Кабинет

Посты канала Development Bank of Ethiopia (DBE)

сначала новые

#3610Фото
Просмотры1 600−17%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#3609Фото
Просмотры1 520−21%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#3608Видео
Просмотры1 700−11%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#3607Фото

በ30 ሚሊዮን ዶላር የመማሪያ መጻሕፍት ማተሚያ ፋብሪካ ሊቋቋም ነው፡፡ ፋብሪካው በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና በቻይናው ቲደብሊው ሆልዲንግ ሽርክና ይመሠረታል፡፡ ተቋማቱ የአክሲዮን ባለድርሻነት ስምምነት በትናንትናው ዕለት ተፈራርመዋል፡፡ በስምምነቱ መሠረት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 49 በመቶ፣ የቻይናው ቲደብሊው ሆልዲንግ ደግሞ 51 በመቶ የአክሲዮን ድርሻ ይኖራቸዋል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ ስምምነቱ የመማሪያ መጻሕፍት ፍላጎትና የአቅርቦት ክፍተት በመሙላት ከውጭ የሚገቡ መጻሕፍትን ወጪ ይቀንሳል፡፡ የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ሽግግር ከፋብሪካው የሚገኝ ትሩፋት ሲሆን፣ ወደፊት ለአፍሪካ ገበያ ምርት ለማቅረብ የሚያስችል አቅም እንደሚፈጥር ሥራ አስፈጻሚው አክለዋል፡፡ ፋብሪካው የተማሪዎች መማሪያ መጻሕፍትንና የመምህራን መምሪያዎችን የማተም፣ የመጠረዝ፣ የማሸግ እና የማሰራጨት ሥራ ያከናውናል። ለድርጅቱ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ 30 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ኢንቨስትመንት ያስፈልጋል፡፡ መረጃው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ነው፡፡ #DBE #EIH

Открыть в Telegram
Просмотры1 810−6%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#3606Фото
Просмотры1 820−5%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#3604Фото
Просмотры1 970+3%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#3603Видео
Просмотры2 190+14%к среднему
Пересылки—
Реакции10
Комментарии—
#3602Фото
Просмотры2 030+6%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#3596Фото

በወላይታ ሶዶ ከተማ የሥራ ዕድልን እያስፋፋን ነው- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የባንኩ የወላይታ ሶዶ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ አቶ ስለሽ ጨርቆስ እንደተናገሩት፤ በከተማው በ21 ፕሮጀክቶች ከ630 በላይ የሥራ ዕድል ተፈጥሯል፡፡ የሥራ ዕድሉ በእርሻ፣ በአግሮ ፕሮሰሲንግ፣ በማኑፋክቸሪንግ፣ በኮንስትራክሽን እና በጤናው ዘርፍ ባሉ ፕሮጀክቶች የተፈጠረ ነው፡፡ ቅርንጫፉ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 64 ሚሊዮን ብር ብድር ለፕሮጀክቶቹ አጽድቋል፡፡ ይህም እንደ አገር የተያዘውን የሥራ አጥነት ችግር ለመቅረፍ የአገር ውስጥ የሥራ ዕድል ፈጠራን፤ በተለይም በግሉ ዘርፍ እና በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ከማስፋፋት አኳያ ባንኩ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ አስችሏል፡፡ በቅርንጫፉ እየተዳደሩ ለሚገኙ ፕሮጀክቶች ጠንካራ የክትትል ሥራ እንደሚሠሩ የገለፁት አቶ ስለሽ፤ በባንኩ ፖሊሲ መሠረት ለፕሮጀክቶቹ በየጊዜው የክትትል ሥራ እና የቴክኒክ ድጋፍ ይደረጋል፡፡ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ የወላይታ ሶዶ ቅርንጫፍ በወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ሥር ከሚገኙ 4 ቅርንጫፎች አንዱ ነው፡፡ #DevelopmentBankOfEthiopia #jobopportunity#JobCreation

Открыть в Telegram
Просмотры2 410+26%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#3595Превью ссылки
Просмотры2 110+10%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#3593Фото
Просмотры2 090+9%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#3592Текст
Просмотры2 180+14%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—