🤩🤩ዉጤታማ የአጠናን ዘዴዎች ✅ለነገ ዝግጁ ሁኑ!!!...ሁልጊዜም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ለምትሰሩት ዕቅድ በማዉጣት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል! ✅በየቀኑ የተማራችሁትን ማንበብ መከለስና ከስር ከስር ማጥናት! ✅የተመጠነ የንባብ ጊዜ መመደብ ፤መሠላቸት ሳይኖር በተነቃቃ መንፈስ ዉጤታማ ጥናት ለማካሄድ በቂ ሰዓት መጠቀም! ✅የምናጠናቸዉን የት/ት አይነቶች በጊዜ መከፋፈልና ቅደም ተከተል ማስያዝ! በጥናት ወቅት ከጨዋታና ማህበራዊ ሚዲያ ራስን ማራቅ! ✅ምቹ እና ትኩረት ለማድረግ የሚረዳ የጥናት ቦታ መምረጥ እንዲሁም ለጥናት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በቅድሚያ ማዘጋጀት! ✅ማስታወሻ በአጭር በአጭሩ መያዝ እና አይገባኝም ከሚል አስተሳሰብ መዉጣት! ✅በት/ቤት የጥናት ቡድን መፍጠር ፤ከትምህርት አቻ ጓደኞቻችን ጋር እዉቀትና ልምዶችን መጋራት! ✅በየጊዜው የሚሰጡ የክፍል ፈተና ጥያቄዎችን ደጋግሞ መስራትና ከስህተት መማር! ✅ስናነብ ግልጽ ያልሆኑልን ነጥቦች ካሉ ማስታወሻ ይዞ ከመምህራን ጋር መወያየት! ወይም ደግሞ ከገባቸው ልጆች መረዳት ✅መፅሐፍትን በpdf የማንበብ ልምዳቺን ይሁን! በፈለግንበተ ቦታና ሰዓት ማንበብ ያስችለናል፣ 🖍የፈተና ጊዜ እየመጣ ነው በእቅድ እናጥና! 💓 መልካም የጥናትና የት/ት ጊዜ!. 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤 ቻናላችን ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
Открыть в Telegram
Yeka Education
Education is the passport of the future!!
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 31 окт. 2026 г. | 25 700 |
| 2 нояб. 2026 г. | 27 200 |
| 7 нояб. 2026 г. | 20 200 |
| 11 нояб. 2026 г. | 17 900 |
| 16 нояб. 2026 г. | 21 200 |
| 23 нояб. 2026 г. | 14 400 |
| 25 нояб. 2026 г. | 9 710 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры27,2 тыс.Пересылки—Реакции60Комментарии—
- 02Просмотры25,7 тыс.Пересылки—Реакции85Комментарии—
- 03Просмотры21,2 тыс.Пересылки—Реакции82Комментарии—
- 04Просмотры20,2 тыс.Пересылки—Реакции62Комментарии—
Новые посты
🔤Questions about laboratory tools 1. Which tool is used for measuring precise volumes of liquids in the laboratory? a) Graduated cylinder b) Beaker c) Test tube d) Flask 2. What instrument is primarily used for heating substances in the laboratory? a) Thermometer b) Pipette c) Bunsen burner d) Stirring rod 3. Which of the following is used for transferring small amounts of liquid? a) Beaker b) Graduated cylinder c) Pipette d) Erlenmeyer flask 4. What is the purpose of a burette in the laboratory? a) Measuring precise volumes of liquids b) Heating substances c) Dispensing small amounts of liquid d) Mixing solutions 5. Which tool is used to hold and mix small quantities of liquids? a) Beaker b) Test tube c) Erlenmeyer flask d) Stirring rod 6. Which instrument is used to measure temperature in the laboratory? a) Thermometer b) Bunsen burner c) Balance d) Pipette 7. What is the primary function of a microscope in the laboratory? a) Measuring mass b) Observing small objects or organisms c) Heating substances d) Mixing solutions 8. Which