Кабинет

Посты канала 🇪🇹ኢትዮ University

сначала новые

#22665Фото
Просмотры7 390−56%к среднему
Пересылки19
Реакции33
Комментарии—
#22664Фото
Просмотры11 977−29%к среднему
Пересылки16
Реакции43
Комментарии—
#22663Фотоизменён

በኡጋንዳ ትምህርት ቤቶች የወጣው የፀጉር አቆራረጥ መመሪያ በጥቁር ሴቶች ላይ ተግባራዊ ተደርጎ በነጭ ሴቶች ላይ አለመተግበሩ ቅሬታ ፈጥሯል በመመሪያው መሰረት ጥቁር ሴት ተማሪዎች ፀጉራቸውን እንዲቆረጡ ሲገደዱ የውጭ ዝርያ ያላቸው ተማሪዎች ግን ፀጉራቸውን እንዲያሳድጉ መፈቀዱ አነጋጋሪ ሆኗል ​በበርካታ የኡጋንዳ ትምህርት ቤቶች ጥቁር ሴት ተማሪዎች ፀጉራቸውን አሳጥረው እንዲቆረጡ ሲገደዱ፣ የውጭ ሀገር ዝርያ ያላቸው ሴት ተማሪዎች ግን ፀጉራቸውን አስረዝመው እንዲይዙ ይፈቀድላቸዋል። ​በካምፓላ በሚገኘው ናቢሱንሳ የልጃገረዶች ትምህርት ቤት የሌላ ዘር ያላቸው ልጃገረዶች ፀጉራቸውን ማሳደግ እንደሚችሉ ግሎባል ፕሬስ ጆርናል ዘግቧል። በተመሳሳይ በሜንጎ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትም የውጭ ዝርያ ያላቸው ኡጋንዳውያን እና ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ብቻ ከዚህ ሕግ ነፃ መሆናቸውን ዴይሊ ሞኒተር ባወጣው ዘገባ አስነብቧል። ​የትምህርት ቤት ኃላፊዎች ለዚህ አሰራር ትግበራ ከንጽህና እና ወጪ ቆጣቢነት አንስቶ ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን እስከመቀነስ ድረስ የተለያዩ ምክንያቶችን ያቀርባሉ።አንድ የትምህርት ቤት ኃላፊ የሀገሬው ልጃገረዶች ፀጉራቸውን ካሳደጉ ለተባዮች ሊጋለጡ ይችላሉ ሲሉ፤ ሌላኛው ደግሞ የውጭ ዝርያ ያላቸው ተማሪዎች በባህላቸው እና በእምነታቸው ምክንያት ረጅም ፀጉር እንዲይዙ እንደሚፈቀድላቸው ገልጸዋል። ​ይሁን እንጂ በሀገሪቱ ፀጉርን ማሳጠርን የሚያስገድድ ምንም ዓይነት ብሔራዊ ሕግ የለም። እያንዳንዱ ትምህርት ቤት የራሱን ደንብ የሚያወጣ ሲሆን፣ እንደ ጋያዛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ያሉ አንዳንድ ተቋማት ሁሉም ሴት ተማሪዎች ተፈጥሯዊ ፀጉራቸውን እንዲይዙ ይፈቅዳሉ። ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️

Открыть в Telegram
Просмотры14 464−14%к среднему
Пересылки6
Реакции94
Комментарии—
#22662Фото
Просмотры13 390−20%к среднему
Пересылки0
Реакции7
Комментарии—
#22660Текстизменён
Просмотры13 901−17%к среднему
Пересылки0
Реакции20
Комментарии—
#22659Фото

