
EPS (Ethio-Parents' school)
Ethio-Parent's School Student Resource Center
Новые посты
ለገርጂና ለጉለሌ ኢትዮ-ፓርነተሰ ት/ቤቶች ማህበረሰብ በሙሉ፡፡ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ካለፉት አመታት እጅግ በተሻለ መልኩ ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡን ስገልፅላችሁ ደስታዪ እጥፍ ድርብ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት፡- ገርጂ ት/ቤት · ለፈተና የተቀመጡት ተማሪዎች- 175 · ፈተናውን ያለፉ- 174 · ውጤት ያልተገለፀለት- 1( በማጠራት ላይ የሚገኝ) ጉለሌ ት/ቤት · ለፈተና የተቀመጡት ተማሪዎች- 86 · ፈተናውን ያለፉ- 86 ይህ ውጤት የታታሪዎቹ ተማሪዎቻችን እና ያለድካም እውቀታቸውን የሚያካፍሉት መምህራኖቻችን መሆኑ እሙን ነው፡፡ የወላጆች ድርሻ ምትክ አይገኝለትም፡፡ የቦርድ እና የማኔጅመንት አባለት እንዲሁም የአስተዳደርና ድጋፍ ሰጭ ሠራተኞች ድርሻም ወሳኝ ነበር፡፡ ሁላችሁም ላበረከታችሁት አስተዋፅኦ በኩባንያው ስም ከልቤ አመሰግናለሁ፡፡ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን፡፡ ገነነ ይልማ(ዋና ሥራአስኪያጅ)
Открыть в Telegramለገርጂ፤ ጉለሌ እና ጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች እስካሁን ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ መደበኛ ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ጊዜን ባሳወቅነው መሰረት አብዛኛው ወላጆች ያስመዘገቡ ቢሆንም ቁጥራቸው ውስን የሆኑ ወላጆች ምዝገባውን ያላከናወኑ መሆኑን ለመረዳት ችለናል፡፡ በዚሁ መሰረት ከዛሬ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ጀምሮ እስከ ሀምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቀርቶ ቦታው በአዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች ቢያዝ ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር
Открыть в Telegramለጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት የአዲስና ነባር ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪ ውሳኔ የደረሰን ስለሆነ ተማሪ ልጆቻችሁን ከነገ ሀምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Big Dream Ethiopia@bigdreametОбразование13,4 тыс.- UUAS - unity university Architecture students channel@unityarchОбразование10,5 тыс.
Grace Africa Scholars@graceconsultancyОбразование10,4 тыс.
Hope Remedial 2019@remedial_student_2019Образование14,2 тыс.
𝔼𝕋ℍ𝕀𝕆 ℕ𝔸𝕋𝕀𝕆ℕ𝔸𝕃 𝕊ℂℍ𝕆𝕆𝕃 (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)@ethionationalschoolОбразование14,2 тыс.
Educate Ethiopia@educate_ethiopiaОбразование14,7 тыс.
Arada education office@av12cОбразование9,5 тыс.
Remedial Class@remedial_2019batchОбразование15,5 тыс.