Book Reading Challenge with Dr. Eyob ለታህሳስ ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የገንዘብ ነጻነት አምዶች” የተሰኘው ነው፡፡ ከገንዘብ ጋር ያለን ግንኑነቶች! 💲 ገንዘብን በትክክለኛው መንገድ ማግኘት! 💲 ገንዘብን በብልሃት ኢንቨስት በማድረግ ማባዛት! 💲 ገንዘብን በጥበብ መጠቀም! 💲 ገንዘብን በዲሲፕን ማጠራቀም! 💲 ገንዘብን በሚዛናዊነት መስጠት! በእነዚህና መሰል እውነታዎች ላይ ወደ ስኬት የሚወስዱ መመሪያዎችን ለማግኘት የታህሳስ ወርን የንባብ challenge ይቀላቀሉ! መጽሐፉን ለማንበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡ የንባብ ወር - ታህሳስ / 2019 ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “የገንዘብ ነጻነት አምዶች” ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ታህሳስ 1 / 2019 ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ታህሳስ 30 / 2019 ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡ Join now!!!
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 6 ч | 2 080 |
| 9 ч | 2 500 |
- Через 6 часов2 080
- Всего сейчас2 500








