
Development Bank of Ethiopia (DBE)
The development bank of Ethiopia (DBE) is one of the financial institutions engaged in providing short, medium and long term development credits.
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 23 нояб. 2026 г. | 2 180 |
| 24 нояб. 2026 г. | 2 132 |
| 25 нояб. 2026 г. | 2 045 |
| 26 нояб. 2026 г. | 1 777 |
| 27 нояб. 2026 г. | 1 440 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры2,41 тыс.Пересылки—Реакции6Комментарии—
- 02Просмотры2,19 тыс.Пересылки—Реакции10Комментарии—
- 03Просмотры2,18 тыс.Пересылки—Реакции7Комментарии—
- 04Просмотры2,11 тыс.Пересылки—Реакции1Комментарии—
Новые посты
የአፍሪካን የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ወደ ተግባር መቀየር እንደሚገባ ጃፓን ምክረሐሳብ አቀረበች፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ የአፍሪካ እና የጃፓን የፋይናንስ፣ የመድን እና የዋስትና ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ተወያይተዋል፡፡ በጃፓኑ የኤክስፖርት ብድር መድን ኤጀንሲ አስተናጋጅነት በተካሄደው ምክክር ፤የጃፓንን ቴክኖሎጂ እና የግል ካፒታል ከአፍሪካ ገበያ እና ዕውቀት ጋር በማቀናጀት መስራት እንደሚገባ ተነስቷል፡፡ የኢንቨስትመንት ስጋቶችን በጋራ በመፍታት ዘላቂ ፕሮጀክቶችን እውን ማድረግ እንደሚገባም ተመክሯል፡፡ ትብብሩ አፍሪካ የራሷን ልማት በራሷ የፋይናንስ አቅም ለመደገፍ የጀመረችውን አዲስ የፋይናንስ አሠራር (NAFAD) እንደሚያጠናክር ተመላክቷል። በጃፓኑ የውይይት መድረክ የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ፣ አፍሪኤግዚም ባንክ እንዲሁም ሌሎች ቀጠናዊ እና ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ተሳትፈዋል። ዘገባው የአፍሪካ ልማት ባንክ ነው፡፡ #DBE #afrixembank #japan #NAFAD
Открыть в TelegramDevelopment Bank of Ethiopia Exchange rate, Applicable Friday, November 27, 2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::👆👆👆👆 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የልማት አጋርዎ! #DBE #ExchangeRateUpdate
Открыть в Telegram"ዘመናዊ ግብርና፣ የላቀ ምርታማነት-የኢትዮጵያ ልማት ባንክ!" የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከ1.7 ሚሊዮን ዩሮ በላይ ወጪ በማድረግ 14 ዘመናዊ የኒው ሆላንድ (TC 5.80) የሰብል አጭዶ መውቂያ ማሽኖች ለአርሶ አደሮች እና ለግብርና ሥራ ፈጣሪዎች አስረክቧል። ⚡ ፍጥነት፦ 1 ሄክታር ሰብል በ25 ደቂቃ ውስጥ ብቻ አጭዶ ይወቃል! 🌾 ብክነትን መቀነስ፦ የድህረ-ምርት ብክነትን በ30 በመቶ ይቀንሳል! 💪 ቆጣቢነት፦ ጊዜን፣ ጉልበትን እና ወጪን ይቆጥባል! የኢትዮጵያ ልማት ባንክ - የልማት አጋርዎ! #DevelopmentBankOfEthiopia #ModernAgriculture#agritech #combineharvester #NewHolland
Открыть в Telegramበ30 ሚሊዮን ዶላር የመማሪያ መጻሕፍት ማተሚያ ፋብሪካ ሊቋቋም ነው፡፡ ፋብሪካው በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና በቻይናው ቲደብሊው ሆልዲንግ ሽርክና ይመሠረታል፡፡ ተቋማቱ የአክሲዮን ባለድርሻነት ስምምነት በትናንትናው ዕለት ተፈራርመዋል፡፡ በስምምነቱ መሠረት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 49 በመቶ፣ የቻይናው ቲደብሊው ሆልዲንግ ደግሞ 51 በመቶ የአክሲዮን ድርሻ ይኖራቸዋል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ ስምምነቱ የመማሪያ መጻሕፍት ፍላጎትና የአቅርቦት ክፍተት በመሙላት ከውጭ የሚገቡ መጻሕፍትን ወጪ ይቀንሳል፡፡ የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ሽግግር ከፋብሪካው የሚገኝ ትሩፋት ሲሆን፣ ወደፊት ለአፍሪካ ገበያ ምርት ለማቅረብ የሚያስችል አቅም እንደሚፈጥር ሥራ አስፈጻሚው አክለዋል፡፡ ፋብሪካው የተማሪዎች መማሪያ መጻሕፍትንና የመምህራን መምሪያዎችን የማተም፣ የመጠረዝ፣ የማሸግ እና የማሰራጨት ሥራ ያከናውናል። ለድርጅቱ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ 30 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ኢንቨስትመንት ያስፈልጋል፡፡ መረጃው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ነው፡፡ #DBE #EIH
Открыть в Telegram📢 ሁለተኛ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ! 🏛 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አማካኝነት የተላለፉና በውሉ መሠረት የኪራይ ክፍያ ባለመፈጸሙ ከተከራዩ የተረከባቸውን የካፒታል ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሁለተኛ ዙር በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ⚙️ 📜 ሕጋዊ መሠረት፡ በሊዝ አዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በተሻሻለው የካፒታል ዕቃ ኪራይ አዋጅ ቁጥር 807/2005 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከናወን። 📍 ቅርንጫፍ/ዲስትሪክት፡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ - ወልቂጤ ዲስትሪክት ✨ የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታ፣ የንብረቶቹን ዓይነት፣ መነሻ ዋጋ፣ የጨረታ ቀንና ቦታ 👆👆👆👆ይከታተሉ! #የኢትዮጵያልማትባንክ #ሐራጅ #ጨረታ#ካፒታልዕቃ #ሊዝ #DevelopmentBankOfEthiopia #auction
Открыть в Telegram📢የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘረውን ንብረት በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡👆 #DBE #anouncement #auction
Открыть в Telegramሻሼ የውሃ ፋብሪካ 💧🏭 📌 ዋና ዋና መረጃዎች፦ 📍 መገኛ፦ ሻሼመኔ ከተማ 💧 የማምረት አቅም፦ በዓመት ከ17 ሚሊየን ሊትር በላይ የመጠጥ ውሃ 💰 ካፒታል፦ 83.3 ሚሊየን ብር 👥 የሥራ ዕድል፦ ከ80 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል 🏦 የፋይናንስ ምንጭ፦ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሊዝ ፋይናንስ ብድር ሥርዓት የተቋቋመ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፋይናንስ የሚደረጉ መሰል የኢንዱስትሪና የማምረቻ ፕሮጀክቶች የአገር ውስጥ ምርትን በማሳደግና የሥራ ዕድል በመፍጠር ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ነው፡፡ #DevelopmentBankOfEthiopia #Shashemene #JobCreation #Manufacturing #EthiopiaInvestment #MadeInEthiopia
Открыть в TelegramDevelopment Bank of Ethiopia Exchange rate, Applicable Wednesday, November 25, 2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን:: የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የልማት አጋርዎ! #DBE #ExchangeRateUpdate👆
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Crypto Clashers@cryptoclasherssБлоги20,4 тыс.
AAU NEWS@aaunews1Блоги19,8 тыс.
ተርጓሚ አሊ መህዲ Ali mehdi official😊@alimehdiofficialБлоги19,2 тыс.
SIKKOO MEDIA@sikkoomediaБлоги30,3 тыс.
Fuad Muna (Fuya)@fuadmuБлоги15,2 тыс.
😍 የኔ ፍቅር 😍@yena_fiker1Блоги14,7 тыс.
Dr. Ilillii Jemaal@ililliijemalБлоги36,5 тыс.
አርምሞ🧘🏽♂@armemo_officalБлоги12,3 тыс.