Кабинет

Посты канала የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

сначала новые

#1709Фото

✍️ የአዲስ ኪዳንን ግሪክ ቋንቋ በኦንላይን ይማሩ!! KOINE GREEK ONLINE CLASS የአዲስ ኪዳንን ቃል ሲያነቡ የግሪኩን ትክክለኛ ትርጉም፣ የቃላቱን ሰዋሰዋዊ ግንኙነትና የጸሐፊውን የጽሑፍ ዓላማ በቀጥታ መመርመር ይፈልጋሉ? 📌 የአዲስ ኪዳንን የመጀመሪያ ቋንቋ ይማሩ!! 👉 በትምህርቱ የሚያገኙት፦ 📌 የኮይኔ ግሪክ ፊደላት፣ አነባበብና አጻጻፍ 📌የግሪክ ሰዋሰው (Greek Grammar) በጥልቀት 📌 Nouns, Pronouns, Adjectives & Articles 📌 Verbs: Tense, Voice, Mood, Person & Number 📌 Participles, Infinitives & Prepositions 📌 Greek Syntax and Sentence Analysis 📌 የግሪክ ቃላት ትርጉምና የቃላት ጥናት (Lexical Studies) 📌 የግሪክ ጽሑፋዊ ትንተና (Greek Exegesis) 📌 የሴፕቱዋጀንት ታሪካዊ አመጣጥና ዳራ 📌 የዕብራይስጥ ጽሑፍና የግሪክ LXX ንጽጽር 👉 ለማን ይጠቅማል? ለፓስተሮች፣ ለአስተማሪዎች፣ ለሰባኪዎች፣ ለመጽሐፍ ቅዱስ መምህራን፣ ለቲዎሎጂ ተማሪዎችና አዲስ ኪዳንን በጥልቀት ማጥናት ለሚፈልጉ ሁሉ የቃሉ ወዳጆች ሁሉ!! 📌 ከመሠረቱ ጀምረን በተደራጀ መልኩ እንማራለን!! 👉 የትምህርቱ አቀራረብ 📌 በቀጥታ የኦንላይን ክላስ (Live Online Class) 📌 ከመሠረቱ ጀምሮ በደረጃ የተከፋፈለ ትምህርት 📌 በተግባራዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌዎች የተደገፈ 📌 ከየትኛውም ቦታ ሆነው መማር ይችላሉ የአዲስ ኪዳንን ግሪክ መማር ተጨማሪ እውቀት ብቻ አይደለም፤ በተጻፈበት ቋንቋ መልዕክቱን የመረዳት እድል ማግኘት ነው!! ምዝገባ ተጀምሯል!! ለምዝገባና ለተጨማሪ መረጃ  በ Inbox ያነጋግሩኝ። 0906114984 👉 ሄኖክ አሸብር

Открыть в Telegram
Просмотры257−67%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#1708Фото
Просмотры400−48%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#1707Фото

Просмотры634−18%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#1706Фото
Просмотры862+12%к среднему
Пересылки—
Реакции28
Комментарии—
#1705Фото

✍️ መዝሙር ክርስቶስ ተኮር ሊሆን ይገባል!! "ክርስቶስ የቤተክርስቲያን ዜማ ነው። በፍቅር ተስማምታችሁ የእግዚአብሔርን ቃል በአንድ ድምፅ በኢየሱስ ክርስቶስ ለአብ ዘምሩ።" - አግናጥዮስ (35-110 ዓ.ም) "ክርስቶስ አዲስ መዝሙር ነው።  የእግዚአብሔር ቃል ሰላምና ስምምነትን የሚያመጣ አዲሱ ዝማሬያችን ሆኗል።" - ክሌመንት (150-215 ዓ.ም) "የእግዚአብሔርን ክብር ከፍ ለማድረግ መዝሙር ተሰጥቶናልና ቤተ ክርስቲያን ትዘምር፣ ስንዘምርም የመዝሙራችን ሁሉ ዋና ነገር ክርስቶስ ነው።" - ጆን ካልቪን (1509 - 1564) "የክርስቶስ ፍቅር የመዝሙሮችህ ሁሉ ጭብጥ ይሁን። - ጆርጅ ኋይትፊልድ (1714-1770) "እስትንፋስ እስካለኝ ድረስ አዳኝ የሆነውን የክርስቶስን ፍቅር እዘምራለሁ፤ የሰማይና የምድር ጣፋጩ መዝሙር ይሄ ነው።" - ጆን ኒውተን (1725-1807) "ለክርስቶስ የቀረበ አንድ የምስጋና ስንኝ እርሱን ገለል ካደረገ ገጽ ሙሉ ምርጥ ግጥም ይልቅ ዋጋ አለው።" - ቻርልስ ስፐርጅን (1834-1892) "በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለው ምርጡ መዝሙር ክርስቶስ ኢየሱስን ከፍ የሚያደርገው ነው። መልዕክቱ ክርስቶስ ካልሆነ የወንጌል መዝሙር አይደለም።"-ቻርልስ ስፐርጅን (1834-1892) “መዝሙር ስብከት መድረስ ከማይችልበት ቦታ ሊደርስ ይችላል። በልብ ሲዘመር ቃላት ብቻ ሊናገሩት በማይችሉት መልኩ የክርስቶስን ፍቅር ይናገራል። ዲ.ኤል. ሙዲ (1837-1899) "ከሺህ የሥነምግባር ትምህርቶች በላይ ስለ ክርስቶስ ደም የሚናገር መዝሙር የኃጢአተኞችን ልብ ለመንካት የበለጠ ኃይል አለው።  - ዲ.ኤል. ሙዲ (1837-1899) #ሄኖክ_አሸብር

Открыть в Telegram
Просмотры868+12%к среднему
Пересылки—
Реакции10
Комментарии—
#1699Фото
Просмотры1 390+80%к среднему
Пересылки—
Реакции9
Комментарии—