በዛ ያለ መልዕክት እንዴት እንደሚልኩ ተጨንቀዋል? የኢትዮጵያ ፖስታ የመልዕክት አገልግሎት እስከ 31 ኪግ ለሚሆኑት መልዕክቶችዎ መፍትሄ ይዞልዎት መቷል። ዛሬውኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው የኢትዮጵያ ፖስታ ቅርንጫፍ ጎራ በማለት መልዕክትዎን ይላኩ፤ በጥንቃቄ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በአስተማማኝ ሁኔታ ካሰቡበት እንናደርስልዎታልን። ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን፤ ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን። ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት: የአስተያየት መስጫ ቅጽ #Ethiopost #Parcel Follow us on our social media platforms Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | Pinterest (Philately)| TikTok |
Открыть в Telegram
Ethiopost
130 years of legacy and service. Many more ahead providing modern solutions to modern problems.
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 9 нояб. 2026 г. | 1 820 |
| 10 нояб. 2026 г. | 1 550 |
| 11 нояб. 2026 г. | 1 670 |
| 12 нояб. 2026 г. | 1 770 |
| 13 нояб. 2026 г. | 1 740 |
| 16 нояб. 2026 г. | 1 320 |
| 17 нояб. 2026 г. | 1 290 |
| 18 нояб. 2026 г. | 1 250 |
| 19 нояб. 2026 г. | 1 715 |
| 20 нояб. 2026 г. | 942 |
| 23 нояб. 2026 г. | 653 |
| 25 нояб. 2026 г. | 349 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры1,85 тыс.Пересылки—Реакции13Комментарии—
- 02Просмотры1,82 тыс.Пересылки—Реакции4Комментарии—
- 03Просмотры1,77 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 04Просмотры1,74 тыс.Пересылки—Реакции4Комментарии—
Новые посты
መልካም አዲስ ሳምንት! ጊዜን በአግባቡ መጠቀም የስኬት ቁልፍ ነው። ያቀዱትን ለማሳካት ዛሬውኑ የመጀመሪያውን እርምጃ ይውሰዱ። ጊዜዎን እና ጉልበትዎን ለመቆጠብ የኢትዮጵያ ፖስታን የሎጀስቲክስ አገልግሎት ይጠቀሙ። ለበለጠ መረጃ፡- በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን። ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት: የአስተያየት መስጫ ቅጽ #Ethiopost #MotivationMonday Follow us on our social media platforms Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | Pinterest (Philately)| TikTok |
Открыть в TelegramПереслано из Post Finance
የልጆችዎን የትምህርት ቤት ክፍያ ለመክፈል መንገላታት ቀረ! የኢትዮጵያ ፖስታ የውክልና ፋይናንስ አገልግሎት የልጆችዎን የትምህርት ቤት ክፍያ በቀላሉ እንዲፈጽሙ ያስችልዎታል። ከሰፈርዎ ሳይርቁ በሚያገኟቸው የኢትዮጵያ ፖስታ ወኪሎች እና ከ1800 በላይ የሃገር ውስጥ ቅርንጫፎች ክፍያውን በአጭር ጊዜ ውስጥ ማጠናቀቅ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን፤ ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን። ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት: የአስተያየት መስጫ ቅጽ #Ethiopost #DFS Follow us on our social media platforms Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | Pinterest (Philately)| TikTok
