#WerabeUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 28 እና 29/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትምህርት ህዳር 30/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ● ሁለት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8 Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
Открыть в Telegram
🇪🇹ኢትዮ University
Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 17 нояб. 2026 г. | 20 331 |
| 18 нояб. 2026 г. | 21 587 |
| 19 нояб. 2026 г. | 20 304 |
| 20 нояб. 2026 г. | 17 977 |
| 22 нояб. 2026 г. | 14 714 |
| 23 нояб. 2026 г. | 14 622 |
| 24 нояб. 2026 г. | 11 977 |
| 25 нояб. 2026 г. | 7 390 |
Реклама
- @euads
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры24 тыс.Пересылки44Реакции43Комментарии—
- 02Просмотры22,7 тыс.Пересылки4Реакции54Комментарии—
- 03Просмотры20,5 тыс.Пересылки4Реакции37Комментарии—
- 04Просмотры20,3 тыс.Пересылки18Реакции34Комментарии—
Новые посты
#BongaUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 01 እና 02/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትምህርት ታህሳስ 05/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች፣ ● የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8 Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
Открыть в Telegramበኡጋንዳ ትምህርት ቤቶች የወጣው የፀጉር አቆራረጥ መመሪያ በጥቁር ሴቶች ላይ ተግባራዊ ተደርጎ በነጭ ሴቶች ላይ አለመተግበሩ ቅሬታ ፈጥሯል በመመሪያው መሰረት ጥቁር ሴት ተማሪዎች ፀጉራቸውን እንዲቆረጡ ሲገደዱ የውጭ ዝርያ ያላቸው ተማሪዎች ግን ፀጉራቸውን እንዲያሳድጉ መፈቀዱ አነጋጋሪ ሆኗል በበርካታ የኡጋንዳ ትምህርት ቤቶች ጥቁር ሴት ተማሪዎች ፀጉራቸውን አሳጥረው እንዲቆረጡ ሲገደዱ፣ የውጭ ሀገር ዝርያ ያላቸው ሴት ተማሪዎች ግን ፀጉራቸውን አስረዝመው እንዲይዙ ይፈቀድላቸዋል። በካምፓላ በሚገኘው ናቢሱንሳ የልጃገረዶች ትምህርት ቤት የሌላ ዘር ያላቸው ልጃገረዶች ፀጉራቸውን ማሳደግ እንደሚችሉ ግሎባል ፕሬስ ጆርናል ዘግቧል። በተመሳሳይ በሜንጎ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትም የውጭ ዝርያ ያላቸው ኡጋንዳውያን እና ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ብቻ ከዚህ ሕግ ነፃ መሆናቸውን ዴይሊ ሞኒተር ባወጣው ዘገባ አስነብቧል። የትምህርት ቤት ኃላፊዎች ለዚህ አሰራር ትግበራ ከንጽህና እና ወጪ ቆጣቢነት አንስቶ ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን እስከመቀነስ ድረስ የተለያዩ ምክንያቶችን ያቀርባሉ።አንድ የትምህርት ቤት ኃላፊ የሀገሬው ልጃገረዶች ፀጉራቸውን ካሳደጉ ለተባዮች ሊጋለጡ ይችላሉ ሲሉ፤ ሌላኛው ደግሞ የውጭ ዝርያ ያላቸው ተማሪዎች በባህላቸው እና በእምነታቸው ምክንያት ረጅም ፀጉር እንዲይዙ እንደሚፈቀድላቸው ገልጸዋል። ይሁን እንጂ በሀገሪቱ ፀጉርን ማሳጠርን የሚያስገድድ ምንም ዓይነት ብሔራዊ ሕግ የለም። እያንዳንዱ ትምህርት ቤት የራሱን ደንብ የሚያወጣ ሲሆን፣ እንደ ጋያዛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ያሉ አንዳንድ ተቋማት ሁሉም ሴት ተማሪዎች ተፈጥሯዊ ፀጉራቸውን እንዲይዙ ይፈቅዳሉ። ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