tool is used for accurate weighing of substances in the laboratory? a) Graduated cylinder b) Beaker c) Balance d) Flask 9. What tool is commonly used to hold and transport small amounts of solid substances? a) Beaker b) Test tube c) Petri dish d) Erlenmeyer flask 10. Which tool is used to measure the pH of a solution in the laboratory? a) Bunsen burner b) pH meter c) Graduated cylinder d) Pipette 11. What is the primary use of a centrifuge in the laboratory? a) Heating substances b) Measuring volume c) Separating components of a mixture based on density d) Mixing solutions 12. Which tool is used for mixing small amounts of liquids or for grinding solids into fine powders? a) Beaker b) Erlenmeyer flask c) Mortar and pestle d) Pipette 13. What is the primary function of a spectrophotometer in the laboratory? a) Measuring temperature b) Observing microscopic objects c) Analyzing the concentration of substances in a solution d) Dispensing precise volumes of liquids 14. Which tool is used to measure the electrical conductivity of a solution in the laboratory? a) pH meter b) Bunsen burner c) Conductivity meter d) Graduated cylinder 15. What is the primary function of a petri dish in the laboratory? a) Measuring volume b) Observing microscopic objects c) Growing microorganisms d) Mixing solutions 16. Which tool is used for accurate dispensing of small volumes of liquid? a) Beaker b) Graduated cylinder c) Pipette d) Erlenmeyer flask 17. What is the primary function of a hot plate in the laboratory? a) Measuring temperature b) Heating substances c) Observing microscopic objects d) Dispensing precise volumes of liquids 18. Which tool is used for holding and organizing multiple test tubes during experiments? a) Beaker b) Test tube rack c) Graduated cylinder d) Erlenmeyer flask 19. What is the primary function of a stopwatch in the laboratory? a) Measuring temperature b) Timing reactions or experiments c) Observing microscopic objects d) Dispensing precise volumes of liquids 20. Which tool is used for filtering solids from liquids in the laboratory? a) Beaker b) Graduated cylinder c) Funnel d) Erlenmeyer flask a) Measuring temperature b) Filtering solutions c) Stirring and mixing liquids d) Measuring mass 21. Which laboratory equipment is used to protect the eyes from chemical splashes? a) Laboratory coat b) Safety goggles c) Gloves d) Face mask 22. Which instrument is used to separate two immiscible liquids, such as oil and water? a) Beaker b) Measuring cylinder c) Separating funnel d) Test tube 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤 ⭐️Our Channel ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76 👆👆👆👆