Открыть в Telegramበቻይና ፖስታ ቢሮ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሊዮ ጂንሮንግ የተመራ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ፖስታ የሥራ ውይይት እና ጉብኝት አደረገ፡፡ በቻይና ፖስታ ቢሮ (SPB) ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሊዮ ጂንሮንግ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ዛሬ ከኢትዮጵያ ፖስታ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ጋር የሥራ ውይይት እና የመስክ ጉብኝት አካሂደዋል። የዋና ሥራ አስፈጻሚ ተወካይ እና የኢትዮጵያ ፖስታ ቺፍ ኮሜርሻል ኦፊሰር ወ/ሮ ትዕግስት በቀለ ከሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን ልዑካን ቡድኑን በኢትዮጵያ ፖስታ ዋና መ/ቤት አቀባበል አድርገውላቸዋል። በቆይታቸውም ለልዑካን ቡድኑ የተቋሙን አጠቃላይ ገጽታ እና በጋራ መሥራት የሚያስችሉ ቁልፍ መስኮችን የተመለከተ ገለጻ ቀርቦላቸዋል። በገለጻውም የኢትዮጵያ ፖስታ የዓመታት ታሪካዊ ተአማኒነት፣ ያሉት ከ1,800 በላይ ቅርንጫፎች እና ከ190 በላይ ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች፣ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር አዲስ አበባን የምሥራቅ አፍሪካ የኢ-ኮሜርስ ማዕከል ለማድረግ ለሚደረገው ጥረት ትልቅ አቅም መሆናቸው ተመላክቷል። በተጨማሪም የዲጂታል አሠራሮችን በአጋርነት የመጠቀም አቅም በተቋሙ መጎልበቱ ከቻይና ፖስታ ቢሮ ጋር ስትራቴጂካዊ ትብብር ለመፍጠር ቁልፍ መንገዶች መሆናቸው ተገልጿል። የልዑካን ቡድኑ አባላት በፖስታ ዘርፉ የአቅም ግንባታ ትብብርን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ከተወያዩ በኋላ፣ የኢትዮጵያ ፖስታን አጠቃላይ የኦፕሬሽን አሠራር ሂደት ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ማጠቃለያ ላይ ከፍተኛ ልዑካኑ በኢትዮጵያ ፖስታ እየተከናወኑ ባሉ የዘመናዊ አገልግሎት አሰጣጥ ለውጦች መደሰታቸውን ገልጸው፤ በሁለቱ ሀገራት ተቋማት መካከል ያለውን የልምድ ልውውጥና የአቅም ግንባታ ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልጸዋል። Follow us on our social media platforms Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | Pinterest (Philately) | TikTok |
Открыть в Telegramመልዕክትዎ የት ይመጣልዎ! 📦 የሳጥን አልባ የመልዕክት አገልግሎት (Virtual Post Box) ደንበኛ ሲሆኑ፣ የኢትዮጵያ ፖስታ አመቱን በሙሉ የጥቅል መልዕክትዎን ያሉበት ድረስ በነጻ ያደርስልዎታል። ጊዜዎን ይቆጥቡ፤ ፈጣን፣ ዘመናዊ እና አስተማማኝ የሳጥን አልባ የመልዕክት አገልግሎታችንን ለመጠቀም ዛሬውኑ በስልክዎ app.ethio.post ላይ በመግባት አልያም መተግበሪያውን ከApp Store ወይም ከPlay Store በማውረድ ይመዝገቡ። ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን፤ ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን። ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት: የአስተያየት መስጫ ቅጽ #Ethiopost #VirtualPostBox #ParcelDelivery Follow us on our social media platforms Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | Pinterest (Philately)| TikTok |
Открыть в Telegramሁሉንም ከፖስታ ገበያ! ፋሽን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሌሎችንም በአንድ ቦታ በቀላሉ ያግኙ። አሁኑኑ postgebeya.ethio.post ላይ ይዘዙ፣ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን። ጥራት ያላቸው ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ከፖስታ ገበያ! ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን፤ ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን። ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት: የአስተያየት መስጫ ቅጽ #Ethiopost #Postgebeya #Ecommerce Follow us on our social media platforms Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | Pinterest (Philately) | TikTok |
