Posts of Development Bank of Ethiopia (DBE)
የአፍሪካን የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ወደ ተግባር መቀየር እንደሚገባ ጃፓን ምክረሐሳብ አቀረበች፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ የአፍሪካ እና የጃፓን የፋይናንስ፣ የመድን እና የዋስትና ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ተወያይተዋል፡፡ በጃፓኑ የኤክስፖርት ብድር መድን ኤጀንሲ አስተናጋጅነት በተካሄደው ምክክር ፤የጃፓንን ቴክኖሎጂ እና የግል ካፒታል ከአፍሪካ ገበያ እና ዕውቀት ጋር በማቀናጀት መስራት እንደሚገባ ተነስቷል፡፡ የኢንቨስትመንት ስጋቶችን በጋራ በመፍታት ዘላቂ ፕሮጀክቶችን እውን ማድረግ እንደሚገባም ተመክሯል፡፡ ትብብሩ አፍሪካ የራሷን ልማት በራሷ የፋይናንስ አቅም ለመደገፍ የጀመረችውን አዲስ የፋይናንስ አሠራር (NAFAD) እንደሚያጠናክር ተመላክቷል። በጃፓኑ የውይይት መድረክ የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ፣ አፍሪኤግዚም ባንክ እንዲሁም ሌሎች ቀጠናዊ እና ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ተሳትፈዋል። ዘገባው የአፍሪካ ልማት ባንክ ነው፡፡ #DBE #afrixembank #japan #NAFAD
Open in TelegramDevelopment Bank of Ethiopia Exchange rate, Applicable Friday, November 27, 2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::👆👆👆👆 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የልማት አጋርዎ! #DBE #ExchangeRateUpdate
Open in Telegram"ዘመናዊ ግብርና፣ የላቀ ምርታማነት-የኢትዮጵያ ልማት ባንክ!" የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከ1.7 ሚሊዮን ዩሮ በላይ ወጪ በማድረግ 14 ዘመናዊ የኒው ሆላንድ (TC 5.80) የሰብል አጭዶ መውቂያ ማሽኖች ለአርሶ አደሮች እና ለግብርና ሥራ ፈጣሪዎች አስረክቧል። ⚡ ፍጥነት፦ 1 ሄክታር ሰብል በ25 ደቂቃ ውስጥ ብቻ አጭዶ ይወቃል! 🌾 ብክነትን መቀነስ፦ የድህረ-ምርት ብክነትን በ30 በመቶ ይቀንሳል! 💪 ቆጣቢነት፦ ጊዜን፣ ጉልበትን እና ወጪን ይቆጥባል! የኢትዮጵያ ልማት ባንክ - የልማት አጋርዎ! #DevelopmentBankOfEthiopia #ModernAgriculture#agritech #combineharvester #NewHolland
Open in Telegramበ30 ሚሊዮን ዶላር የመማሪያ መጻሕፍት ማተሚያ ፋብሪካ ሊቋቋም ነው፡፡ ፋብሪካው በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና በቻይናው ቲደብሊው ሆልዲንግ ሽርክና ይመሠረታል፡፡ ተቋማቱ የአክሲዮን ባለድርሻነት ስምምነት በትናንትናው ዕለት ተፈራርመዋል፡፡ በስምምነቱ መሠረት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 49 በመቶ፣ የቻይናው ቲደብሊው ሆልዲንግ ደግሞ 51 በመቶ የአክሲዮን ድርሻ ይኖራቸዋል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ ስምምነቱ የመማሪያ መጻሕፍት ፍላጎትና የአቅርቦት ክፍተት በመሙላት ከውጭ የሚገቡ መጻሕፍትን ወጪ ይቀንሳል፡፡ የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ሽግግር ከፋብሪካው የሚገኝ ትሩፋት ሲሆን፣ ወደፊት ለአፍሪካ ገበያ ምርት ለማቅረብ የሚያስችል አቅም እንደሚፈጥር ሥራ አስፈጻሚው አክለዋል፡፡ ፋብሪካው የተማሪዎች መማሪያ መጻሕፍትንና የመምህራን መምሪያዎችን የማተም፣ የመጠረዝ፣ የማሸግ እና የማሰራጨት ሥራ ያከናውናል። ለድርጅቱ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ 30 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ኢንቨስትመንት ያስፈልጋል፡፡ መረጃው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ነው፡፡ #DBE #EIH
Open in Telegram📢 ሁለተኛ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ! 🏛 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አማካኝነት የተላለፉና በውሉ መሠረት የኪራይ ክፍያ ባለመፈጸሙ ከተከራዩ የተረከባቸውን የካፒታል ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሁለተኛ ዙር በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ⚙️ 📜 ሕጋዊ መሠረት፡ በሊዝ አዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በተሻሻለው የካፒታል ዕቃ ኪራይ አዋጅ ቁጥር 807/2005 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከናወን። 📍 ቅርንጫፍ/ዲስትሪክት፡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ - ወልቂጤ ዲስትሪክት ✨ የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታ፣ የንብረቶቹን ዓይነት፣ መነሻ ዋጋ፣ የጨረታ ቀንና ቦታ 👆👆👆👆ይከታተሉ! #የኢትዮጵያልማትባንክ #ሐራጅ #ጨረታ#ካፒታልዕቃ #ሊዝ #DevelopmentBankOfEthiopia #auction
Open in Telegram📢የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘረውን ንብረት በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡👆 #DBE #anouncement #auction
Open in Telegramሻሼ የውሃ ፋብሪካ 💧🏭 📌 ዋና ዋና መረጃዎች፦ 📍 መገኛ፦ ሻሼመኔ ከተማ 💧 የማምረት አቅም፦ በዓመት ከ17 ሚሊየን ሊትር በላይ የመጠጥ ውሃ 💰 ካፒታል፦ 83.3 ሚሊየን ብር 👥 የሥራ ዕድል፦ ከ80 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል 🏦 የፋይናንስ ምንጭ፦ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሊዝ ፋይናንስ ብድር ሥርዓት የተቋቋመ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፋይናንስ የሚደረጉ መሰል የኢንዱስትሪና የማምረቻ ፕሮጀክቶች የአገር ውስጥ ምርትን በማሳደግና የሥራ ዕድል በመፍጠር ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ነው፡፡ #DevelopmentBankOfEthiopia #Shashemene #JobCreation #Manufacturing #EthiopiaInvestment #MadeInEthiopia