Открыть в Telegram⭐️በትምህርት ስኬታማ ለመሆን ጠንክሮ ማጥናት ብቻ በቂ አይደለም - በብልሃት ማጥናት ነው። ✅ ጥረትን ወደ ውጤት የሚቀይሩ ውጤታማ የአጠናን ስልቶቹ የሚከተሉት ናቸው:- 🌟 1. ስታጠኑ ግልጽ የሆነ ዓላማ ይኑራችሁ ✅የምታጠኑትን መጽሐፍ ወይም ደብተር እንዲሁ አትግለጡት- መጀመሪያ ለምን እንደምታጠኑ እወቁ። ✅እራሳችሁን እንዲህ ብላችሁ ጠይቁ፡- በዚህ የጥናት ጊዜዬ ምን መረዳት ወይም ማሳካት እፈልጋለሁ? ✅በዓላማ የሚያጠና ተማሪ በትኩረት ያነባል፣ የተሻለ ያስታውሳል፣ ጊዜውን አያባክንም። ➡️ ምሳሌ፡- “ሳይንስ ወይም ባዮሎጂ አጠናለሁ” ከማለት ይልቅ “የሰው ልጅ ልብ እንዴት እንደሚሰራ ••• እረዳለሁ” በሉ። 🇪🇸 2. ተግባራዊ የንባብ ስልትን ተጠቀሙ፣ እንዲሁ ለማንበብ አትሞክሩ ✔️ማንበብ ብቻውን በቂ አይደለም። አእምሮ በንቃት ሲሳተፍ አንድን ነገር በተሻለ ሁኔታ መረዳት ትችላላችሁ። ለምሳሌ ይህንን ሞክሩ፦ ➡️ ያነበባችሁትን ነገር በራሳችሁ አገላለጽ ወይም ቃላት ከልሱት። ➡️ ፅንሰ-ሀሳቡን ለጓደኞቻችሁ አስረዱ። ➡️ በምታጠኑበት ጊዜ ለራሳችሁ ጥያቄዎችን ጠይቁ። 📌 አንድን ፅንሰ-ሀሳብ በቀላሉ ማስረዳት ከቻላችሁ፣ በትክክል ተረድታችሁታል ማለት ነው። ⏰ 3. ጊዜያችሁን በጥበብ አስተዳድሩ ✅ጊዜ ትልቁ ሀብት ነው። ስኬታማ ተማሪዎች ተነሳሽነትን አይጠብቁም - የራሳቸውን የጥናት መርሃ ግብር አዘጋጅተው በዚያ ይመራሉ። 📌 ጊዜያችሁን በጥበብ ለመጠቀም የሚከተሉትን ቴክኒኮች/ዘዴዎች ተጠቀሙ፦ ➡️ አእምሮአችሁን ሰብሰብ አድርጋችሁ ከ25–50 ደቂቃዎች ያህል በትኩረት አጥኑ። ➡️ በመካከል አጭር እረፍት ውሰዱ። ➡️ ከባድ ለሆኑ ትምህርቶች ቅድሚያ ስጡ #️⃣አስተውሉ: በየቀኑ የሚደረጉ ትናንሽ ነገር ግን ወጥ የሆኑ ጥረቶች በመጨረሻ ሰአት ላይ የሚኖር መጨናነቅን ይበልጣሉ። 🗓 4. አስቀድማችሁ በማቀድ በተደራጀ ሁኔታ አጥኑ 🔤ግልጽ የሆነ እቅድ ጭንቀትን ይቀንሳል፤ በራስ መተማመንንም ይጨምራል። ➡️ ማስታወሻ ደብተር ወይም እቅድ ማውጫ ተጠቀሙ። ➡️ ትላልቅ የጥናት ተግባራትን ወደ ትናንሽ ደረጃዎች ከፋፍሏቸው። ➡️ ዕለታዊ እና ሳምንታዊ የጥናት ግቦችን አዘጋጁ። 📌 ጊዜያችሁን ስታቅዱ፣ የወደፊት ሕይወታችሁን ትቆጣጠራላችሁ። 🔁 5. አዘውትራችሁ ከልሱ 🔤መርሳት ተፈጥሯዊ ነው—ነገር ግን ክለሳ መርሳትን ይፋለመዋል። ➡️ በጥናት ወቅት የምታዘጋጇቸውን ማስታወሻዎቻችሁን ምንጊዜም በ24 ሰዓታት ውስጥ ከልሱ። ➡️ ከዚህ በፊት የተጠኑ የተለያዩ ርዕሶችን በየሳምንቱ እንደገና ለማየት ሞክሩ። ➡️ ያለፉ ጥያቄዎችን በመስራት ተለማመዱ #️⃣አስተውሉ: አንድን ነገር መደጋገም ችሎታን ይገነባል። ✅ 6. ማንበብ ብቻ ሳይሆን ለልምምድ ትኩረት ስጡ ✔️በተለይ እንደ ሂሳብ፣ ፊዚክስ ወይም ኬሚስትሪ ላሉ ትምህርቶች ልምምድ ሁሉም ነገር ነው። ➡️ ኘሮብሌሞችን ለመፍታት ጥረት አድርጉ Solve Problems ➡️ ማስታወሻዎችን (notes) ሳትመለከቱ እራሳችሁን ፈትሹ ➡️ ከስህተቶቻችሁ ተማሩ 📌 ስህተቶች ውድቀቶች አይደሉም—ምርጥ አስተማሪዎች ናቸው። ✔️ 7. ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን አስወግዱ አካባቢያችሁ ስኬታችሁን ይቀርፃል። ➡️ ስልካችሁን ከአጠገባችሁ አርቁ ወይም ድምፁን አጥፉት። ➡️ ጸጥ ያለ የጥናት ቦታ ምረጡ። ➡️ በአንዴ ብዙ ነገሮችን ከማከናወን ተቆጠቡ። 📌 ባለንበት ሃሳብን በሚከፋፍል ዓለም ውስጥ #ትኩረት ማድረግ ሃይልን የሚያጎናፅፍ ልማድ ነው። 💪 8. ሰውነታችሁን እና እምሮዎአችሁን ተንከባከቡ ✔️የደከመ አእምሮ ውጤታማ በሆነ መንገድ መማር አይችልም። ➡️ በቂ እንቅልፍ አግኙ ➡️ ጤናማ ምግብ ተመገቡ ➡️ በየጊዜው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርጉ 📌 ጠንካራ ሰውነት ጠንካራ አእምሮን ይፈጥራል። 🚀 9. በየጊዜው አቅማችሁን ማሻሻል እንደምትችሉ እምነት ይኑራችሁ 👌ብዙ ተማሪዎች የሚወድቁት ከሌሎች ያነሰ የማሰብ ችሎታ ስላላቸው ሳይሆን በራሳቸው እምነት ስለሌላቸው ነው። አስታውሱ፡- 📌ብልህነት (የማሰብ/የመማር አቅም) በጥረት ያድጋል። 🌟 እያንዳንዱ ስኬታማ የሆነ ባለሙያ በአንድ ወቅት ጀማሪ ነበር። 🌟ያለፈው ውጤታችሁ የወደፊቱን አይገልጽም። 🌟 ለራሳችሁ እንዲህ በሉ፡- “ማንኛውንም ትምህርት መማር እችላለሁ። አሻሽላለሁ።” 🔣#ሸር 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤 Our channel ⬇️⬇️⬇️⬇️ ❤️❤️❤️❤️ https://t.me/dam76