Открыть в Telegramቀንዎን እና ሳምንትዎን በአዲስ ተስፋ ይጀምሩ! አዲስ ሳምንት አዳዲስ መልዕክቶችን፣ ዕድሎችን እና ስኬቶችን ይዞ ወደ ደጃፍዎ መጥቷል። በዚህ አዲስ ሳምንት ህልምዎ እንዲሳካ እና ጥረትዎ ውጤት እንዲያሳይ እየተመኘን፣ ለጥቅል መልዕክት ፍላጎትዎ አቅራቢያዎ ያለ የኢትዮጵያ ፖስታ ቅርንጫፍ ይጎብኙ። መልካም ሰኞ! መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ! 📦✨ ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት፡ የአስተያየት መስጫ ቅጽ ለበለጠ መረጃ፡ በነጻ የስልክ መስመራችን 8536 ይደውሉልን፤ ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን። #Ethiopost #MondayMotivation #DigitalTransformation #PostalService #Ethiopia #VirtualPostBox #Success Follow us on our social media platforms Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | Pinterest (Philately) | TikTok |
Открыть в Telegramየጥቅል መልዕክትዎን በአደራ ተቀበለን እናደርሳለን! የጥቅል መልዕክትዎን ለመላክ ወይም ለመቀበል ከፈለጉ የሁልጊዜ ታማኝ ባለአደራ የሆነውን የኢትዮጵያ ፖስታን ይጠቀሙ። ከ1800 በላይ የሃገር ውስጥ ቅርንጫፎች እንዲሁም ከ190 በላይ አለም አቀፍ መዳረሻዎች ያሉት የኢትዮጵያ ፖስታ መልዕክትዎን በጥንቃቄ ተቀብሎ በአስተማማኝ ሁኔታ ያደርስልዎታል። ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን፤ ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን። ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት: የአስተያየት መስጫ ቅጽ #Ethiopost #Parcel Follow us on our social media platforms Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | Pinterest | TikTok
Открыть в Telegramፊላቴሊ ሃሙስ — የቀርከሃ የቤት ውስጥ ዕደ-ጥበባት እስከ ቅርብ ዓመታት ድረስ የቀርከሀ ዕደ-ጥበባትን በብዙ ኢትዮጵያዊያን ቤቶች ውስጥ ማየት እጅጉን የተለመደ ነው፡፡ የቀርከሃ ተክል በኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው የሚገኝ ሲሆን የቤት ዕቃዎችና ባህላዊ ጌጦች መሥሪያ ሆኖ ለዘመናት ሲያገለግል ኖሯል። በዛሬው ፊላቴሊ ሃሙስ ላይ የቀርከሃ የቤት ውስጥ ዕደ-ጥበባት በቴምብሮች ላይ እንዴት እንደተገለጹ እንመለከታለን። እርስዎስ በቀርከሃ ከተሰሩ ባህላዊ ቁሶች መካከል የትኛውን አዘውትረው ይጠቀማሉ? እነዚህን እና ሌሎች የፊላቴሊ ስራዎችን ለመጎብኘት ቢፈልጉ በድረ-ገጻችን ቀርከሃ እንዲሁም በ Pinterest ገጻችን ገብተው መመልከት ይችላሉ። ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት: የአስተያየት መስጫ ቅጽ #Ethiopost #Philately #Bamboo Follow us on our social media platforms Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | Pinterest (Philately) | TikTok |
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
TIKVAH-ETHIOPIA@tikvahethiopiaНовости и СМИ1,62 млн
Addis Africa Trade & Culture Expo@addisafricanexpoБизнес и стартапы5,69 тыс.
Shega@shegahqБизнес и стартапы12,4 тыс.
𝐔𝐍𝐈𝐐𝐔𝐄 𝐓𝐄𝐂𝐇ᵉᵗ💸@unique_techsБизнес и стартапы2,42 тыс.
Loline@loline_magБизнес и стартапы1,95 тыс.
Startup360@startup360Бизнес и стартапы8,04 тыс.
РУСАЛ@rusal_lifeБизнес и стартапы8,06 тыс.
Россети Северо-Запад@rossetisevzapБизнес и стартапы8,07 тыс.
Кто упоминает
TIKVAH-ETHIOPIA@tikvahethiopia21 упоминаниеПоследний пост