የመውጫ ፈተና ድጋሚ (Re-sit) ምዝገባ ተጀምሯል። 1. ምዝገባ: https://exam.ethernet.edu.et → Re-sit registration። ሁሉንም ደረጃዎች በመከተል ምዝገባችሁን አጠናቁ። ምዝገባው እስከ ኅዳር 21/2019 ዓ.ም ምሽት 5:30 ሰዓት ድረስ ብቻ ይቆያል። 2. ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ  እና በፋይዳ የተመዘገበ ስልክ ያስፈልጋል። 3. ክፍያ ከመፈጸማችሁ በፊት የፈተና ጣቢያና ካምፓስ መምረጥ አለባችሁ። ጣቢያ ሳትመርጡ ክፍያ መፈጸም አይቻልም። 4. የመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ ለ48 ሰዓት ብቻ ይያዝላችኋል። በ48 ሰዓት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸማችሁ ቦታው ለሌሎች ይለቀቃል፤ ከዚያ በኋላ ቦታ ካለ መክፈል ትችላላችሁ፣ ቦታው ከሞላ ግን ድጋሚ በመግባት ሌላ ጣቢያ መምረጥ ይኖርባችኋል። ክፍያ ከፈጸማችሁ በኋላም ቦታ እስካለ ድረስ ጣቢያችሁን መቀየር ትችላላችሁ። 5. የአገልግሎት ክፍያ 2,000 ብር ነው። በቴሌ ብር  የምትፈጽሙ ይሆናል። 6. የመፈተኛ ፓስዎርድና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜ ሲደርስ ይሰጣችኋል። 7. username የረሳችሁ "Forgot username" በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ። ከዚህ ቀደም ከአንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም username ያሳያል፤ አንዱን ብቻ ይዛችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Открыть в Telegram
Просмотры17 728+5%к среднему
Пересылки294
Реакции54
Комментарии—
#22658Фото

የኢትዮጵያ የአጥንት ሕክምና ባለሙያዎች ቁጥር ከፍተኛ ዕድገት አስመዘገበ ​የኢትዮጵያ የአጥንት ሕክምና ሃኪሞች ማኅበር 19ኛውን ዓመታዊ ጉባኤ ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ጋር በመተባበር ባካሄደበት ወቅት፣ ባለፉት 23 ዓመታት የዘርፉ ባለሙያዎች ቁጥር ከ50 በታች ከነበረበት ወደ 790 ማደጉ ተገልጿል። ጉባኤው የአጥንት ሕክምናን በማዘመን፣ የሳይንሳዊ ጥናት ውጤቶችን በተግባር በመጠቀምና የማኅበረሰቡን ተሳትፎ በማጠናከር ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ ከአባላቱ መካከል 463ቱ በሙያው አገልግሎት እየሰጡና 327ቱ በ13 የሕክምና ማሰልጠኛ ተቋማት በስፔሻሊቲ ደረጃ እየሰለጠኑ ይገኛሉ። የማሰልጠኛ ተቋማት ቁጥርም ከአንድ ወደ 13 ማደጉ የሥልጠና አቅምን ከማሳደጉ በተጨማሪ አገልግሎቱን ከአዲስ አበባ ወደ ክልሎች ለማስፋት እድል ፈጥሯል። ​ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት የአጥንት ሕክምና ባለሙያዎችና ተማሪዎች ሥልጠና በመስጠት ቀጣናዊ አስተዋጽኦ እያበረከተች ትገኛለች ተብሏል። ከደቡብ ሱዳን፣ ሩዋንዳ፣ ሶማሊያ፣ ሶማሊላንድ፣ ኬንያ፣ ዩጋንዳና ዛምቢያ የመጡ ተማሪዎችና ባለሙያዎች በሀገሪቱ እየሰለጠኑ ሲሆን፣ በተለይ በደቡብ ሱዳን ካሉ የአጥንት ሕክምና ባለሙያዎች አንድ አራተኛው በኢትዮጵያ የሰለጠኑ መሆናቸው ተጠቁሟል። ​ምንም እንኳን ዕድገት ቢመዘገብም የዘርፉ ተግዳሮቶች አሁንም ፈታኝ ሆነው ቀጥለዋል። ከሕዝብ ቁጥር አንጻር የባለሙያዎች እጥረት፣ የሰለጠኑ ባለሙያዎችን በሀገር ውስጥ ማቆየት አለመቻል፣ የበጀትና የቅጥር ውስንነት አለመሸፈናቸው ተነስተዋል።               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Открыть в Telegram
Просмотры13 629−19%к среднему
Пересылки3
Реакции17
Комментарии—
#22657Фотореклама
Просмотры14 130−16%к среднему
Пересылки1
Реакции19
Комментарии—
#22656Фотоизменён
Просмотры14 536−14%к среднему
Пересылки58
Реакции26
Комментарии—
#22655Фото

#DebreMarkosUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 29 እና 30/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። የምዝገባ ቦታ፦ ● ስማችሁ ከ A-K የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ ● ስማችሁ ከ L-Z የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ፣ ቡሬ ከተማ ● ስማችሁ ከ A-J የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ ● ስማችሁ ከ K-Z የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ፣ ቡሬ ከተማ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።   ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Открыть в Telegram
Просмотры15 477−8%к среднему
Пересылки11
Реакции39
Комментарии—
#22654Фото
Просмотры19 177+14%к среднему
Пересылки12
Реакции51
Комментарии—
#22653Фото
Просмотры17 657+5%к среднему
Пересылки9
Реакции19
Комментарии—
#22652Фото
Просмотры17 096+2%к среднему
Пересылки236
Реакции23
Комментарии—
#22651Фото
Просмотры20 304+21%к среднему
Пересылки18
Реакции34
Комментарии—
#22650Фото
Просмотры20 530+22%к среднему
Пересылки4
Реакции37
Комментарии—
#22649Фото
Просмотры20 253+20%к среднему
Пересылки0
Реакции14
Комментарии—
#22648Фото
Просмотры23 977+42%к среднему
Пересылки44
Реакции43
Комментарии—
#22647Фото
Просмотры19 998+19%к среднему
Пересылки6
Реакции44
Комментарии—
#22646Фото
Просмотры18 332+9%к среднему
Пересылки11
Реакции22
Комментарии—
#22645Фотоизменён

በአሜሪካ ባንኮች ላይ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ችግር አጋጠመ፡ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች አካውንቶቻቸውን ማግኘት አልቻሉም ​በአሜሪካ ትልልቅ ባንኮች የኦንላየን ላይ አገልግሎት ላይ በተፈጠረ ድንገተኛ መቋረጥ ሳቢያ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች አካውንቶቻቸውን ለመክፈት፣ ቀሪ ሒሳባቸውን ለማየትና የገንዘብ ዝውውር ለማድረግ በመቸገራቸው ከፍተኛ ትርምስ ተፈጥሯል። ​ችግሩ መጀመሪያ በቼዝ ባንክ ላይ የተከሰተ ሲሆን፣ የቅሬታዎች ቁጥር በፍጥነት ከ10,000 በላይ ደርሷል። አብዛኛዎቹ ተጠቃሚዎች በድረ-ገጽ ለመግባትና የሂሳብ ሁኔታቸውን ለማየት እንዳልቻሉ ገልጸዋል። እንደ ባንክ ኦፍ አሜሪካ፣ ዩኤስ ባንክ እና ዌልስ ፋርጎ ያሉ ሌሎች ታዋቂ ባንኮች ደንበኞችም ተመሳሳይ ችግር እንዳጋጠማቸው አሳውቀዋል። ​እንዲሁም የገንዘብ ዝውውር ማስተላለፊያው 'ዜሌ' አገልግሎት ላይ ከፍተኛ መስተጓጎል አጋጥሟል። በዚህም የተነሳ የባንክ አክሲዮኖች በሁለት በመቶ ገደማ አሽቆልቁለዋል። የችግሩ ትክክለኛ መንስኤ እስካሁን በይፋ አልታወቀም ሲሉ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Открыть в Telegram
Просмотры22 663+35%к среднему
Пересылки4
Реакции54
Комментарии—