🚀 Live Q&A Session Join us live to get the latest updates and expert guidance for your academic journey. 🗓 Date: Saturday, November 14 ⏰ Time: 8:30 PM (2:30 LT) 📍 Where: Grace Africa Scholars Telegram Channel (@graceconsultancy) What We’ll Cover: 🎓 Open Intakes: Updates on universities and scholarship programs. 📌 Strategic Planning: Essential tips for your application, documentation, and timeline. 💡 Live Q&A: Get your personal questions answered in real-time. 📢 Don't miss out! Set your reminders and join us on Telegram.
Open in Telegram
Grace Africa Scholars
We are a certified and authorized Educational consultant in Addis Ababa. ▫️Navigate the path to academic excellence and career success with our expert Guidance
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 1, 2026 | 4,590 |
| Nov 3, 2026 | 5,070 |
| Nov 4, 2026 | 4,610 |
| Nov 13, 2026 | 2,450 |
Most viewed this month
- 01Views5.07KForwards—Reactions47Comments—
- 02Views4.61KForwards—Reactions44Comments—
- 03Views4.59KForwards—Reactions28Comments—
- 04Views2.45KForwards—Reactions16Comments—
Latest posts
🇮🇹 የጣልያን ሀገር ለHigher Education (ለዲግሪ እና ማስተርስ) ለምን ተመራጭ ሆነ?🤔 በጣልያን ሀገር የከፍተኛ ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ ተማሪዎች የሚከተሉትን አስደናቂ ዕድሎች ማግኘት ይችላሉ፦ 1. ከክፍያ ነፃ ትምህርት (Tuition-Free / Low Tuition) በጣልያን በርካታ መንግስታዊ ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ክፍያ በቤተሰብ ገቢ (ISEE) ላይ የተመሰረተ በመሆኑ፣ ለአብዛኛዎቹ አለም አቀፍ ተማሪዎች ትምህርቱ ሙሉ በሙሉ ከክፍያ ነፃ ወይም በጣም አነስተኛ ክፍያ ያለው ይሆናል። 2. ነፃ ማደሪያ (Free Accommodation) እንደ ክልሉ እና በዩኒቨርሲቲው የድጋፍ ድርጅቶች (DSU, ER.GO, LazioDisco የመሳሰሉ ተቋማት) አማካኝነት ብቁ ለሆኑ ተማሪዎች ነፃ ዶርሚተሪ (አኮሞዴሽን) ይመደባል። 3. አመታዊ የገንዘብ ድጋፍ (Stipend / Cash Grant) እንደየ ሪጂኑ እና ዩኒቨርሲቲው ሁኔታ የሚለያይ ሆኖ፣ አመታዊ ከ 5,000 እስከ 8,000 ዩሮ (EUR) ድረስ የገንዘብ ድጋፍ (Scholarship/Living Allowance) ይበረከተለታል። ይህ ገንዘብ የኑሮ ውድነትን ለመሸፈን ትልቅ እገዛ ያደርጋል። 4. ዓለም አቀፍ እውቅና ያላቸው ጥራት ያላቸው ዩኒቨርሲቲዎች ጣልያን በአውሮፓ እና በአለም ቀዳሚ ከሆኑ ታሪካዊ እና ዘመናዊ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ብዙዎቹ የሚገኙባት ሲሆን፣ ትምህርቱ በከፍተኛ ጥራት የሚሰጥበት እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለው ነው። 5. እየተማሩ የመስራት ዕድል (Work While Studying) በህግ አግባብ ተማሪዎች በሳምንት እስከ 20 ሰዓታት (በዓመት እስከ 1,040 ሰዓታት) ድረስ በትርፍ ሰዓት የመስራት መብት አላቸው፤ ይህም ተጨማሪ ልምድና ገቢ ለማግኘት ያስችላል። 6. የሼንገን ቪዛ ዕድል (Schengen Area Access) የጣልያን የረጅም ጊዜ ቪዛ ወይም የመኖሪያ ፈቃድ (Permesso di Soggiorno) ሲያገኙ፣ በፈረንሳይ፣ ጀርመን እና ስፔንን ጨምሮ ከ28 በላይ በአውሮፓ የሚገኙ የሼንገን አባል ሀገራት ያለ ተጨማሪ ቪዛ የመዘዋወር እና የመጎብኘት ነፃነት ይሰጥዎታል። ➡️ ይህንን አስደናቂ ዕድል በመጠቀም ትምህርትዎን በጣልያን ለመጀመር የሰነድ ዝግጅት፣ የዩኒቨርሲቲ ምርጫ እና የትምህርት ቅበላ ሂደቶችን አስቀድሞ መጀመር አስፈላጊ እርምጃ ነው። 📞 +251 11 558 1282 / 0934146000