Открыть в Telegram🔥 የኢትዮጵያ የቀይ ባህር በር ጉዳይ ወዴት እያመራ ነው? 🔥 በቀይ ባህር ዙሪያ ያሉ አዳዲስ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴዎችን፣ የቀጣናውን ጂኦፖለቲካ እና የተጣሩ መረጃዎችን ቀድመው ይወቁ። 👉 መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ፦ 🔗 https://t.me/+DBOdSob2c1AwMmNi 📣 @sputnik_ethiopia
Открыть в Telegram#Gambella📍 ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በጸጥታ ችግር ከሥራ ገበታቸው የራቁ መምህራንና ሠራተኞች፣ አንጻራዊ የሆነ ሰላም መፈጠሩን በመግለጽ ከነገ ህዳር 15/2019 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሥራ እንዲመለሱ አሳስቧል። ወደ ስራ በማይመለሱ ሠራተኞች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ በጥብቅ አስጠንቅቋል። Tikvah ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8 Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
Открыть в Telegramየመውጫ ፈተና ድጋሚ (Re-sit) ምዝገባ ተጀምሯል። 1. ምዝገባ: https://exam.ethernet.edu.et → Re-sit registration። ሁሉንም ደረጃዎች በመከተል ምዝገባችሁን አጠናቁ። ምዝገባው እስከ ኅዳር 21/2019 ዓ.ም ምሽት 5:30 ሰዓት ድረስ ብቻ ይቆያል። 2. ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ እና በፋይዳ የተመዘገበ ስልክ ያስፈልጋል። 3. ክፍያ ከመፈጸማችሁ በፊት የፈተና ጣቢያና ካምፓስ መምረጥ አለባችሁ። ጣቢያ ሳትመርጡ ክፍያ መፈጸም አይቻልም። 4. የመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ ለ48 ሰዓት ብቻ ይያዝላችኋል። በ48 ሰዓት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸማችሁ ቦታው ለሌሎች ይለቀቃል፤ ከዚያ በኋላ ቦታ ካለ መክፈል ትችላላችሁ፣ ቦታው ከሞላ ግን ድጋሚ በመግባት ሌላ ጣቢያ መምረጥ ይኖርባችኋል። ክፍያ ከፈጸማችሁ በኋላም ቦታ እስካለ ድረስ ጣቢያችሁን መቀየር ትችላላችሁ። 5. የአገልግሎት ክፍያ 2,000 ብር ነው። በቴሌ ብር የምትፈጽሙ ይሆናል። 6. የመፈተኛ ፓስዎርድና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜ ሲደርስ ይሰጣችኋል። 7. username የረሳችሁ "Forgot username" በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ። ከዚህ ቀደም ከአንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም username ያሳያል፤ አንዱን ብቻ ይዛችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8 Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
Открыть в Telegramየኢትዮጵያ የአጥንት ሕክምና ባለሙያዎች ቁጥር ከፍተኛ ዕድገት አስመዘገበ የኢትዮጵያ የአጥንት ሕክምና ሃኪሞች ማኅበር 19ኛውን ዓመታዊ ጉባኤ ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ጋር በመተባበር ባካሄደበት ወቅት፣ ባለፉት 23 ዓመታት የዘርፉ ባለሙያዎች ቁጥር ከ50 በታች ከነበረበት ወደ 790 ማደጉ ተገልጿል። ጉባኤው የአጥንት ሕክምናን በማዘመን፣ የሳይንሳዊ ጥናት ውጤቶችን በተግባር በመጠቀምና የማኅበረሰቡን ተሳትፎ በማጠናከር ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ ከአባላቱ መካከል 463ቱ በሙያው አገልግሎት እየሰጡና 327ቱ በ13 የሕክምና ማሰልጠኛ ተቋማት በስፔሻሊቲ ደረጃ እየሰለጠኑ ይገኛሉ። የማሰልጠኛ ተቋማት ቁጥርም ከአንድ ወደ 13 ማደጉ የሥልጠና አቅምን ከማሳደጉ በተጨማሪ አገልግሎቱን ከአዲስ አበባ ወደ ክልሎች ለማስፋት እድል ፈጥሯል። ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት የአጥንት ሕክምና ባለሙያዎችና ተማሪዎች ሥልጠና በመስጠት ቀጣናዊ አስተዋጽኦ እያበረከተች ትገኛለች ተብሏል። ከደቡብ ሱዳን፣ ሩዋንዳ፣ ሶማሊያ፣ ሶማሊላንድ፣ ኬንያ፣ ዩጋንዳና ዛምቢያ የመጡ ተማሪዎችና ባለሙያዎች በሀገሪቱ እየሰለጠኑ ሲሆን፣ በተለይ በደቡብ ሱዳን ካሉ የአጥንት ሕክምና ባለሙያዎች አንድ አራተኛው በኢትዮጵያ የሰለጠኑ መሆናቸው ተጠቁሟል። ምንም እንኳን ዕድገት ቢመዘገብም የዘርፉ ተግዳሮቶች አሁንም ፈታኝ ሆነው ቀጥለዋል። ከሕዝብ ቁጥር አንጻር የባለሙያዎች እጥረት፣ የሰለጠኑ ባለሙያዎችን በሀገር ውስጥ ማቆየት አለመቻል፣ የበጀትና የቅጥር ውስንነት አለመሸፈናቸው ተነስተዋል። Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
Открыть в Telegram#Ad የሚሸጡ የ Telegram channel አለን። 👉 መግዛት የምትፈልጉ @euads ማናገር ትችላላችሁ ያሉት ✅ 27.4k ✅ 21k + ✅ 1.6k + እነዚህን ቴሌግራም ገዝቶ የራሱን ምርቶች ወይም በነበሩበት ለማስቀጠል እና አሳድጎ ትርፋማ መሆን የሚፈልግ መግዛት ይችላል። 📣ለመግዛት @Euads ላይ አነግሩኝ
Открыть в Telegram#NGAT_Registration ለሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ያድርጉ! ምዝገባው ህዳር 21/2019 ዓ.ም ይጠናቀቃል። የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://exam.ethernet.edu.et Note: በተሻሻለው የክፍያ ተመን፣ የNGAT ክፍያ 3,500 ብር መደረጉ አይዘነጋም፡፡ ክፍያውን በቴሌብር ይፈፅሙ። ተመዝጋቢዎች በምዝገባ ወቅት የፈተና ጣቢያቸውን (ዩኒቨርሲቲ) እና ካምፓሱን ራሳቸው የሚመርጡ ይሆናል። እያንዳንዱ ካምፓስ የተወሰነ የመቀመጫ ብዛት ያለው በመሆኑ መቀመጫ የሞላባቸው ካምፓሶች በምርጫ ዝርዝሩ ውስጥ አይታዩም። ቀድመው በመመዝገብ የሚመቻችሁን የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳስቧል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8 Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
Открыть в Telegram#DebreMarkosUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 29 እና 30/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። የምዝገባ ቦታ፦ ● ስማችሁ ከ A-K የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ ● ስማችሁ ከ L-Z የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ፣ ቡሬ ከተማ ● ስማችሁ ከ A-J የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ ● ስማችሁ ከ K-Z የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ፣ ቡሬ ከተማ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8 Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ@sputnik_ethiopiaНовости и СМИ50,8 тыс.
Addis Ababa Education Bureau@wwwaddisababaeducationbureauОбразование162 тыс.
Temari News@temarinewsОбразование129 тыс.
Entrance Tricks@entrance_tricksОбразование121 тыс.
ABDII SABAA UNIVERSITY@abdii_sabaa_universityОбразование117 тыс.
ቀለሜ Exams@keleme_2013Образование107 тыс.
Freshman Tricks@freshman_tricksОбразование102 тыс.
AWAQI | አዋቂ ኢትዮጵያ@awaqiethiopiaОбразование101 тыс.
Кого упоминает
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ@sputnik_ethiopia2 упоминания