⭕️ወላይታ ድቻ በክለቡ ደጋፊዎች ለፈጸሙት የዲሲፕሊን ጥፋት 75000/ሰባ አምስት ሺህ/ ብር እንዲከፍል ተወሰነ ! ወላይታ ድቻ ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ ሁለተኛዋ ግብ መቆጠር በኋላ ከ66ኛው ደቂቃ ጀምሮ የክለቡ ደጋፊዎች ውሃ የያዙ ፕላስቲክ ኮዳዎች ወደ ሜዳ ሲወረውሩ እንደነበር የሚገልጽ ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ደጋፊዎች ለፈጸሙት ጥፋት ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ጥፋት ፈጽመው የተለለፈባቸው ቅጣት ሊታረሙ ባለመቻሉ ክለቡ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 አንቀፅ 66 በተራ ቁጥር 3ሀ መሠረት ብር 75000/ሰባ አምስት ሺህ/ እንዲከፍል ወስኗል። ኢትዮጵያ ቡና ክለቡ ከ ወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች 2 ወንበሮች ስለመሰብሰፋቸው ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ክለቡ የተሰበሩትን ወንበሮች እንዲያሰራ ወይም የስታደየሙ ባለቤት የሚያቀርበውን ውጪ እንዲከፍል ወስኗል። ወላይታ ድቻ ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች 1 ወንበር ስለመሰብሰፋቸው ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ክለቡ የተሰበረውን ወንበር እንዲያሰራ ወይም ያስታደየሙ ባለቤት አካርዮ የሚያቀርበውን ውጪ እንዲከፍል ወስኗል። @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
Открыть в Telegramቡናችን 👆
💛 ቡናችን | የቡናማውያን ድምፅ ☕️ የ12 ለባሹ እውነተኛ መኖሪያ! 💛🤎 ቡናውያን በአንድነት የሚደምቁበት፣ የክለባችንን እውነተኛ የድልና የታሪክ ጉዞ በየደቂቃው የሚከታተሉበት ታማኝ የመረጃ ማዕከል! ስለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና የሚወጡ ትኩስ ታማኝ እና ፈጣን መረጃዎችን በየደቂቃው ያግኙ! ለአስተያየት @EthiopianCoffeeScBot
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 11 нояб. 2026 г. | 1 800 |
| 12 нояб. 2026 г. | 1 640 |
| 13 нояб. 2026 г. | 2 010 |
| 14 нояб. 2026 г. | 1 805 |
| 17 нояб. 2026 г. | 1 470 |
| 18 нояб. 2026 г. | 856 |
| 20 нояб. 2026 г. | 1 130 |
| 21 нояб. 2026 г. | 1 139 |
| 22 нояб. 2026 г. | 1 320 |
| 25 нояб. 2026 г. | 786 |
| 26 нояб. 2026 г. | 612 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры2,01 тыс.Пересылки—Реакции19Комментарии—
- 02Просмотры1,89 тыс.Пересылки—Реакции8Комментарии—
- 03Просмотры1,8 тыс.Пересылки—Реакции9Комментарии—
- 04Просмотры1,72 тыс.Пересылки—Реакции18Комментарии—
Новые посты
የጨዋታው ኮከብ ሽልማቱን ከተረከበ በኋላ በሰጠው አስተያየት በሁለተኛው 45 ደቂቃ ተቀይሮ የገባው አብዱልከሪም ወርቁ የጨዋታውን እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ መቀየሩን ገልጿል። "አብዱልከሪም ወደ ሜዳ መግባቱ ጨዋታውን ለእኛ ይበልጥ ቀላል እንዲሆንልን አድርጎታል፤ እሱ በጣም ምርጥ ተጫዋች ነው" ሲል ተይባ የቡድን አጋሩን አድናቆት ችሮታል። አክሎም ቡድኑ በሁለተኛው አጋማሽ መስመሩን ወደፊት አስጠግቶ በመጫወትና የተፈጠሩትን አጋጣሚዎች በመጠቀም ከአስቸጋሪ የውጤት ማጣት በኋላ ወሳኙን 3 ነጥብ ማሳካት መቻሉን ገልጿል @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
