Account

Posts of 🇪🇹ኢትዮ University

newest first

#22665Photo

#WerabeUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 28 እና 29/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።   ትምህርት ህዳር 30/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ● ሁለት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።   ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Open in Telegram
Views7,390−56%vs avg
Forwards19
Reactions33
Comments—
#22664Photo

#BongaUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 01 እና 02/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።   ትምህርት ታህሳስ 05/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች፣ ● የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።   ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Open in Telegram
Views11,977−29%vs avg
Forwards16
Reactions43
Comments—
#22663Photoedited

በኡጋንዳ ትምህርት ቤቶች የወጣው የፀጉር አቆራረጥ መመሪያ በጥቁር ሴቶች ላይ ተግባራዊ ተደርጎ በነጭ ሴቶች ላይ አለመተግበሩ ቅሬታ ፈጥሯል በመመሪያው መሰረት ጥቁር ሴት ተማሪዎች ፀጉራቸውን እንዲቆረጡ ሲገደዱ የውጭ ዝርያ ያላቸው ተማሪዎች ግን ፀጉራቸውን እንዲያሳድጉ መፈቀዱ አነጋጋሪ ሆኗል ​በበርካታ የኡጋንዳ ትምህርት ቤቶች ጥቁር ሴት ተማሪዎች ፀጉራቸውን አሳጥረው እንዲቆረጡ ሲገደዱ፣ የውጭ ሀገር ዝርያ ያላቸው ሴት ተማሪዎች ግን ፀጉራቸውን አስረዝመው እንዲይዙ ይፈቀድላቸዋል። ​በካምፓላ በሚገኘው ናቢሱንሳ የልጃገረዶች ትምህርት ቤት የሌላ ዘር ያላቸው ልጃገረዶች ፀጉራቸውን ማሳደግ እንደሚችሉ ግሎባል ፕሬስ ጆርናል ዘግቧል። በተመሳሳይ በሜንጎ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትም የውጭ ዝርያ ያላቸው ኡጋንዳውያን እና ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ብቻ ከዚህ ሕግ ነፃ መሆናቸውን ዴይሊ ሞኒተር ባወጣው ዘገባ አስነብቧል። ​የትምህርት ቤት ኃላፊዎች ለዚህ አሰራር ትግበራ ከንጽህና እና ወጪ ቆጣቢነት አንስቶ ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን እስከመቀነስ ድረስ የተለያዩ ምክንያቶችን ያቀርባሉ።አንድ የትምህርት ቤት ኃላፊ የሀገሬው ልጃገረዶች ፀጉራቸውን ካሳደጉ ለተባዮች ሊጋለጡ ይችላሉ ሲሉ፤ ሌላኛው ደግሞ የውጭ ዝርያ ያላቸው ተማሪዎች በባህላቸው እና በእምነታቸው ምክንያት ረጅም ፀጉር እንዲይዙ እንደሚፈቀድላቸው ገልጸዋል። ​ይሁን እንጂ በሀገሪቱ ፀጉርን ማሳጠርን የሚያስገድድ ምንም ዓይነት ብሔራዊ ሕግ የለም። እያንዳንዱ ትምህርት ቤት የራሱን ደንብ የሚያወጣ ሲሆን፣ እንደ ጋያዛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ያሉ አንዳንድ ተቋማት ሁሉም ሴት ተማሪዎች ተፈጥሯዊ ፀጉራቸውን እንዲይዙ ይፈቅዳሉ። ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️

Open in Telegram
Views14,464−14%vs avg
Forwards6
Reactions94
Comments—
#22662Photo
Views13,390−20%vs avg
Forwards0
Reactions7
Comments—
#22660Textedited

#Gambella📍 ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በጸጥታ ችግር ከሥራ ገበታቸው የራቁ መምህራንና ሠራተኞች፣ አንጻራዊ የሆነ ሰላም መፈጠሩን በመግለጽ ከነገ ህዳር 15/2019 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሥራ እንዲመለሱ አሳስቧል። ወደ ስራ በማይመለሱ ሠራተኞች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ በጥብቅ አስጠንቅቋል። Tikvah ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Open in Telegram
Views13,901−17%vs avg
Forwards0
Reactions20
Comments—
#22659Photo