Открыть в Telegram✅የጤና ጉዳይ ✍️ለጤናችን ጽዋ እናንሳ !✍️ ⭐️ዕድሜህ 30ን ሲሻገር ለጤናህ መጠንቀቅ መጀመር አለብህ። 40ን ስትሻገር ግን የዘወትር ልማዶችህን ማስተካከል አለብህ። አለዚያ ስኳር፣ ደም ግፊት ሌላም ሌላም ሊያስቸግሩህ ይችላሉ። ✅ሰውነትህ ምልክት ሲሰጥህ አዳምጠውና ተገቢውን ማስተካከያ አድርግ::ከምልክቱ በፊትም ይሁን በኋላ ለጥንቃቄ የሚከተሉትን ልማድ አድርግ። ✅፩) ከእንቅልፍ እንደተነቃህ ሁለት ብርጭቆ ውሃ ጠጣ። ✔️ውሃ የሰውነታችን ዋና ክፍል ነው። ውሃ ለጤናም ለውበትም ጠቃሚ ነው። ውሃ በበቂ መጠን ጠጣ። በቀን 8 ብርጭቆ ወይም 2 ሊትር ውሃ ጠጣ። ✔️ቢቻል በቫይታሚን የበለጸገ ውሃ ጠጣ። ይህንን የቫይታሚን ውሃ ካላገኘህ ሎሚ፣ ኩኩምበር፣ ዝንጅብል፣ እርድና ቀረፋ በመጠኑ ጨምረህ ጠጣ። ✅፪) ቁርስህን ቀለል ያለና በፕሮቲንና ገለባ/ፋይበር የበለጸገ ምግብ ብላ። ✔️ፕሮቲን ውድ ከመሰለህ እንቁላል፣ ለውዝ፣ አቮካዶ፣ ፉል አሉልህ። እናም ቁርስህን እንቁላል፣ ቆስጣ ወይም አቮካዶ ወይም ፉል ወይም ጩኮ ብላ። ✔️የሰሃንህ ግማሽ በጎመና ገመን ይሞላ። ቀሪው በፕሮቲን እና 10% ያህሉ በካርቦሃይድሬት ይሞላ። ዳቦ ስትበላ ገለባው በበዛ እና በጠቆረ ዱቄት የተሠራ ዳቦ ይሁን። ✅፫) ምሳህን ሲርብህ ብላ። ሳይርብህ ሰዓት ስለደረሰ ብቻ አትብላ። ✔️ምግብ ስትበላ ለጥጋብ ሩብ ጉዳይ ላይ አቁም። Hara hachi bu ይሉታል ጃፓኖች። ✅፬) ከምሽቱ 1:00 ሰዓት በኋላ ምግብ አትብላ። ✔️ የግድ አምሽተህ ከበላህም ምግብ ከበላህ በኋላ 3:00 ያህል ቆይተህ ተኛ። ✅፭) ቡና አታብዛ። በቀን 1 ወይም ቢበዛ 2 ስኒ በቀን በቂ ነው። ✔️ቢጫ ወይም ወርቃማ ቀለም ያለውን የዐረብ ዓይነት ቡና ጠጣ እንጂ ጥቁር ቡና አትጠጣ። ✅፮) በጎ በጎውን አስብ። 🌗 ከሰው ተጫወት። ሳቅ፣ ተዝናና። ጨፍጋጋ ሃሳቦች ላይ አትቆይ። ቂም አትያዝ። አምላክህን አመስግን። ጸልይ። ጸሎት የመንፈሳዊውን ዓለም የማይታየውን መዋጊያ መሳሪያ ነው። ✅፯) መጾምን አዘውትር። ብትችል በሳምንት 3 ቀን እስከ 9:00 ሰዓት ጹም። 🌖ብትችል ደግሞ ዘወትር በ4:00 ሰዓት እና 12:00 ሰዓት ብትበላ ጥሩ ነው። እኔ በ3:00 ሰዓት እና በ9:00 ሰዓት መብላት መርጣለሁ። ጾም ለውስጣዊ አካልህም ለአእምሮህም ጽዳት ወሳኝ ነገር ነው። ✅፰) በቂ እንቅልፍ ተኛ። 🌖ከምሽቱ 3:00 በኋላ ብትተኛ እና 11:00 ሰዓት መነሳትን ልማድ ብታደርግ ለጤናህ መልካም ነው። የእንቅልፍ ሰዓትህን አታዘበራርቅ። 🌘የእንቅልፍ እጥረት ያልታወቀበት የጤና ጸር ነው።ሲመሽ ከሞባይል ወደ መጽሓፍ ንባብ ዙር። ከ40 ዓመት በኋላ እንቅልፍህ የተመጠነ እና የተለመደ ይሁን። 🌘መስኮቱ አየር በማያስገባና በታፈነ ቤት ውስጥ አትተኛ። Sleep Apnea ስለሚባል ችግር አልሰማህም? Check! ✅፱) የጠዋት ፀሓይ ብትሞቅ ለጤናህ ይበጅሃል። የጠዋት ፀሓይ ለህጻን ልጅ ብቻ ነው ያለው ማን ነው? ✅፲) ተንቀሳቀስ። ✔️በእግርህ ፈጠን ፈጠን እያልክ ተራመድ፣ ደረጃ ውጣ። ጎንበስ ቀና በል። ስገድ። ተንጠራራ። ከቻልክ ደግሞ ጂም ገብተህ ዋኝ፣ ዱብ ዱብ በል፣ ብረት አንሳ። 😎🧑🩰🏃♀➡️🏃➡️ 💀💀💀💀 💀💀💀 via 👉amazing fact ቻናላችን ይህ ነው ⚡️⚡️⚡️⚡️ https://t.me/dam76
Открыть в Telegram⭐️3 ጊዜህ እንዳይባክን ማድረግ ያሉብህ ነገሮች ✅ጊዜህ ወደር የማይገኝለት ስጦታህ ነው። በተፈጥሮ ያገኘኸው ውድ የሆነ መዋለ-ንዋይህ ሆኗል። ሁላችንም ቀናችንን ከምንጀምርበት ስንቆጥር እኩል 24 ሰአታት አሉን። ነገር ግን ጥቂት ሰዎች እንዴት ልዩ እና ስኬታማ ይሆናሉ? ሌሎች ምንም ነገር እንዳልቻሉ በሚሰማቸው በእኩል ሰአት! 🌟🤲ቁልፉ ይሄው ነው በትክክል ጊዚያቸውን እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ያውቁበታል! ⭐️እኒህን ሶስት ነገሮች ተመልከት። ጊዜህን በትክክል እንድትጠቀም ይረዱሃል። ✅1.አንደኛ 'የሁለት ደቂቃ ህግ' ✅ብዙ ጊዜ ላድርግ አላድርግ የማለት ማመንታቶች ጊዜህን ሳታውቀው ይሰርቁሃል። ምናልባት ለማድረrግ ብትወስን ያን ያህል ልትፈጽመው ከባድ አይሆንም። ስለዚህ አእምሮህን በሁለት ደቂቃ ውስጥ የማድረግ ውሳኔን እንዲችል አሰልጥነው። ✅2.ለትላልቅ አላማዎች ትናንሽ መነሳሻዎች ይኑሩህ 🌟ትላልቅ አላማዎችህ ያንተ መዳረሻ ምስል የምታስቀምጥባቸው ይሆናሉ። ትናንሽ መነሳሻዎችህ ደግሞ የምትሰራቸው ጥቃቅን ስራዎች ይሆናሉ። እነዚህም የህይወትህን ዋና ግብ እውን የምታደርግባቸው ብልሃትህ ይሆናሉ። ጥቃቅን ነገሮችን መስራት የቀን ተቀን ልማድህ ሊሆን ይገባል። አሊያ ትልቁን ማሳካት አይቻልም። ✅3. በይበልጥ አንድ ስራ ላይ አተኩር። 