Кабинет

Посты канала Ethiopost

сначала новые

#2301Фото
Просмотры349−74%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#2300Фото
Просмотры653−52%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#2299Фото
Просмотры942−31%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#2298Текст

በቻይና ፖስታ ቢሮ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሊዮ ጂንሮንግ የተመራ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ፖስታ የሥራ ውይይት እና ጉብኝት አደረገ፡፡   በቻይና ፖስታ ቢሮ (SPB) ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሊዮ ጂንሮንግ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ዛሬ ከኢትዮጵያ ፖስታ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ጋር የሥራ ውይይት እና የመስክ ጉብኝት አካሂደዋል።   የዋና ሥራ አስፈጻሚ ተወካይ እና የኢትዮጵያ ፖስታ ቺፍ ኮሜርሻል ኦፊሰር ወ/ሮ ትዕግስት በቀለ ከሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን ልዑካን ቡድኑን በኢትዮጵያ ፖስታ ዋና መ/ቤት አቀባበል አድርገውላቸዋል። በቆይታቸውም ለልዑካን ቡድኑ የተቋሙን አጠቃላይ ገጽታ እና በጋራ መሥራት የሚያስችሉ ቁልፍ መስኮችን የተመለከተ ገለጻ ቀርቦላቸዋል።   በገለጻውም የኢትዮጵያ ፖስታ የዓመታት ታሪካዊ ተአማኒነት፣ ያሉት ከ1,800 በላይ ቅርንጫፎች እና ከ190 በላይ ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች፣ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር አዲስ አበባን የምሥራቅ አፍሪካ የኢ-ኮሜርስ ማዕከል ለማድረግ ለሚደረገው ጥረት ትልቅ አቅም መሆናቸው ተመላክቷል። በተጨማሪም የዲጂታል አሠራሮችን በአጋርነት የመጠቀም አቅም በተቋሙ መጎልበቱ ከቻይና ፖስታ ቢሮ ጋር ስትራቴጂካዊ ትብብር ለመፍጠር ቁልፍ መንገዶች መሆናቸው ተገልጿል።   የልዑካን ቡድኑ አባላት በፖስታ ዘርፉ የአቅም ግንባታ ትብብርን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ከተወያዩ በኋላ፣ የኢትዮጵያ ፖስታን አጠቃላይ የኦፕሬሽን አሠራር ሂደት ጎብኝተዋል።   በጉብኝቱ ማጠቃለያ ላይ ከፍተኛ ልዑካኑ በኢትዮጵያ ፖስታ እየተከናወኑ ባሉ የዘመናዊ አገልግሎት አሰጣጥ ለውጦች መደሰታቸውን ገልጸው፤ በሁለቱ ሀገራት ተቋማት መካከል ያለውን የልምድ ልውውጥና የአቅም ግንባታ ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልጸዋል። Follow us on our social media platforms Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | Pinterest (Philately) | TikTok |

Открыть в Telegram
Просмотры1 850+35%к среднему
Пересылки—
Реакции13
Комментарии—
#2288Фото
Просмотры1 250−9%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#2287Фото
Просмотры1 290−6%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#2286Фото
Просмотры1 320−4%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#2285Фото
Просмотры1 740+27%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#2284Фото
Просмотры1 770+29%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#2282Фото
Просмотры1 670+22%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#2281Фото
Просмотры1 550+13%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#2280Фото
Просмотры1 820+33%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—