የመውጫ ፈተና ድጋሚ (Re-sit) ምዝገባ ተጀምሯል። 1. ምዝገባ: https://exam.ethernet.edu.et → Re-sit registration። ሁሉንም ደረጃዎች በመከተል ምዝገባችሁን አጠናቁ። ምዝገባው እስከ ኅዳር 21/2019 ዓ.ም ምሽት 5:30 ሰዓት ድረስ ብቻ ይቆያል። 2. ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ  እና በፋይዳ የተመዘገበ ስልክ ያስፈልጋል። 3. ክፍያ ከመፈጸማችሁ በፊት የፈተና ጣቢያና ካምፓስ መምረጥ አለባችሁ። ጣቢያ ሳትመርጡ ክፍያ መፈጸም አይቻልም። 4. የመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ ለ48 ሰዓት ብቻ ይያዝላችኋል። በ48 ሰዓት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸማችሁ ቦታው ለሌሎች ይለቀቃል፤ ከዚያ በኋላ ቦታ ካለ መክፈል ትችላላችሁ፣ ቦታው ከሞላ ግን ድጋሚ በመግባት ሌላ ጣቢያ መምረጥ ይኖርባችኋል። ክፍያ ከፈጸማችሁ በኋላም ቦታ እስካለ ድረስ ጣቢያችሁን መቀየር ትችላላችሁ። 5. የአገልግሎት ክፍያ 2,000 ብር ነው። በቴሌ ብር  የምትፈጽሙ ይሆናል። 6. የመፈተኛ ፓስዎርድና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜ ሲደርስ ይሰጣችኋል። 7. username የረሳችሁ "Forgot username" በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ። ከዚህ ቀደም ከአንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም username ያሳያል፤ አንዱን ብቻ ይዛችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Open in Telegram
Views17,728+5%vs avg
Forwards294
Reactions54
Comments—
#22658Photo

የኢትዮጵያ የአጥንት ሕክምና ባለሙያዎች ቁጥር ከፍተኛ ዕድገት አስመዘገበ ​የኢትዮጵያ የአጥንት ሕክምና ሃኪሞች ማኅበር 19ኛውን ዓመታዊ ጉባኤ ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ጋር በመተባበር ባካሄደበት ወቅት፣ ባለፉት 23 ዓመታት የዘርፉ ባለሙያዎች ቁጥር ከ50 በታች ከነበረበት ወደ 790 ማደጉ ተገልጿል። ጉባኤው የአጥንት ሕክምናን በማዘመን፣ የሳይንሳዊ ጥናት ውጤቶችን በተግባር በመጠቀምና የማኅበረሰቡን ተሳትፎ በማጠናከር ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ ከአባላቱ መካከል 463ቱ በሙያው አገልግሎት እየሰጡና 327ቱ በ13 የሕክምና ማሰልጠኛ ተቋማት በስፔሻሊቲ ደረጃ እየሰለጠኑ ይገኛሉ። የማሰልጠኛ ተቋማት ቁጥርም ከአንድ ወደ 13 ማደጉ የሥልጠና አቅምን ከማሳደጉ በተጨማሪ አገልግሎቱን ከአዲስ አበባ ወደ ክልሎች ለማስፋት እድል ፈጥሯል። ​ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት የአጥንት ሕክምና ባለሙያዎችና ተማሪዎች ሥልጠና በመስጠት ቀጣናዊ አስተዋጽኦ እያበረከተች ትገኛለች ተብሏል። ከደቡብ ሱዳን፣ ሩዋንዳ፣ ሶማሊያ፣ ሶማሊላንድ፣ ኬንያ፣ ዩጋንዳና ዛምቢያ የመጡ ተማሪዎችና ባለሙያዎች በሀገሪቱ እየሰለጠኑ ሲሆን፣ በተለይ በደቡብ ሱዳን ካሉ የአጥንት ሕክምና ባለሙያዎች አንድ አራተኛው በኢትዮጵያ የሰለጠኑ መሆናቸው ተጠቁሟል። ​ምንም እንኳን ዕድገት ቢመዘገብም የዘርፉ ተግዳሮቶች አሁንም ፈታኝ ሆነው ቀጥለዋል። ከሕዝብ ቁጥር አንጻር የባለሙያዎች እጥረት፣ የሰለጠኑ ባለሙያዎችን በሀገር ውስጥ ማቆየት አለመቻል፣ የበጀትና የቅጥር ውስንነት አለመሸፈናቸው ተነስተዋል።               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Open in Telegram
Views13,629−19%vs avg
Forwards3
Reactions17
Comments—
#22657Photoad
Views14,130−16%vs avg
Forwards1
Reactions19
Comments—
#22656Photoedited

