✍️ የአዲስ ኪዳንን ግሪክ ቋንቋ በኦንላይን ይማሩ!! KOINE GREEK ONLINE CLASS የአዲስ ኪዳንን ቃል ሲያነቡ የግሪኩን ትክክለኛ ትርጉም፣ የቃላቱን ሰዋሰዋዊ ግንኙነትና የጸሐፊውን የጽሑፍ ዓላማ በቀጥታ መመርመር ይፈልጋሉ? 📌 የአዲስ ኪዳንን የመጀመሪያ ቋንቋ ይማሩ!! 👉 በትምህርቱ የሚያገኙት፦ 📌 የኮይኔ ግሪክ ፊደላት፣ አነባበብና አጻጻፍ 📌የግሪክ ሰዋሰው (Greek Grammar) በጥልቀት 📌 Nouns, Pronouns, Adjectives & Articles 📌 Verbs: Tense, Voice, Mood, Person & Number 📌 Participles, Infinitives & Prepositions 📌 Greek Syntax and Sentence Analysis 📌 የግሪክ ቃላት ትርጉምና የቃላት ጥናት (Lexical Studies) 📌 የግሪክ ጽሑፋዊ ትንተና (Greek Exegesis) 📌 የሴፕቱዋጀንት ታሪካዊ አመጣጥና ዳራ 📌 የዕብራይስጥ ጽሑፍና የግሪክ LXX ንጽጽር 👉 ለማን ይጠቅማል? ለፓስተሮች፣ ለአስተማሪዎች፣ ለሰባኪዎች፣ ለመጽሐፍ ቅዱስ መምህራን፣ ለቲዎሎጂ ተማሪዎችና አዲስ ኪዳንን በጥልቀት ማጥናት ለሚፈልጉ ሁሉ የቃሉ ወዳጆች ሁሉ!! 📌 ከመሠረቱ ጀምረን በተደራጀ መልኩ እንማራለን!! 👉 የትምህርቱ አቀራረብ 📌 በቀጥታ የኦንላይን ክላስ (Live Online Class) 📌 ከመሠረቱ ጀምሮ በደረጃ የተከፋፈለ ትምህርት 📌 በተግባራዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌዎች የተደገፈ 📌 ከየትኛውም ቦታ ሆነው መማር ይችላሉ የአዲስ ኪዳንን ግሪክ መማር ተጨማሪ እውቀት ብቻ አይደለም፤ በተጻፈበት ቋንቋ መልዕክቱን የመረዳት እድል ማግኘት ነው!! ምዝገባ ተጀምሯል!! ለምዝገባና ለተጨማሪ መረጃ በ Inbox ያነጋግሩኝ። 0906114984 👉 ሄኖክ አሸብር
Открыть в Telegram
የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 28 окт. 2026 г. | 1 390 |
| 3 нояб. 2026 г. | 993 |
| 12 нояб. 2026 г. | 865 |
| 20 нояб. 2026 г. | 634 |
| 21 нояб. 2026 г. | 400 |
| 23 нояб. 2026 г. | 257 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры1,39 тыс.Пересылки—Реакции9Комментарии—
- 02Просмотры993Пересылки—Реакции14Комментарии—
- 03Просмотры868Пересылки—Реакции10Комментарии—
- 04Просмотры862Пересылки—Реакции28Комментарии—
Новые посты