Открыть в Telegram"ኢትዮጵያ ቡና ቤቴ ነው፤ ያለኝን አቅም ሙሉ በሙሉ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ አብዱልከሪም ወርቁ @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
Открыть в Telegram«የአብዱልከሪም ወደ ሜዳ መግባት ጨዋታውን አቅልሎልናል» — የጨዋታው ኮከብ ታይባ @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
Открыть в Telegram"በአስፈላጊ ሰዓት የምንፈልገውን ሶስት ነጥብ አግኝተናል!" - አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ☕️⚽️ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ከጨዋታ በኋላ የሰጡት አስተያየት፡ "በመጀመሪያው 45 ደቂቃ ተጋጣሚያችን ዝቅ ብሎ (Low block) ስለሚጫወት ኳሱን ተቆጣጥረን አደጋ ለመፍጠር ሞክረናል፤ ነገር ግን እንደታሰበው አልሄደም። በሁለተኛው አጋማሽ አብዱልከሪም ወርቁን ካስገባን በኋላ የቡድናችን የማጥቃት ፍላጎትና የጎል አፒታይት ተስተካክሏል። ዛሬ ሶስት ነጥብ ያስፈልገን ስለነበረ በአስፈላጊ ሰዓት ማግኘታችን በጣም ጥሩ ነው። አጥቂዎች ጎል ባገኙና ቡድኑ ባሸነፈ ቁጥር ለቀጣይ ጨዋታዎች ያለው አዎንታዊ ተፅዕኖ ቀላል ስላልሆነ ቡድኑን ወደ ተሻለ ደረጃ ያሸጋግረዋል። ምስል ከሶከር ኢትዮጵያ የተወሰደ @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
Открыть в Telegramከድል ጋር ታርቀናል 💪 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻን 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል። ቡናማዎቹን አሸናፊ ያደረጉ ግቦች ታይባ ምቦኑዩምዋኒ እና ዩቪ ዮሴፍ በራሱ መረብ ላይ አስቆጥረዋል።
Открыть в Telegram📢 የጨዋታ ቀን! ⚽ ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ 📅 ዛሬ፡ ቅዳሜ (12/03/2019) 🕤 ሰዓት፡ 9:30 📍 ቦታ፡ አዲስ አበባ ስታዲየም በብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ምክንያት ተቋርጦ የቆየው ሊግ የተመለሰ ሲሆን፣ ዛሬ በ9:30 ኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አበባ ስታዲየም ከወላይታ ድቻ ጋር ይጫወታል። #ኢትዮጵያ_ቡና_ከእኛ_የሚፈልገው! «ቡና ካለ እኛም አለን!» ብለን ቃላችንን የሰጠነው እኛ፣ ኢትዮጵያ ቡና በሜዳ ውስጥ እየተጫወተ ከጎኑ መገኘታችን ግድ ይለናል። ልጆቻችን ከመቼውም በላይ ወደ አሸናፊነት እንዲመለሱ የእኛን የማያቋርጥ ድጋፍ ይፈልጋሉ። ዛሬ ኢትዮጵያ ቡና ከእኛ የሚፈልገው የሚስማርን ፤...ሜዳውን የሚያናጋና ተጋጣሚን የሚያንበረክክ ድጋፍ፣ የጥላ ፎቅን ዕረፍት የለሽ ጩኸት፣ የካማን አንሼ ልብ የሚያሞቅ ዝማሬ — በአጠቃላይ የካምቦሎጆን ደም የሚያሞቅ ዝማሬ ከእኛ ይጠበቃል። ስለዚህ ሁሉም ደጋፊዎች እና አስጨፍሪዎችን በየቦታቸው ካምቦሎጆን በማድመቅ ተጫዋቾችን በማበረታታት ኢትዮጵያ ቡናን ወደ አሸናፊነት የምንመልስበት ቀን ይሆናል። ድል ለኢትዮጵያ ቡና
Открыть в Telegram✔ቀጣይ ጨዋታ ⚽️ ኢትዮጵያ ቡና 🆚 ወላይታ ድቻ 📆ነገ ቅዳሜ - ህዳር 12/2019 🕘 9:30 🏟️ አዲስ አበባ ስታድየም 🎫 http://ticket.ethiosport.pro
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
ኢትዮ ባርሴሎና በኢትዮጵያ ™@ethio_barcelona_fcСпорт1,26 тыс.
ኢትዮ ሪያል ማድሪድ Troll 😁⚽️@ethio_real_madrid_trollСпорт1,58 тыс.
Dire Soccer@diresoccerСпорт1,59 тыс.
ኢትዮ ቼልሲ Troll ቻናል@troll_chelseaСпорт1,7 тыс.
Ethio liverpool troll channel@troll115Спорт1,99 тыс.
BISRAT TROLL 🥇@bisrat_trollСпорт2,5 тыс.
ከእግር ኳስ ማህደር ⚽️@soccer_talksСпорт2,71 тыс.
TROLL ማንችስተር ሲቲ ኢትዮ FANS™@man_city_ethiofans_trollСпорт3,08 тыс.