Open in TelegramDevelopment Bank of Ethiopia Exchange rate, Applicable Wednesday, November 25, 2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን:: የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የልማት አጋርዎ! #DBE #ExchangeRateUpdate👆
Open in Telegram⚖️ ከፍርድ ቤት ዳኛ ወደ እርሻ ኢንቨስትመንት! 🚜 📖ያልተነገሩ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ታሪክ ቀያሪ ታሪኮች! 🏦 ረቡዕ ቀን 10፡30 ላይ ይጠብቁን! ⏳🎬
Open in Telegramበወላይታ ሶዶ ከተማ የሥራ ዕድልን እያስፋፋን ነው- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የባንኩ የወላይታ ሶዶ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ አቶ ስለሽ ጨርቆስ እንደተናገሩት፤ በከተማው በ21 ፕሮጀክቶች ከ630 በላይ የሥራ ዕድል ተፈጥሯል፡፡ የሥራ ዕድሉ በእርሻ፣ በአግሮ ፕሮሰሲንግ፣ በማኑፋክቸሪንግ፣ በኮንስትራክሽን እና በጤናው ዘርፍ ባሉ ፕሮጀክቶች የተፈጠረ ነው፡፡ ቅርንጫፉ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 64 ሚሊዮን ብር ብድር ለፕሮጀክቶቹ አጽድቋል፡፡ ይህም እንደ አገር የተያዘውን የሥራ አጥነት ችግር ለመቅረፍ የአገር ውስጥ የሥራ ዕድል ፈጠራን፤ በተለይም በግሉ ዘርፍ እና በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ከማስፋፋት አኳያ ባንኩ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ አስችሏል፡፡ በቅርንጫፉ እየተዳደሩ ለሚገኙ ፕሮጀክቶች ጠንካራ የክትትል ሥራ እንደሚሠሩ የገለፁት አቶ ስለሽ፤ በባንኩ ፖሊሲ መሠረት ለፕሮጀክቶቹ በየጊዜው የክትትል ሥራ እና የቴክኒክ ድጋፍ ይደረጋል፡፡ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ የወላይታ ሶዶ ቅርንጫፍ በወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ሥር ከሚገኙ 4 ቅርንጫፎች አንዱ ነው፡፡ #DevelopmentBankOfEthiopia #jobopportunity#JobCreation
Open in TelegramInvitation for Prequalification: Consultancy and Implementation Services for the Credit, Origination and Impact Workstreams The Development Bank of Ethiopia (DBE) invites qualified *international* consulting firms, consortia and joint ventures to apply for prequalification for consultancy and implementation services that will transform DBE’s credit function end-to-end to international development finance institution (DFI) standards. The assignment has three interlinked lots: Lot 1, Credit Lifecycle Redesign (12 months); Lot 2, Loan Origination System (6 months); and Lot 3, Impact Measurement and Accountability (12 months). Applicants may apply for one, two or all three lots. DBE’s preference is a single consultant, consortium or joint venture covering all three, and applicants who qualify for several lots will be given preference in the evaluation. Firms need proven experience in the sector and region and a minimum average annual turnover of EUR 2 million over 2023–2025. To apply, register at www.exfitender.de, find the tender and download the Prequalification Document. Applications must be uploaded by Wednesday, 16 December 2026 at 12:00 noon UTC (3:00 PM Addis Ababa time). Questions should go to the tender agent, exficon GmbH, at [email protected]. The official notice is published on the Germany Trade & Invest (GTAI) website: https://lnkd.in/dbHmXGQ5
Open in TelegramDevelopment Bank of Ethiopia Exchange rate, Applicable Tuesday, November 24, 2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን:: የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የልማት አጋርዎ! #DBE #ExchangeRateUpdate👆
Open in TelegramThe Development Bank of Ethiopia (DBE) was pleased to welcome Mr. Juan Diego Ruiz Cumplido, the newly appointed Head of the International Fund for Agricultural Development (IFAD) Multi-Country Office for Eritrea, Ethiopia, and South Sudan, for an introductory meeting with the Bank’s leadership. The meeting provided an opportunity to review key findings from the recent Rural Financial Intermediation Programme III (RUFIP III) supervision mission, discuss implementation progress and priorities, and explore opportunities to further strengthen collaboration between DBE and IFAD. DBE values its longstanding partnership with IFAD and remains committed to advancing rural financial inclusion, expanding access to finance for underserved communities, and supporting sustainable agricultural and rural development in Ethiopia. We look forward to deepening this partnership and translating our shared priorities into greater development impact. #DevelopmentBankOfEthiopia #IFAD #RUFIPIII #RuralFinance #FinancialInclusion #AgriculturalDevelopment #Partnerships
Open in Telegram