🌟ብዙ ጉዳዮች ላይ ተመሳሳይ ሃይል ማጥፋት ውጤታማ አያደርግም። ጊዜን በመባከን ማጥፋት ይሆናል። ሳይኮሎጂ መኪና እየነዱ ቴክስት መጻጻፍ አደጋ እንደሚኖረው ያስረዳል። ⭐️ ሰው ሁለት ወይም ሶስት ነገሮች ላይ እኩል ትኩረት ማድረግ ስለማይችል ነው። አንዱ ላይ ካተኮርክ ግን ውጤታማ እንደሚያደርግህ አያጠራጥርም። ስለዚህ ትኩረትህን አላማህ ላይ አድርግ። ያኔ በጥራት፣ በከፍታ የምትፈልገውን ታሳካለህ። ✅መልካም ቀን via 👌በልኬት_ወደ_ስኬት መጽሀፍ 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤 🫴🫴🫴🫴 https://t.me/dam76
Открыть в Telegram✔️2️⃣5️⃣ Best questions with answers about parts of a flower and plants. 1. Which part of a flower is typically colorful and attracts pollinators? A) Sepals B) Petals C) Stamens D) Pistil ✅ B) Petals 2. The male reproductive part of a flower is the: A) Pistil B) Ovary C) Stamen D) Style ✅ C) Stamen 3. Which part of the stamen produces pollen? A) Filament B) Anther C) Stigma D) Ovule ✅ B) Anther 4. The female reproductive part of a flower is called the: A) Stamen B) Calyx C) Corolla D) Pistil (or carpel) ✅ D) Pistil (or carpel) 5. The sticky tip of the pistil that receives pollen is the: A) Style B) Ovary C) Stigma D) Anther ✅ C) Stigma 6. Which part of the flower develops into a fruit after fertilization? A) Ovule B) Ovary C) Petal D) Sepal ✅ B) Ovary 7. The ovule develops into a: A) Fruit B) Seed C) Flower D) Root ✅ B) Seed 8. Which structure protects the flower bud before it opens? A) Petals B) Stamens C) Sepals D) Pistil ✅ C) Sepals 9. The stalk that supports the anther is the: A) Style B) Filament C) Pedicel D) Receptacle ✅ B) Filament 10. The part of the pistil that connects the stigma to the ovary is the: A) Style B) Anther C) Filament D) Receptacle ✅ A) Style 11. Which plant tissue is responsible for transporting water and minerals from roots to leaves? A) Phloem B) Cambium C) Xylem D) Epidermis ✅ C) Xylem 12. Which tissue carries the sugars (food) made in leaves to other parts of the plant? A) Xylem B) Phloem C) Stomata D) Cortex ✅ B) Phloem 13. The process by which plants make their own food using sunlight, water, and carbon dioxide is called: A) Respiration B) Transpiration C) Photosynthesis D) Germination ✅ C) Photosynthesis 14. Which part of the plant primarily absorbs water and minerals from the soil? A) Stem B) Leaves C) Roots D) Flowers ✅ C) Roots 15. In most plants, the site of photosynthesis is mainly the: A) Roots B) Stem C) Flowers D) Leaves ✅ D) Leaves 16. The male gamete (sperm cell) in flowering plants is found within the: A) Ovule B) Pollen grain C) Stigma D) Style ✅ B) Pollen grain 17. Which of the following is NOT a part of a typical flower? A) Sepal B) Petal C) Stomata D) Stamen ✅ C) Stomata (Stomata