🚀 Live Q&A Session Join us live to get the latest updates and expert guidance for your academic journey. 🗓 Date: Saturday, November 14 ⏰ Time: 8:30 PM (2:30 LT) 📍 Where: Grace Africa Scholars Telegram Channel (@graceconsultancy) What We’ll Cover: 🎓 Open Intakes: Updates on universities and scholarship programs. 📌 Strategic Planning: Essential tips for your application, documentation, and timeline. 💡 Live Q&A: Get your personal questions answered in real-time. 📢 Don't miss out! Set your reminders and join us on Telegram.
Открыть в Telegram
Grace Africa Scholars
We are a certified and authorized Educational consultant in Addis Ababa. ▫️Navigate the path to academic excellence and career success with our expert Guidance
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 1 нояб. 2026 г. | 4 590 |
| 3 нояб. 2026 г. | 5 070 |
| 4 нояб. 2026 г. | 4 610 |
| 13 нояб. 2026 г. | 2 450 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры5,07 тыс.Пересылки—Реакции47Комментарии—
- 02Просмотры4,61 тыс.Пересылки—Реакции44Комментарии—
- 03Просмотры4,59 тыс.Пересылки—Реакции28Комментарии—
- 04Просмотры2,45 тыс.Пересылки—Реакции16Комментарии—
Новые посты
🇮🇹 የጣልያን ሀገር ለHigher Education (ለዲግሪ እና ማስተርስ) ለምን ተመራጭ ሆነ?🤔 በጣልያን ሀገር የከፍተኛ ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ ተማሪዎች የሚከተሉትን አስደናቂ ዕድሎች ማግኘት ይችላሉ፦ 1. ከክፍያ ነፃ ትምህርት (Tuition-Free / Low Tuition) በጣልያን በርካታ መንግስታዊ ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ክፍያ በቤተሰብ ገቢ (ISEE) ላይ የተመሰረተ በመሆኑ፣ ለአብዛኛዎቹ አለም አቀፍ ተማሪዎች ትምህርቱ ሙሉ በሙሉ ከክፍያ ነፃ ወይም በጣም አነስተኛ ክፍያ ያለው ይሆናል። 2. ነፃ ማደሪያ (Free Accommodation) እንደ ክልሉ እና በዩኒቨርሲቲው የድጋፍ ድርጅቶች (DSU, ER.GO, LazioDisco የመሳሰሉ ተቋማት) አማካኝነት ብቁ ለሆኑ ተማሪዎች ነፃ ዶርሚተሪ (አኮሞዴሽን) ይመደባል። 3. አመታዊ የገንዘብ ድጋፍ (Stipend / Cash Grant) እንደየ ሪጂኑ እና ዩኒቨርሲቲው ሁኔታ የሚለያይ ሆኖ፣ አመታዊ ከ 5,000 እስከ 8,000 ዩሮ (EUR) ድረስ የገንዘብ ድጋፍ (Scholarship/Living Allowance) ይበረከተለታል። ይህ ገንዘብ የኑሮ ውድነትን ለመሸፈን ትልቅ እገዛ ያደርጋል። 4. ዓለም አቀፍ እውቅና ያላቸው ጥራት ያላቸው ዩኒቨርሲቲዎች ጣልያን በአውሮፓ እና በአለም ቀዳሚ ከሆኑ ታሪካዊ እና ዘመናዊ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ብዙዎቹ የሚገኙባት ሲሆን፣ ትምህርቱ በከፍተኛ ጥራት የሚሰጥበት እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለው ነው። 5. እየተማሩ የመስራት ዕድል (Work While Studying) በህግ አግባብ ተማሪዎች በሳምንት እስከ 20 ሰዓታት (በዓመት እስከ 1,040 ሰዓታት) ድረስ በትርፍ ሰዓት የመስራት መብት አላቸው፤ ይህም ተጨማሪ ልምድና ገቢ ለማግኘት ያስችላል። 6. የሼንገን ቪዛ ዕድል (Schengen Area Access) የጣልያን የረጅም ጊዜ ቪዛ ወይም የመኖሪያ ፈቃድ (Permesso di Soggiorno) ሲያገኙ፣ በፈረንሳይ፣ ጀርመን እና ስፔንን ጨምሮ ከ28 በላይ በአውሮፓ የሚገኙ የሼንገን አባል ሀገራት ያለ ተጨማሪ ቪዛ የመዘዋወር እና የመጎብኘት ነፃነት ይሰጥዎታል። ➡️ ይህንን አስደናቂ ዕድል በመጠቀም ትምህርትዎን በጣልያን ለመጀመር የሰነድ ዝግጅት፣ የዩኒቨርሲቲ ምርጫ እና የትምህርት ቅበላ ሂደቶችን አስቀድሞ መጀመር አስፈላጊ እርምጃ ነው። 📞 +251 11 558 1282 / 0934146000
