
ራዕይ ዮሐንስ 20 የንፅፅር ቻናል
ይህ ቻናል የተለያዩ በዓለም ላይ የተከሰቱ ክስተቶችን ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ጋር የሚያነፃፅር ነው። ይህ የዋናው የራዕይ ዮሐንስ 20 ግሩፕ ቅርንጫፍ ቻናል ነው።
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 2 нояб. 2026 г. | 8 990 |
| 4 нояб. 2026 г. | 8 210 |
| 5 нояб. 2026 г. | 8 660 |
| 6 нояб. 2026 г. | 8 450 |
| 16 нояб. 2026 г. | 5 120 |
| 24 нояб. 2026 г. | 2 590 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры8,99 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 02Просмотры8,66 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 03Просмотры8,45 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 04Просмотры8,21 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
Новые посты
👆 «ትራንስፖርት ፍጹም ይበላሻል በየትኛውም አለም መኪና ፣ 👉ባቡር፣ አውሮፕላን፣ መርከብ ሁሉም ለመገልገል ያስቸግራል አደጋቸውም የበዛ ይሆናል፡፡ ለምህረት ያልታደሉትን ለማጥፋት ሞት ሁሉንም መገልገያዎች ወደ መግደያነት ይለውጣቸዋል፡፡ » ► ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 3 ተፃፈ 19/07/2001 ዓ፡ም
Открыть в Telegramበስፔን የደረሰው አስከፊ የባቡር አደጋ‼ በስፔን በደረሰ የባቡር አደጋ የሟቾች ቁጥር 68 መድረሱ ተዘግቧል። አደጋው ሁለት በፍጥነት ላይ የነበሩ ባቡሮች ተጋጭተው፥ የተከሰተ ሲሆን ከሟቾች በተጨማሪ በርካቶች መቁሰላቸው ነው የተነገረው። ባቡሮቹ ከመዲናዋ ማድሪድ፥ ወደ ደቡባዊ የሀገሪቱ ክፍል በማቅናት ላይ የነበሩ መሆናቸው ተነግሯል። አደጋው በተከሰተበት ሰአትም ከ500 በላይ ተሳፉሪዎች በባቡር ውስጥ እንደነበሩ ተገልጿል።በዚህ አደጋም ከ68 ላይ ሰዎች ሞተዋል ፥ በርካቶች ቆስለዋል፥ በሆስፒታል ከገቡትም ጥቂት የማይባሉት፤ አሁንም ህይወታቸው አደጋ ላይ ስለመሆኑ ተጠቁሟል። የሀገሪቱ ጠ/ሚኒስተር ፔድሮ ሳንቼዝ፥ ዛሬ መላው ስፔን ታላቅ ሀዘን ነው ያሉ ሲሆን! በመላው ሀገሪቱም የሶስት ቀናት ብሄራዊ የሀዘን ቀን አውጀዋል።
Открыть в Telegram🚨 «በሞያሌ ድንበር የተቀሰቀሰው የከረረ ግጭት በሰባት ወረዳዎች መድረሱ እና በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ወደ ኬንያ መሰደዳቸው ተገለጸ» የግጭቱ መነሻ እና መስፋፋት፦ በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች በጋራ የምተዳደረው የሞያሌ ድንበር ከተማ የሶማሌ ክልል ሰንደቅ ዓላማ መሰቀልን ተከትሎ በተነሣው አለመግባባት የጀመረው ግጭት፤ በሳምንቱ መጨረሻ ወደ ሰባት ወረዳዎች (ሞያሌ ከተማ፣ ሞያሌ ወረዳ፣ ጉቺ፣ ዳስ፣ ዋጭሌ፣ አሬሮ እና ጉሚ ኤልዳሎ) በመስፋፋቱ ከፍተኛ የሰው እና የንብረት ውድመት አስከትሏል። የሰብአዊ ቀውስ እና ስደት፦ በአካባቢው በተካሄደው ከባድ እና መሣሪያ የታጀበ ግጭት ሳቢያ በሕይወት፣ በአካል እና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰ ሲሆን፤ ከ50 ሺህ በላይ የሚገመቱ ንጹሐን ዜጎች ድንበር ተሻግረው ወደ ኬንያ ማርሳቢት ካውንቲ መሸሻቸውን እና በጊዜያዊ ካምፖችና በማህበረሰቡ ውስጥ መጥለላቸውን የኬንያ ቀይ መስቀልና የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።
Открыть в Telegramበሞያሌ ግጭት ቀጥሏል። መንግስት ዝምታን መርጧል። ይህ የኬንያ ዌብሳይት 47 ሰዎች እስካሁን ሞተዋል እያለ ነው። የኬንያ መንግስት ድንበር አካባቢ የፅጥታ ሀይል አሰማርቶ ወደ ግዛቱ ፀቡ እንዳይስፋፋ ለማድረግ እየጣረ ነው። የሶማሌ ገሪ እና የኦሮሞ ቦረና በኬንያ ይገኛሉ። በርካታ ሰዎች ድንበር ተሻግረው ኬንያ ገብተዋል።
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
ሞዐ ተዋሕዶ ልጆች ፔጅ@moaetewahedobРелигия8,77 тыс.
Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ@emisleneРелигия8,71 тыс.
🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮@ibnyahya7Религия8,66 тыс.
Zelalem Mengistu@zelalemmengistuРелигия8,61 тыс.
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ@abutoibaРелигия8,59 тыс.
የቅዱሳን ታሪክ@sihela_adhnoРелигия8,52 тыс.
قناة دروس أبي قتادة حفظه الله የአቡ ቀታዳህ አጠቃላይ ትምህርቶች@qanathabuqetadaРелигия9 тыс.
دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد@durusuabihizamРелигия8,45 тыс.