are pores on leaves, not flower parts) 18. The collective term for all the petals of a flower is the: A) Calyx B) Corolla C) Androecium D) Gynoecium ✅ B) Corolla 19. A plant that completes its life cycle in one growing season is called a(n): A) Annual B) Biennial C) Perennial D) Evergreen ✅ A) Annual 20. Which part of a flower becomes the seed coat after fertilization? A) Ovary wall B) Integuments of the ovule C) Style D) Receptacle ✅ B) Integuments of the ovule 21/Which part of a plant absorbs water and minerals from the soil? A) Leaves B) Stem C) Roots ✅ D) Flowers 22. Which part of a plant is mainly responsible for photosynthesis? A) Roots B) Leaves ✅ C) Flowers D) Fruits 23.What gas do plants absorb during photosynthesis? A) Oxygen B) Nitrogen C) Carbon dioxide ✅ D) Hydrogen 24. Which part of a plant develops into a fruit after fertilization? A) Root B) Stem C) Ovary ✅ D) Leaf 25. What is the main function of a flower in a plant? A) Absorbing water B) Reproduction ✅ C) Storing food D) Supporting the plant 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
Открыть в Telegram✔️3️⃣0️⃣ general knowledge questions with answers 1. What is the longest river in the world? A. Amazon River B. Yangtze River C. Nile River D. Mississippi River 📌Answer: C 2. Who painted the Mona Lisa? A. Vincent van Gogh B. Pablo Picasso C. Leonardo da Vinci D. Claude Monet 📌Answer: C 3. Which planet is known as the "Red Planet"? A. Jupiter B. Mars C. Venus D. Saturn 📌Answer: B 4. What is the capital city of Japan? A. Seoul B. Beijing C. Tokyo D. Bangkok 📌Answer: C 5. Who wrote "Romeo and Juliet"? A. Charles Dickens B. Jane Austen C. William Shakespeare D. Mark Twain 📌Answer: C 6. What is the chemical symbol for gold? A. Go B. Gd C. Au D. Ag 📌Answer: C 7. Which country gifted the Statue of Liberty to the United States? A. England B. Spain C. Germany D. France 📌Answer: D 8. What is the largest ocean on Earth? A. Atlantic Ocean B. Indian Ocean C. Arctic Ocean D. Pacific Ocean 📌Answer: D 9. Who developed the theory of relativity? A. Isaac Newton B. Galileo Galilei C. Albert Einstein D. Nikola Tesla 📌Answer: C 10. Which animal is known as the "Ship of the Desert"? A. Horse B. Camel C. Elephant D. Lion 📌Answer: B 11. What is the hardest natural substance? A. Iron B. Gold C. Diamond D. Platinum 📌Answer: C 12. Who was the first person to walk on the moon? A. Buzz Aldrin B. Yuri Gagarin C. Neil Armstrong D. Michael Collins 📌Answer: C 13. Which country is famous for the Great Wall? A. India B. Japan C. China D. Korea 📌Answer: C 14. What is the main ingredient