Открыть в Telegramበጣልያን፣ ሳዉዝ ኮርያ፣ አሜሪካ፣ ካናዳ፣ ቻይና፣ ቱርክ ሀገራት በሚሰጥ የስኮላርሺፕ እድሎች ከዲግሪ እስከ ማስተርስ ትምህርቶን በዉጭ ሀገር ይከታተሉ 🇮🇹 Italy - Full scholarship 🇨🇳 China - Full Scholarship 🇰🇷 South Korea - Partial Scholarship 🇺🇸 USA - Partial Scholarship 🇨🇦 Canada - Partial Scholarship 🇹🇷 Turkey - Partial Scholarship ➡️ Register today with 20% Discount 📌 Dembel Bitweded bahiru bldg 3rd floor ☎️ 011 558 1282 📞 0934146000 👉➘ ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/graceconsultancy
Открыть в TelegramDon't Miss South Korea scholarship Why study in South Korea?? 👉90% Visa success rate 👉45 days Processing Time 👉30-70% scholarship opportunities 👉No Visa interview 👉work while study 👉Low grade results are acceptable Register Today With out prepayment 📞 +251115581282 / 0934146000 📍Dembel Bitweded Bahiru bldg. 3rd-floor
Открыть в Telegram🇮🇹 በጣልያን ሃገር ሙሉ ስኮላርሽፕ ከ7000 euro የኪስ ገንዘብ ጋር ይማሩ 🇮🇹 👉ነፃ የትምህርት እድል 👉በአመት እስከ €7,000 የሚደርስ የኪስ ገንዘብ ድጋፍ 👉በአውሮፓ ውስጥ ጥራት ባላቸው የጣሊያን ዩኒቨርሲቲዎች ይማራሉ 👉እየተማሩ በሳምንት 20 ሰዓት መሥራት የሚችሉበት። 👉የSchengen ቪዛ በመሆኑ የ27 የአውሮፓ አገራትን በቀላሉ ይጎብኙ! 📣✈️ ይህ ወርቃማ ዕድል እንዳያመልጥዎ ዛሬዉኑ ይመዝገቡ! 👉➘ ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/graceconsultancy ☎️ 0115581282 📞 0934146000
Открыть в Telegramእንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ግሬስ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡
Открыть в Telegram🇰🇷 Study in South korea 🇰🇷 Why study in South korea?? 👉 100% Visa success rate 👉 45 days Processing Time 👉 30-70% scholarship opportunities 👉 No Visa interview 👉 work while study 👉 Low grade results are acceptable Register Today With out prepayment 📞 01115581282 / 0934146000 📍Dembel Bitweded Bahiru bldg. 8th-floor
Открыть в Telegram🌼 እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 መልካም አዲስ ዓመት! ግሬስ አፍሪካ ስኮላር ☎️ 0115581282 📞 0934146000 📍 ደንበል ቢትወደድ ባህሩ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
Открыть в Telegram🌼 በአዲሱ ዐመት ትምህርቶን በዉጭ ሀገር ይከታተሉ 🌼 ➡️ ዲግሪ ➡️ ማስተርስ ➡️ ፒ.ኤችዲ Study in ITALY, USA, CANADA, SOUTH KOREA, CHINA TURKEY with Full & Partial scholarship for Bachelor’s and Master’s Students ➡️ Register today 📌 Dembel Bitweded bahiru bldg 3rd floor 📞 +251 11 558 1282 0934146000
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
ጥናት.AI@tinat_aiОбразование8,74 тыс.
Hope Remedial 2019@remedial_student_2019Образование14,2 тыс.
Remedial Class@remedial_2019batchОбразование15,5 тыс.
Cisco Network Academy -Addis Ababa University@ciscoexamsОбразование15,5 тыс.
HuluLearn Entrance@hululearn_entranceОбразование6,97 тыс.- Sof Omar Tech Academy@sofomarОбразование6,95 тыс.
SAGE TRAINING INSTITUTE | ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት@sagetraininginstituteОбразование15,9 тыс.
FreshMinds Academy@freshminds_academyОбразование6,41 тыс.
