
Daniel Wodajo
Check Out Website 👇 www.DanielWodajo.com YouTube : youtube.com/@Daniel_Wodajo TikTok : tiktok.com/@daniel_wodajo Facebook : facebook.com/danielwodajodw Instagram : instagram.com/daniel_wodajo Grateful To Serve You !
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 4 нояб. 2026 г. | 7 580 |
| 7 нояб. 2026 г. | 7 010 |
| 10 нояб. 2026 г. | 5 930 |
| 12 нояб. 2026 г. | 6 125 |
| 14 нояб. 2026 г. | 5 850 |
| 19 нояб. 2026 г. | 4 500 |
| 21 нояб. 2026 г. | 2 720 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры7,58 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 02Просмотры7,23 тыс.Пересылки—Реакции8Комментарии—
- 03Просмотры6,79 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 04Просмотры6,42 тыс.Пересылки—Реакции12Комментарии—
Новые посты
▫️ወድቆ መነሳት በዛሬው ቪዲዮ በህይወታችሁ ፍቅር ፣ ገንዘብ ፣ ዝና እና ሌሎችም ነገሮች አግኝታችሁ ላጣችሁና እንደ አዲስ መነሳት ለከበዳችሁ ሰዎች መከተል የምትችሏቸውን መንገዶች ይዤላችሁ መጥቻለው። እዚህ ዓለም ላይ አግኝቶ እንደማጣት የሚከብድ ነገር የለም ፤ በዛው ልክ ደግሞ ያጡትን መልሶ እንደማግኝት እና መጀመርያ ከነበሩበት የተሻለ ሆኖ እንደመገኘት የሚያስደስት ነገር የለም። በዚህ ቪዲዮ በድጋሚ ደስተኛ እና ስኬታማ እንደምትሆኑ ሙሉ እምነት አለኝ ! ቪዲዮውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ 👇 https://youtu.be/E0nq9PKUtzU
Открыть в Telegramውድ ቤተሰቦቼ 👋🏻 ከአብሪሽ ጋር ቆንጆ ቆይታ ነበረኝ ተጋበዙልኝ 🙏 https://youtu.be/r1f-Qb3VFT8?si=mt3EU-J81-NLnzdd
Открыть в Telegram▫️ካሰባችሁት ሀሳብ ምን ያህሉን ተገበራችሁት ? ህይወታችንን የሚቀይረው ያሰብነው ሀሳብ ሳይሆን ከሀሳባችን ቀጥሎ የምናደርገው ድርጊት ነው ፤ በዛሬው ቪዲዮ ሀሳባችሁን እንዴት መሬት ላይ እንደምታወርዱና የተግባር ሰው እንደምትሆኑ እንመለከታለን። ሲስተም ስለሆነ የማካፍላችሁ በማንኛውም ሰዓት ሀሳባችሁን መሬት ላይ ለማውረድ መጠቀም ትችላላችሁ። ቪዲዮውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ 👇 https://youtu.be/TDWEKyYioUw
Открыть в Telegramብዙ ሀላፊነቶች ይኖሩብናል ፤ የስራ ፣ የቤተሰብ ፣ የሀገር ጉዳይ ያሳስበናል ምንም ቢሆን ግን በተለይ በዚህ ሰዓት ሀሳባችንን ሰብስበን ውጤት የሚሰጠን ነገር ላይ አተኩረን መስራት ካልቻልን ተወዳዳሪ ሆነን መቀጠል አንችልም። በዛሬው ቪዲዮ በዚህ ጩኸት በበዛበት አለም እንዴት ሀሳባችሁን መሰብሰብ እንደምትችሉ እንነጋገራለን ቪዲዮውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ 👇 https://youtu.be/5_g0fT_qgP4?si=Hfj2_YqmTjZ3cpL-
Открыть в Telegramሰላም 👋🏻 ቤተሰቦቼ ከረጅም ቆይታ በኋላ በቆንጆ የዩቲዩብ ቪዲዮ ተመልሻለው ! የዛሬው ቪዲዮ ከሀሳብና የማይጨበጥ ምኞት ወጥታችሁ የተግባር ሰው እንድትሆኑ ያደርጋቹሃል። ቪዲዮው ከምሽቱ 12:00 ሰዓት በዳንኤል ወዳጆ ዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል 👇 youtube.com/@Daniel_Wodajo መልካም ቀን 🙏 @Daniel_Wodajo
Открыть в Telegram✨ 1:00 ሰዓት ላይ ይጀምራል ! አዲስ ዓመት አዲስ ማንነት የ 3 ቀን ኤቨንታችን ዛሬ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ይጀምራል ! ዝግጁ ናችሁ ?
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Dr. Eyob Mamo@dreyobПсихология79 тыс.
የስብዕና ልህቀት@enlighten_ethiopiaПсихология59,8 тыс.
ሳይኮሎጂ | Psychology@psychologycentralПсихология59,7 тыс.
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂@psychoetПсихология9,41 тыс.
Psychology (ሥነ-ልቦና) Zone 🧠@melkam_enasebПсихология7,49 тыс.
ДРЕВС@drevs108Психология74,1 тыс.
Vse_o_socionike@vse_o_socionikeПсихология78,3 тыс.
Катерина Ленгольд@katerinalengoldПсихология70,9 тыс.