in guacamole? A. Tomato B. Avocado C. Onion D. Lime 📌Answer: B 15. Which element has the chemical symbol "O"? A. Gold B. Oxygen C. Osmium D. Hydrogen 📌Answer: B 16. Who painted the ceiling of the Sistine Chapel? A. Raphael B. Donatello C. Michelangelo D. Botticelli 📌 Answer: C 17. What is the smallest country in the world by area? A. Monaco B. San Marino C. Vatican City D. Malta 📌Answer: C 18. Which sport is known as "the beautiful game"? A. Basketball B. Cricket C. Football (Soccer) D. Tennis 📌Answer: C 19. Who invented the light bulb? A. Nikola Tesla B. Alexander Graham Bell C. Thomas Edison D. James Watt 📌Answer: C 20. What is the tallest mountain in the world? A. K2 B. Kangchenjunga C. Mount Everest D. Makalu 📌Answer: C 21. Which famous scientist formulated the laws of motion and universal gravitation? A. Galileo Galilei B. Johannes Kepler C. Isaac Newton D. Stephen Hawking 📌Answer: C 22. What is the currency of the United Kingdom? A. Euro B. Dollar C. Pound Sterling D. Yen 📌 Answer: C 23. Who wrote "The Odyssey"? A. Sophocles B. Euripides C. Homer D. Virgil 📌Answer: C 24. Which is the fastest land animal? A. Lion B. Cheetah C. Leopard D. Horse 📌Answer: B 25. What is the largest desert on Earth? A. Sahara Desert B. Gobi Desert C. Arabian Desert D. Antarctic Desert 📌Answer: D 26/Which element is the only metal that is liquid at room temperature (around 25°C)? Mercury✅ Iron Aluminium Sodium 27/Which plant tissue transports water and mineral salts from roots to leaves? 2 of 5 A Phloem B Epidermis C Xylem✅ D Cortex 28/Which chemical element has the symbol K? A/Copper B/Potassium✅ C/Calcium D/Krypton 29/Approximately how much of Earth's surface is covered by water? 3 of 5 A 51% B 71%✅ C 61% D 91% 30/Which chemical element is essential for the formation of chlorophyll in green plants? A Sodium B Calcium C Iron D Magnesium✅ 🎚🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠 https://t.me/dam76
Открыть в Telegram🔤ost common 2️⃣0️⃣ multiple-choice questions with answers about human digestive system(Do it) 1. Digestion begins in the: A) Stomach B) Small intestine C) Mouth ✅ D) Esophagus 2. Which enzyme breaks down proteins in the stomach? A) Amylase B) Lipase C) Pepsin ✅ D) Trypsin 3. Bile is produced by the: A) Gallbladder B) Liver ✅ C) Pancreas D) Stomach 4. The majority of nutrient absorption happens in the: A) Stomach B) Large intestine C) Small intestine ✅ D) Esophagus 5. Finger-like projections in the small intestine that increase surface area for absorption are called: A) Cilia B) Villi ✅ C) Microvilli (also correct, but