Open in Telegramበጣልያን፣ ሳዉዝ ኮርያ፣ አሜሪካ፣ ካናዳ፣ ቻይና፣ ቱርክ ሀገራት በሚሰጥ የስኮላርሺፕ እድሎች ከዲግሪ እስከ ማስተርስ ትምህርቶን በዉጭ ሀገር ይከታተሉ 🇮🇹 Italy - Full scholarship 🇨🇳 China - Full Scholarship 🇰🇷 South Korea - Partial Scholarship 🇺🇸 USA - Partial Scholarship 🇨🇦 Canada - Partial Scholarship 🇹🇷 Turkey - Partial Scholarship ➡️ Register today with 20% Discount 📌 Dembel Bitweded bahiru bldg 3rd floor ☎️ 011 558 1282 📞 0934146000 👉➘ ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/graceconsultancy
Open in TelegramDon't Miss South Korea scholarship Why study in South Korea?? 👉90% Visa success rate 👉45 days Processing Time 👉30-70% scholarship opportunities 👉No Visa interview 👉work while study 👉Low grade results are acceptable Register Today With out prepayment 📞 +251115581282 / 0934146000 📍Dembel Bitweded Bahiru bldg. 3rd-floor
Open in Telegram🇮🇹 በጣልያን ሃገር ሙሉ ስኮላርሽፕ ከ7000 euro የኪስ ገንዘብ ጋር ይማሩ 🇮🇹 👉ነፃ የትምህርት እድል 👉በአመት እስከ €7,000 የሚደርስ የኪስ ገንዘብ ድጋፍ 👉በአውሮፓ ውስጥ ጥራት ባላቸው የጣሊያን ዩኒቨርሲቲዎች ይማራሉ 👉እየተማሩ በሳምንት 20 ሰዓት መሥራት የሚችሉበት። 👉የSchengen ቪዛ በመሆኑ የ27 የአውሮፓ አገራትን በቀላሉ ይጎብኙ! 📣✈️ ይህ ወርቃማ ዕድል እንዳያመልጥዎ ዛሬዉኑ ይመዝገቡ! 👉➘ ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/graceconsultancy ☎️ 0115581282 📞 0934146000
Open in Telegramእንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ግሬስ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡
Open in Telegram🇰🇷 Study in South korea 🇰🇷 Why study in South korea?? 👉 100% Visa success rate 👉 45 days Processing Time 👉 30-70% scholarship opportunities 👉 No Visa interview 👉 work while study 👉 Low grade results are acceptable Register Today With out prepayment 📞 01115581282 / 0934146000 📍Dembel Bitweded Bahiru bldg. 8th-floor
Open in Telegram🌼 እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 መልካም አዲስ ዓመት! ግሬስ አፍሪካ ስኮላር ☎️ 0115581282 📞 0934146000 📍 ደንበል ቢትወደድ ባህሩ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
Open in Telegram🌼 በአዲሱ ዐመት ትምህርቶን በዉጭ ሀገር ይከታተሉ 🌼 ➡️ ዲግሪ ➡️ ማስተርስ ➡️ ፒ.ኤችዲ Study in ITALY, USA, CANADA, SOUTH KOREA, CHINA TURKEY with Full & Partial scholarship for Bachelor’s and Master’s Students ➡️ Register today 📌 Dembel Bitweded bahiru bldg 3rd floor 📞 +251 11 558 1282 0934146000
Open in TelegramConnections
Similar channels
ጥናት.AI@tinat_aiEducation8.74K
Hope Remedial 2019@remedial_student_2019Education14.2K
Remedial Class@remedial_2019batchEducation15.5K
Cisco Network Academy -Addis Ababa University@ciscoexamsEducation15.5K
HuluLearn Entrance@hululearn_entranceEducation6.97K- Sof Omar Tech Academy@sofomarEducation6.95K
SAGE TRAINING INSTITUTE | ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት@sagetraininginstituteEducation15.9K
FreshMinds Academy@freshminds_academyEducation6.41K