#የአዲስ_ኪዳንን_ግሪክ_በኦንላይን_ይማሩ!! Koine Greek Online Class ትምህርቱ የሚሰጠው በዋትሳፕ በኦንላይን ነው (በሳምንት 3 ቀን) በየዕለቱ ደግሞ ተጨማሪ መማሪያ እልካለሁ ጥናቶች መልመጃዎች አሳይመንቶች ቼክ ይደረጋሉ ትምህርቱ 6 ወር የሚፈጅ ነው መማሪያ ቪዲዮዎች ኦዲዮዎችና የተዘጋጀ Pdf አለ (ሌሎችም አዲስ ኪዳንን ይበልጥ ለማወቅ የሚረዱ መርጃ መጽሐፎች አሉ) እንደ እግዚአብሔር ጸጋ እርዳታ ጥሩ ጊዜ እንደምናሳልፍ አምናለሁ🙏🙏🙏 ተማሪዎች እየተመዘገቡ ስለሆነ ቶሎ እንጀምራለን ለመመዝገብ 👇👇👇👇👇 ስም__ ስልክ__ አድራሻ__ በቴሌግራም 0906114984 👉 Henok Ashebir
Открыть в Telegram✍️ የአዲስ ኪዳንን ግሪክ ቋንቋ በኦንላይን ይማሩ!! KOINE GREEK ONLINE CLASS የአዲስ ኪዳንን ቃል ሲያነቡ የግሪኩን ትክክለኛ ትርጉም፣ የቃላቱን ሰዋሰዋዊ ግንኙነትና የጸሐፊውን የጽሑፍ ዓላማ በቀጥታ መመርመር ይፈልጋሉ? 📌 የአዲስ ኪዳንን የመጀመሪያ ቋንቋ ይማሩ!! 👉 በትምህርቱ የሚያገኙት፦ 📌 የኮይኔ ግሪክ ፊደላት፣ አነባበብና አጻጻፍ 📌የግሪክ ሰዋሰው (Greek Grammar) በጥልቀት 📌 Nouns, Pronouns, Adjectives & Articles 📌 Verbs: Tense, Voice, Mood, Person & Number 📌 Participles, Infinitives & Prepositions 📌 Greek Syntax and Sentence Analysis 📌 የግሪክ ቃላት ትርጉምና የቃላት ጥናት (Lexical Studies) 📌 የግሪክ ጽሑፋዊ ትንተና (Greek Exegesis) 📌 የሴፕቱዋጀንት ታሪካዊ አመጣጥና ዳራ 📌 የዕብራይስጥ ጽሑፍና የግሪክ LXX ንጽጽር 👉 ለማን ይጠቅማል? ለፓስተሮች፣ ለአስተማሪዎች፣ ለሰባኪዎች፣ ለመጽሐፍ ቅዱስ መምህራን፣ ለቲዎሎጂ ተማሪዎችና አዲስ ኪዳንን በጥልቀት ማጥናት ለሚፈልጉ ሁሉ የቃሉ ወዳጆች ሁሉ!! 📌 ከመሠረቱ ጀምረን በተደራጀ መልኩ እንማራለን!! 👉 የትምህርቱ አቀራረብ 📌 በቀጥታ የኦንላይን ክላስ (Live Online Class) 📌 ከመሠረቱ ጀምሮ በደረጃ የተከፋፈለ ትምህርት 📌 በተግባራዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌዎች የተደገፈ 📌 ከየትኛውም ቦታ ሆነው መማር ይችላሉ የአዲስ ኪዳንን ግሪክ መማር ተጨማሪ እውቀት ብቻ አይደለም፤ በተጻፈበት ቋንቋ መልዕክቱን የመረዳት እድል ማግኘት ነው!! ምዝገባ ተጀምሯል!! ለምዝገባና ለተጨማሪ መረጃ በ Inbox ያነጋግሩኝ። 0906114984 👉 ሄኖክ አሸብር
Открыть в Telegram✍️ መዝሙር ከስብከት በላይ..... **** ሰባኪዎች ከመስበካቸው በፊት ስብከታቸውን 5 ጊዜ የሚፈትሹ ከሆነ ዘማሪዎች ከመዘመራቸው በፊት መዝሙራቸውን 50 ጊዜ ሊፈትሹ ይገባል። ሕዝቡ በስብከት ከሚሳሳተው በላይ በዝማሬ ለመሳሳት የተጋለጠ ነው። ስብከትን መጻፍና ማንበብ የሚችሉ ሳይቀሩ ወረቀት ላይ ጽፈው እንኳን ይረሱታል መዝሙርን ግን መጻፍና ማንበብ የማይችሉ እንኳን እድሜ ልካቸውን በቃላቸው ይደግሙታል ከነፍሳቸው ይገምዱታል በልባቸው ያነቡታል!! ህጻናት አፍ ይፈቱበታል፣ ያድጉበታል፣ ይጎረምሱበታል፣ ይጎለምሱበታል ያረጁበታልም!! ዘማሪዎች በእግዚአብሔር ቃል የተሞሉ ሊሆኑ ይገባል። "ጽድቄ የመርገም ጨርቅ ነው" ብለውም ሆነ "ጽድቄ ነህ ቅድስናዬ ብለው" በአማኙ ልብ መክረም የሚችሉት እነርሱ ናቸውና!! #ሄኖክ_አሸብር
