Кабинет

Посты канала Arada education office

сначала новые

#7746Текст
Просмотры1 450−67%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7742Текст
Просмотры3 340−25%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7741Текст
Просмотры3 910−12%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7736Файл

Переслано из Tizita Ha

Updated

Открыть в Telegram
Просмотры6 250+40%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7735Текст

ቀን 03/03/2019 ዓ.ም የስብሰባ ጥሪን ይመለከታል፡- ተሳታፊዎች 1ኛ. የክፍለ ከተማ መምህራን ማህበር ስራ አስፈፃሚ አባላት 2ኛ. የክፍለ ከተማ ወተመ ስራ አስፈፃሚ አባላት 3ኛ. የክፍለ ከተማ የአካል ጉዳተኞች ማህበር አባላት 4ኛ. የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት ዋና ር/መምህራን 5ኛ. የግልና የመንግስት ትምህርት ቤት አንድ የስፖርት መምህር                                                                                                                                         6ኛ. የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ሀላፊዎች 7ኛ የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ስርአተ ትምህርት ቡድን መሪዎች 8ኛ. የክፍለ ከተማ ሰላምና ጸጥታ ጽ/ቤት ሀላፊ 9ኛ. የክፍለ ከተማው ወጣትና ስፖርት ጽ/ቤት ባለሙያዎች 10ኛ. የትምህርት ጽ/ቤት ቡድን መሪዎች 11ኛ. የአንደኛና 2ኛ ደረጃ ክላስተር ሱፐርቪዥን አስተባባሪዎች   የስብሰባ ቦታ፡- ኒውኤራ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ቀን፡- 04/03/2019 ዓ.ም ሰዓት፡ ከሰዓት 7፡30 ማሳሰቢያ፡- በውይይቱ ላይ የተጠራችሁ በሙሉ ሰዓት አክብራችሁ እንድትገኙ እያሳሰብን በዕለቱ መቅረትና ማርፈድ የማይቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Открыть в Telegram
Просмотры5 460+23%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7734Текст
Просмотры5 460+23%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7729Текст
Просмотры4 710+6%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7728Текст
Просмотры4 970+12%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7718Фото

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 በሚገኘው ገነት ቅድመ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለ አራት ወለል ህንጻ የማስፋፊያ ግንባታ ተጀመረ። (ጥቅምት 27/2019 ዓ.ም) የማስፋፊያ ግንባታው በሁለት ወር ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ የሚደረግ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ክቡር ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ከአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ስራአስፈጻሚ አቶ ወንድሙ ኡመር ጋር በመሆን ግንባታውን አስጀምረዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ክቡር ዶክተር ዘላለም ሙላቱ የማስፋፊያ ግንባታው አዲስ አበባ ከተማን ህጻናትን ለማሳዳግ ምቹ አፍሪካዊት ከተማ እንድትሆን በክብርት ከንቲባችን የተቀመጠውን ሌጋሲ ስኬታማ እንዲሆን ከማስቻሉ ባሻገር ትምህርት ተቋማትን ሳቢና ማራኪ በማድረግ የትምህርት ጥራትንና ተደራሽነትን ለማረረጋግጥ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ውጤታማ እንደሚያደርግ አስታውቀዋል። ኃላፊው አያይዘውም ግንባታውን በሁለት ወር በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ዝግጁ ለማድረግ እንደሚሰራ ጠቁመው የማስፋፊያ ግንባታውን የሚያካሂዱ ኮንትራክተሮችን ጨምሮ ሁሉም ባለድርሻ አካል ግንባታው በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ጥራቱን ጠብቆ እንዲጠናቀቅ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል።

Открыть в Telegram
Просмотры4 770+7%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—