16/03/2019ዓ.ም የስፖርት ውድድር ጥሪን ይመለከታል ለመንግስትና ለግል አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ጉዳዩ፡- የአራዳ ክፍለ ከተማ ማኔጅመንት ባደረገው ውይይት ክፍለ ከተማውን ወክለው የሚጫወቱ ተጫዋቾች ( እግር ኳስ) እንዲመለመሉ እና በቋሚ ግንኙነት ልምምድ እንዲያደርጉ እና ጥሩ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ በመወሰኑ በሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት መምህራን እና ርዕሰ መምህራን ክፍለ ከተማውን ወክላችሁ ለመወዳደር ፍላጎት የላችሁ ሀሙስ በቀን 17/03/2019ዓ.ም በዳ/ምኒሊክ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ከቀኑ 9፡00 ላይ እንድትገኙና እንድትጫወቹ እያሳስብን የትምህርት ቤቶች ርዕሰ መምህራን እና ስፖርት መምህራን ይህንን ጥሪ የማስተባበር ስራ እንድትሰሩ እናሳውቃለን በክፍለ ከተማው እግር ኳስ አሰልጣኞች አማካኝነት ተወዳዳሪዎች ይመረጣሉ
Открыть в Telegram
Arada education office
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 6 нояб. 2026 г. | 4 870 |
| 9 нояб. 2026 г. | 5 195 |
| 10 нояб. 2026 г. | 6 240 |
| 12 нояб. 2026 г. | 5 855 |
| 15 нояб. 2026 г. | 3 910 |
| 18 нояб. 2026 г. | 3 355 |
| 20 нояб. 2026 г. | 2 945 |
| 25 нояб. 2026 г. | 1 450 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры7,02 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 02Просмотры6,25 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 03Просмотры5,68 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 04Просмотры5,46 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
Новые посты
የግል ቅድመ አንደኛ: አንደኛና 2ኛ ደረጃ ር/መምህር አንድ መምህር ይዛችሁ ዛሬ አርብ (11/03/219 ዓ.ም ) በአፄ ፋሲል ት/ቤት በተጠራው ስልጠና ላይ 2:30 በሰዓት ተገኙ። ጠሪ Edify
Открыть в TelegramПереслано из Worku Zena
በጣም አስቸኳይ፡ እንደምን ዋላቹህ :- መጸዳጃ ቤት ለመገንባት ቦታ ስለመኖሩና አለመኖሩ አጣርታቹህ እስከ ነገ 6:30 ድረስ አሳውቁን የሚያስፈልገው የቦታ ስፋት 116 ካሬ ነው ዝርዝሮቹ የተመረጡ አይደሉም ገና መረጃው ታይቶ የሚወሰን ስለሆነ በጊዜው ያላከ ከውድድር ውጭ ይሆናል ከላይ ያለው መልዕክት ከአዲስ አበባ ከተማ ስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከት/ቤት መሻሻል ፐሮግራም ዳይሬክቶሮት የተላካ አስቸኳይ መልዕክት ስለሆነ በተላከው ቅፅ መሠረት መፀዳጃ ቤት ለማሠራት ቦተ አለን የምትል የመንግስት ት/ቤት ለነገ 10/3/2019ዓ.ም እስከ 4፡00 ድረስ እንድትልኩ ጥብቅ መልክታችንን እያስተላለፍን በተበላው ሰዓት ባይደርስ ግን የመፀዳጃ ቤት ለመሥራት ቦታ እንደሌላችሁ ወይም ቦታው ቢኖርም ለሌላመሥሪያ ወይም ለማሠራት ያልፈለጋችሁ ስለሆነ በማለት ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የላኩ ት/ቤቶችን ብቻ እናስተላልፋለን ፡፡
Открыть в Telegramእንደምን አመሻችሁ ✍የሰዓት ለውጥ መደረጉን ስለማሳወቅ:- ለመንግስት ት/ቤት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለንብረት ክፍሎች ነገ በቀን 07/3/2019 ዓ.ም 3፡30 እንዲገኙ ተብሎ ጥሪ እንዲተላለፍ መባሉ ይታወቃል፡፡ ስለዚህ የሰዓት ማስተካከያ ስላደረግን በዚሁ ቀን ከሰዓት 8፡00 በክፍለ ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት እንዲገኙ መልክቱ እንዲነገራቸው በማለት እንገልፃለን፡፡
Открыть в Telegramቀን 03/03/2019 ዓ.ም የስብሰባ ጥሪን ይመለከታል፡- ተሳታፊዎች 1ኛ. የክፍለ ከተማ መምህራን ማህበር ስራ አስፈፃሚ አባላት 2ኛ. የክፍለ ከተማ ወተመ ስራ አስፈፃሚ አባላት 3ኛ. የክፍለ ከተማ የአካል ጉዳተኞች ማህበር አባላት 4ኛ. የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት ዋና ር/መምህራን 5ኛ. የግልና የመንግስት ትምህርት ቤት አንድ የስፖርት መምህር 6ኛ. የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ሀላፊዎች 7ኛ የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ስርአተ ትምህርት ቡድን መሪዎች 8ኛ. የክፍለ ከተማ ሰላምና ጸጥታ ጽ/ቤት ሀላፊ 9ኛ. የክፍለ ከተማው ወጣትና ስፖርት ጽ/ቤት ባለሙያዎች 10ኛ. የትምህርት ጽ/ቤት ቡድን መሪዎች 11ኛ. የአንደኛና 2ኛ ደረጃ ክላስተር ሱፐርቪዥን አስተባባሪዎች የስብሰባ ቦታ፡- ኒውኤራ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ቀን፡- 04/03/2019 ዓ.ም ሰዓት፡ ከሰዓት 7፡30 ማሳሰቢያ፡- በውይይቱ ላይ የተጠራችሁ በሙሉ ሰዓት አክብራችሁ እንድትገኙ እያሳሰብን በዕለቱ መቅረትና ማርፈድ የማይቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Открыть в Telegramሰላም ር/መምህራን ቅዳሜ ህዳር 5/2019 ዓ.ም የማህደረ ተግባር ክዋኔ ተመዛኝ መምህራን በ3 የመፈተኛ ጣቢያ ድልድይ የተሰራ በመሆኑ ለመምህራን እንድታሳውቁ እያልን ያልተመደበ መምህር ካለ ፈጥናችሁ አሳውቁን።
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
ጥናት.AI@tinat_aiОбразование8,74 тыс.
Grace Africa Scholars@graceconsultancyОбразование10,4 тыс.- UUAS - unity university Architecture students channel@unityarchОбразование10,5 тыс.
- Ethio~Campus@ethio_campus1Образование8,08 тыс.
HuluLearn Entrance@hululearn_entranceОбразование6,98 тыс.
Sof Omar Tech Academy@sofomarОбразование6,95 тыс.
Big Dream Ethiopia@bigdreametОбразование13,4 тыс.
FreshMinds Academy@freshminds_academyОбразование6,39 тыс.