#NGAT_Registration ለሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ያድርጉ!   ምዝገባው ህዳር 21/2019 ዓ.ም ይጠናቀቃል። የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://exam.ethernet.edu.et Note: በተሻሻለው የክፍያ ተመን፣ የNGAT ክፍያ 3,500 ብር መደረጉ አይዘነጋም፡፡ ክፍያውን በቴሌብር ይፈፅሙ። ተመዝጋቢዎች በምዝገባ ወቅት የፈተና ጣቢያቸውን (ዩኒቨርሲቲ) እና ካምፓሱን ራሳቸው የሚመርጡ ይሆናል። እያንዳንዱ ካምፓስ የተወሰነ የመቀመጫ ብዛት ያለው በመሆኑ መቀመጫ የሞላባቸው ካምፓሶች በምርጫ ዝርዝሩ ውስጥ አይታዩም። ቀድመው በመመዝገብ የሚመቻችሁን የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳስቧል።   ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Open in Telegram
Views14,536−14%vs avg
Forwards58
Reactions26
Comments—
#22655Photo

#DebreMarkosUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 29 እና 30/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። የምዝገባ ቦታ፦ ● ስማችሁ ከ A-K የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ ● ስማችሁ ከ L-Z የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ፣ ቡሬ ከተማ ● ስማችሁ ከ A-J የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ ● ስማችሁ ከ K-Z የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ፣ ቡሬ ከተማ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።   ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Open in Telegram
Views15,477−8%vs avg
Forwards11
Reactions39
Comments—
#22654Photo

#MattuUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 28 እና 29/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ● ስማችሁ በፊደል A-B የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ምዝገባ በበደሌ ካምፓስ ● የሌሎች ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው በመቱ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Open in Telegram
Views19,177+14%vs avg
Forwards12
Reactions51
Comments—
#22653Photo

#BahirDarUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ● የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሰላም ግቢ ● የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዘንዘልማ ግቢ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Open in Telegram
Views17,657+5%vs avg
Forwards9
Reactions19
Comments—
#22652Photo

#ExitExam በጥር ወር 2019 ዓ.ም እንደሚሰጥ የሚጠበቀውን የመውጫ ፈተና ለመውሰድ፣ በድጋሚ ተፈታኞች (Re-sitters) እንዲሁም የግል ተቋማት ተፈታኞች ምዝገባ ከዛሬ ህዳር 11/2019 ዓ.ም ጀምሮ ይካሔዳል፡፡   የምዝገባ ጊዜ 👇 ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ምዝገባ የሚካሔደው በተፈታኝ ተማሪ በራሱ/በራሷ (Self Registration) ሲሆን፣ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊና ትክክለኛ መረጃዎችን በበይነ-መረብ በመሙላት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://exam.ethernet.edu.et 🔔 ሊንኩ active እስከሚሆን በትዕግስት ይጠብቁ፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Open in Telegram
Views17,096+2%vs avg
Forwards236
Reactions23
Comments—
#22651Photo

#WachemoUniversity   በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ትምህርት ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 24 እና 25/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ ● ስማችሁ ከ A-M የሚጀምር ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ሆሳዕና ከተማ ● ስማችሁ ከ N-Z የሚጀምር ተማሪዎች በዱራሜ ግቢ፣ ዱራሜ ከተማ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስድስት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።   ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Open in Telegram
Views20,304+21%vs avg
Forwards18
Reactions34
Comments—
#22650Photo

