical and Ethical values. Get hundreds of resources on hintset.org FB: fb.com/hintset YT: youtube.com/hintsetube @ContactHintsetBot
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 30 окт. 2026 г. | 1 860 |
| 9 нояб. 2026 г. | 1 570 |
| 11 нояб. 2026 г. | 1 560 |
| 12 нояб. 2026 г. | 3 640 |
| 20 нояб. 2026 г. | 1 040 |
| 23 нояб. 2026 г. | 609 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры3,64 тыс.Пересылки—Реакции6Комментарии—
- 02Просмотры1,86 тыс.Пересылки—Реакции4Комментарии—
- 03Просмотры1,57 тыс.Пересылки—Реакции5Комментарии—
- 04Просмотры1,56 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
Новые посты
"የዮሐንስ ወንጌል፥ ጥራዝ 1፥ ምዕራፍ 1-10" በተሠኘው የአክሊሉ ኩማ የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ መጽሐፍ ላይ የተደረገ የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት 2019 ዓ.ም.| https://youtu.be/xsQSPrnVWXg ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
Открыть в Telegramበሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ የፊታችን እሑድ፥ ኅዳር 06 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “ወንጌል፥ ይዘቱና አቀራረቡ" የተሠኘው፥ በበርናባስ ዘመነ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
Открыть в Telegram"የዮሐንስ ወንጌል፥ ጥራዝ 1፥ ምዕራፍ 1-10" በተሠኘው የአክሊሉ ኩማ የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ መጽሐፍ ላይ የቀረበ የመጽሐፍ ግምገማ | ሕንጸት 2019 ዓ.ም.| https://youtu.be/l8joMA3QR_I ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
Открыть в Telegramውድ የሕንጸት ቤተ ሰቦች በ2019 ዓ.ም. ለሚካኼደው ዓመታዊው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና መርሓ ግብር፥ በዝግጅት ላይ እንገኛለን። በዚህ ዝርዝር ውስጥ ያልተካተቱ ነገር ግን ከመስከረም 01/2018 እስከ ጳጉሜ 05/2018 ድረስ ለመጀመሪያ ጊዜ የታተሙ መጻሕፍትን ጠቁሙን። በዚህ ዝርዝር ውስጥ መጽሐፋችሁ የተካተተ ጸሓፊያን፣ የመጽሐፋችሁን 2 ኮፒ ለዝግጅት ክፍላችን እስከ ኅዳር 10፥ 2019 ዓ.ም. ድረስ እንድትልኩልን እንጠይቃለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
Открыть в Telegram"በታችም በምድር" በተሠኘው የሌሊሳ ግርማ መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት 2019 ዓ.ም.| https://youtu.be/Tdhp14pYm7E ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
Открыть в Telegramበሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ኅዳር 06 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “ወንጌል፥ ይዘቱና አቀራረቡ" የተሠኘው፥ በበርናባስ ዘመነ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
Открыть в Telegramበሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ጥቅምት 08 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “የዮሐንስ ወንጌል፦ ጥራዝ 1፥ ምዕራፍ 1-10" የተሠኘው፥ በአክሊሉ ኩማ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
Открыть в Telegram"በታችም በምድር" በተሠኘው የሌሊሳ ግርማ መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ የመጽሐፍ ግምገማ | ሕንጸት 2019 ዓ.ም.| https://youtu.be/zH2DVbaCK58 ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች@ne_siha_eslamikРелигия4,65 тыс.
(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17@eyubibleteachingsРелигия4,64 тыс.
መልህቅ@zanchorРелигия4,62 тыс.
@Book for all@bookforРелигия4,87 тыс.
Nejashi Printing Press@nejashippРелигия4,58 тыс.
Adoni Gospel channel@adonigospelРелигия4,58 тыс.
EOTC Books የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. መጻሕፍት@ethiopian_orthodox_tewahdo_booksРелигия4,58 тыс.
JUMJ Official Page - main campus@jumjofficialpageРелигия4,55 тыс.