Открыть в Telegram✍️ መዝሙር ክርስቶስ ተኮር ሊሆን ይገባል!! "ክርስቶስ የቤተክርስቲያን ዜማ ነው። በፍቅር ተስማምታችሁ የእግዚአብሔርን ቃል በአንድ ድምፅ በኢየሱስ ክርስቶስ ለአብ ዘምሩ።" - አግናጥዮስ (35-110 ዓ.ም) "ክርስቶስ አዲስ መዝሙር ነው። የእግዚአብሔር ቃል ሰላምና ስምምነትን የሚያመጣ አዲሱ ዝማሬያችን ሆኗል።" - ክሌመንት (150-215 ዓ.ም) "የእግዚአብሔርን ክብር ከፍ ለማድረግ መዝሙር ተሰጥቶናልና ቤተ ክርስቲያን ትዘምር፣ ስንዘምርም የመዝሙራችን ሁሉ ዋና ነገር ክርስቶስ ነው።" - ጆን ካልቪን (1509 - 1564) "የክርስቶስ ፍቅር የመዝሙሮችህ ሁሉ ጭብጥ ይሁን። - ጆርጅ ኋይትፊልድ (1714-1770) "እስትንፋስ እስካለኝ ድረስ አዳኝ የሆነውን የክርስቶስን ፍቅር እዘምራለሁ፤ የሰማይና የምድር ጣፋጩ መዝሙር ይሄ ነው።" - ጆን ኒውተን (1725-1807) "ለክርስቶስ የቀረበ አንድ የምስጋና ስንኝ እርሱን ገለል ካደረገ ገጽ ሙሉ ምርጥ ግጥም ይልቅ ዋጋ አለው።" - ቻርልስ ስፐርጅን (1834-1892) "በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለው ምርጡ መዝሙር ክርስቶስ ኢየሱስን ከፍ የሚያደርገው ነው። መልዕክቱ ክርስቶስ ካልሆነ የወንጌል መዝሙር አይደለም።"-ቻርልስ ስፐርጅን (1834-1892) “መዝሙር ስብከት መድረስ ከማይችልበት ቦታ ሊደርስ ይችላል። በልብ ሲዘመር ቃላት ብቻ ሊናገሩት በማይችሉት መልኩ የክርስቶስን ፍቅር ይናገራል። ዲ.ኤል. ሙዲ (1837-1899) "ከሺህ የሥነምግባር ትምህርቶች በላይ ስለ ክርስቶስ ደም የሚናገር መዝሙር የኃጢአተኞችን ልብ ለመንካት የበለጠ ኃይል አለው። - ዲ.ኤል. ሙዲ (1837-1899) #ሄኖክ_አሸብር
Открыть в Telegram📌📌📌ይሄን ዕድል ይጠቀሙ!! #በPdf_ያግኙ!! 👉 1 መጽሐፍ ገዝተው 👉 2 መጽሐፍ በነጻ ያግኙ!! "ኤል-ሃሌል" የግጥም መድብልን በPdf በመግዛት "መማጸኛ ከተማዬ" እና "የቀራንዮ የፍቅር ጭማቂ" በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ🙏🙏🙏 "ኤል-ሃሌል" 👉 350 ብር 1000401587407 CBE 👉Henok Ashebir ቴሌብር 👉 0906114984 በ Pdf ማግኘት የምትፈልጉ በቴሌግራም አውሩኝ 👉 0906114984 #ሄኖክ_አሸብር
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
ግጥም 🇪🇹@kidapoimИскусство3,81 тыс.
ግጥም ፍቅር ቅኔ@hollypoemИскусство2,26 тыс.
ግጥም የልብ ድምፅ@yenegitiem21Искусство2,2 тыс.
ወኔ እና ቅኔ -(ፈይሠል አሚን)@huluezihИскусство7,46 тыс.
Sona walaloo@bashannanuufИскусство1,87 тыс.
🕯️የህላዌ ብዕር✍️@poem_hiweИскусство1,25 тыс.
የሶላ ደብዳቤ@ammelakulettersИскусство1,12 тыс.
የፍፄ ግጥሞች@poimfitsaeИскусство1,04 тыс.