በ2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ የቴክኒክ ልሕቀት ኢንስቲትዩት በደረጃ 7 (MSc) እና በደረጃ 8 (PhD) ለመማር ስም ዝርዝራችሁ የተላከ ሰልጣኞች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 14 እና 15 2019 ዓ.ም መሆኑን ኢንስቲትዩቱ አሳውቋል፡፡ በቅጣት ምዝገባ እና ትምህርት የሚጀመረው ህዳር 16/2019 ዓ.ም እንደሆነ ተገልጿል፡፡ በተጨማሪ የ2019 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ትምህርት የሚጀመረው ህዳር 28/2019 ዓ.ም መሆንን አውቃችሁ፣ በተቋሙ በመገኘት ትምህርታችሁን እድትከታተሉ ኢንስቲትዩቱ አሳስቧል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Open in Telegram
Views20,530+22%vs avg
Forwards4
Reactions37
Comments—
#22649Photo
Views20,253+20%vs avg
Forwards0
Reactions14
Comments—
#22648Photo

ነገ ይጠናቀቃል!! በጥር 2019 ዓ.ም መጀመሪያ እንደሚሰጥ የሚጠበቀውን ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የምትወስዱ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች (First Sitters) የምዝገባ ጊዜ ነገ ህዳር 10/2019 ዓ.ም ይጠናቀቃል። ምዝገባ የሚካሔደው በተፈታኝ ተማሪ በራሱ/በራሷ (Self Registration) ሲሆን፣ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊና ትክክለኛ መረጃዎችን በበይነ-መረብ በመሙላት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://exam.ethernet.edu.et ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Open in Telegram
Views23,977+42%vs avg
Forwards44
Reactions43
Comments—
#22647Photo

#ArsiUniversity በ2019 ዓ.ም አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 24 እና 25/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Open in Telegram
Views19,998+19%vs avg
Forwards6
Reactions44
Comments—
#22646Photo

#BoranaUniversity በ2019 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 17 እና 18/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ ያቤሎ ከተማ በሚገኘው የዋናው ግቢ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Open in Telegram
Views18,332+9%vs avg
Forwards11
Reactions22
Comments—
#22645Photoedited

በአሜሪካ ባንኮች ላይ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ችግር አጋጠመ፡ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች አካውንቶቻቸውን ማግኘት አልቻሉም ​በአሜሪካ ትልልቅ ባንኮች የኦንላየን ላይ አገልግሎት ላይ በተፈጠረ ድንገተኛ መቋረጥ ሳቢያ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች አካውንቶቻቸውን ለመክፈት፣ ቀሪ ሒሳባቸውን ለማየትና የገንዘብ ዝውውር ለማድረግ በመቸገራቸው ከፍተኛ ትርምስ ተፈጥሯል። ​ችግሩ መጀመሪያ በቼዝ ባንክ ላይ የተከሰተ ሲሆን፣ የቅሬታዎች ቁጥር በፍጥነት ከ10,000 በላይ ደርሷል። አብዛኛዎቹ ተጠቃሚዎች በድረ-ገጽ ለመግባትና የሂሳብ ሁኔታቸውን ለማየት እንዳልቻሉ ገልጸዋል። እንደ ባንክ ኦፍ አሜሪካ፣ ዩኤስ ባንክ እና ዌልስ ፋርጎ ያሉ ሌሎች ታዋቂ ባንኮች ደንበኞችም ተመሳሳይ ችግር እንዳጋጠማቸው አሳውቀዋል። ​እንዲሁም የገንዘብ ዝውውር ማስተላለፊያው 'ዜሌ' አገልግሎት ላይ ከፍተኛ መስተጓጎል አጋጥሟል። በዚህም የተነሳ የባንክ አክሲዮኖች በሁለት በመቶ ገደማ አሽቆልቁለዋል። የችግሩ ትክክለኛ መንስኤ እስካሁን በይፋ አልታወቀም ሲሉ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

Open in Telegram
Views22,663+35%vs avg
Forwards4
Reactions54
Comments—