Кабинет

Посты канала ቡናችን 👆

сначала новые

#344Фото

⭕️ወላይታ ድቻ  በክለቡ ደጋፊዎች  ለፈጸሙት የዲሲፕሊን ጥፋት 75000/ሰባ አምስት ሺህ/ ብር እንዲከፍል ተወሰነ  !  ወላይታ ድቻ ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ ሁለተኛዋ ግብ መቆጠር በኋላ ከ66ኛው ደቂቃ ጀምሮ የክለቡ ደጋፊዎች ውሃ የያዙ ፕላስቲክ  ኮዳዎች  ወደ ሜዳ ሲወረውሩ እንደነበር የሚገልጽ ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ደጋፊዎች ለፈጸሙት ጥፋት ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ጥፋት ፈጽመው የተለለፈባቸው ቅጣት ሊታረሙ ባለመቻሉ ክለቡ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 አንቀፅ 66 በተራ ቁጥር 3ሀ መሠረት ብር 75000/ሰባ አምስት ሺህ/ እንዲከፍል ወስኗል። ኢትዮጵያ ቡና ክለቡ ከ ወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች 2 ወንበሮች ስለመሰብሰፋቸው ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ክለቡ የተሰበሩትን ወንበሮች እንዲያሰራ ወይም የስታደየሙ ባለቤት የሚያቀርበውን ውጪ እንዲከፍል ወስኗል። ወላይታ ድቻ ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት የእግር ኳስ ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች 1 ወንበር ስለመሰብሰፋቸው ሪፖርት ቀርቦታል። ስለሆነም ክለቡ የተሰበረውን ወንበር እንዲያሰራ ወይም ያስታደየሙ ባለቤት አካርዮ የሚያቀርበውን ውጪ እንዲከፍል ወስኗል። @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc

Открыть в Telegram
Просмотры612−53%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#341Фото
Просмотры1 320+1%к среднему
Пересылки—
Реакции25
Комментарии—
#338Фото
Просмотры983−25%к среднему
Пересылки—
Реакции14
Комментарии—
#336Фото
Просмотры1 130−14%к среднему
Пересылки—
Реакции38
Комментарии—
#335Фото

📢 የጨዋታ ቀን! ⚽ ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ 📅 ዛሬ፡ ቅዳሜ (12/03/2019) 🕤 ሰዓት፡ 9:30 📍 ቦታ፡ አዲስ አበባ ስታዲየም በብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ምክንያት ተቋርጦ የቆየው ሊግ የተመለሰ ሲሆን፣ ዛሬ በ9:30 ኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አበባ ስታዲየም ከወላይታ ድቻ ጋር ይጫወታል። #ኢትዮጵያ_ቡና_ከእኛ_የሚፈልገው! «ቡና ካለ እኛም አለን!» ብለን ቃላችንን የሰጠነው እኛ፣ ኢትዮጵያ ቡና በሜዳ ውስጥ እየተጫወተ ከጎኑ መገኘታችን ግድ ይለናል። ልጆቻችን ከመቼውም በላይ ወደ አሸናፊነት እንዲመለሱ የእኛን የማያቋርጥ ድጋፍ ይፈልጋሉ። ዛሬ ኢትዮጵያ ቡና ከእኛ የሚፈልገው  የሚስማርን ፤...ሜዳውን የሚያናጋና ተጋጣሚን የሚያንበረክክ ድጋፍ፣ የጥላ ፎቅን ዕረፍት የለሽ ጩኸት፣ የካማን አንሼ ልብ የሚያሞቅ ዝማሬ — በአጠቃላይ የካምቦሎጆን ደም የሚያሞቅ ዝማሬ ከእኛ ይጠበቃል። ስለዚህ ሁሉም ደጋፊዎች እና አስጨፍሪዎችን በየቦታቸው ካምቦሎጆን በማድመቅ ተጫዋቾችን በማበረታታት ኢትዮጵያ ቡናን ወደ አሸናፊነት የምንመልስበት ቀን ይሆናል። ድል ለኢትዮጵያ ቡና

Открыть в Telegram
Просмотры1 190−9%к среднему
Пересылки—
Реакции19
Комментарии—
#332Фото
Просмотры856−35%к среднему
Пересылки—
Реакции14
Комментарии—
#326Фото

📢 ለ8ኛው ዙር የኢትዮጵያ ቡና ሩጫ ትኬት ቆርጣችሁ ማልያችሁን ላልተረከባችሁ ደጋፊዎች! በማልያ ያልተረከቡ ተሳታፊዎችን ብዛት የመለየትና የህትመት ሂደቱን እስኪጠናቀቅ ድረስ በተፈጠረው መዘግየት ለሳያችሁት ትዕግስት ከልብ እያመሰገንን የ8ኛውን ዙር የኢትዮጵያ ቡና ሩጫ ትኬት ገዝታችሁ ማልያችሁን ያልተረከባችሁ ተሳታፊዎች ከዚህ በታች በተገለጹት መንገዶች ከነገ ረቡዕ (09-03-2019 ዓ.ም) ጅምር ማልያችሁን መረከብ ትችላላችሁ። 1. በቡና ባንክ ትኬት የቆረጣችሁ ከነገ ረቡዕ ጀምሮ ትኬታችሁን በገዛችሁበት የቡና ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ፣ የቆረጣችሁትን ትኬት በማሳየት ማልያችሁን መረከብ ትችላላችሁ 2. በቴሌብር ትኬት የቆረጣችሁ ማልያችሁን ያልተረከባችሁ ተሳታፊዎች በደጋፊዎች ማህበር ቢሮ በመገኘት ማልያችሁን መረከብ ትችላላችሁ። አድራሻ ሜክሲኮ ጠማማ ፎቅ ገነት ሆቴል አጠገብ ፦ የ8ኛው ዙር የሩጫ ማልያችሁን ስትረከቡ፣ አረንጓዴ ቀለም ያለው XL ወይም 2XL መጠን ያለው ማልያ በተጨማሪ እንደ ስጦታ የሚበረከትላችሁ መሆኑን እንገልጻለን።

Открыть в Telegram
Просмотры1 560+19%к среднему
Пересылки—
Реакции22
Комментарии—
#322Фото
Просмотры1 640+25%к среднему
Пересылки—
Реакции45
Комментарии—