villi is the standard answer) D) Alveoli 6. Which organ stores bile? A) Liver · B) Pancreas · C) Gallbladder ✅ · D) Appendix 7. The muscular tube connecting the mouth to the stomach is the: · A) Trachea · B) Pharynx · C) Esophagus ✅ · D) Duodenum 8. What is the primary function of the large intestine? · A) Digest proteins · B) Absorb water and electrolytes ✅ · C) Produce bile · D) Break down carbohydrates 9. The semi-fluid mass of partially digested food that leaves the stomach is called: · A) Bolus · B) Chyme ✅ · C) Feces · D) Bile 10. Which enzyme breaks down starch into sugars? · A) Pepsin · B) Lipase · C) Amylase ✅ · D) Nuclease 11. The flap of tissue that prevents food from entering the trachea during swallowing is the: · A) Uvula · B) Epiglottis ✅ · C) Glottis · D) Palate 12. Which part of the digestive system absorbs water and forms feces? · A) Small intestine · B) Stomach · C) Large intestine ✅ · D) Rectum 13. Heartburn occurs when stomach acid backs up into the: · A) Trachea · B) Esophagus ✅ · C) Pharynx · D) Duodenum 14. The pancreas secretes: · A) Bile · B) Hydrochloric acid · C) Digestive enzymes and bicarbonate ✅ · D) Mucus only 15. Which vitamin is produced by bacteria in the large intestine? · A) Vitamin C · B) Vitamin D · C) Vitamin K ✅ · D) Vitamin B1 16. What is the main function of bile in digestion? A) Break down proteins B) Emulsify fats✅ C) Digest starch D) Absorb water 17. Which movement pushes food along the digestive tract? A) Diffusion B) Filtration C) Peristalsis✅ D) Respiration 18/Which enzyme in saliva begins the digestion of starch? A) Pepsin B) Salivary amylase✅ C) Lipase D) Trypsin 19. Which substance in the stomach helps kill many harmful microorganisms in food? A) Bile B) Saliva C) Hydrochloric acid✅ D) Bicarbonate 20/Which part of the small intestine receives bile and pancreatic juice? A) Duodenum✅ B) Ileum C) Jejunum D) Rectum 🔠🔠🔠🔠 🔤🔤🔤 📌Our channel ✍️✍️✍️✍️✍️ https://t.me/dam76
Открыть в Telegram📖የምትፈልጉትን መረጃ በአንድ ላይ ይዘንላቹህ መጥተናል🎾 🔤አስገራሚና ጠቃሚ መረጃዎችን ከፈለጉ 👇👇👇👇 https://t.me/dam76/5806 🔤የመማሪያ መጽሀፍትን ከፈለጉ 👇👇👇👇 🔚https://t.me/dam76/5887 ⭐️የተለያዩ የ6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ከፈለጉ 🫴🫴🫴🫴🫴🫴👇 🔛https://t.me/dam76/5612 ✅ሌሎች መረጃዎችን ከፈለጉ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3813 ✅ሸርር ✅Our telegram channel 🔠🔠🔠🅰️ 🔠🔠🔠 📌📌📌📌 https://t.me/dam76
Открыть в Telegram⭐️የማስታወስ ችሎታዎን ለማሻሻል የሚረዱ 11 ዘዴዎች ✅የሚከተሉት 11 በጥናት የተረጋገጡ ስልቶች የማስታወስ ችሎታን በብቃት ሊያሻሽሉ፣ ማስታወስን ሊያሳድጉ እና መረጃን ማቆየት ሊጨምሩ ይችላሉ። ⭐️1. ትኩረትዎን ይስጡ ✅ትኩረት ከማስታወስ ዋና ዋና ክፍሎች አንዱ ነው. መረጃ ከአጭር ጊዜ ማህደረ ትውስታ ወደ የረጅም ጊዜ ማህደረ ትውስታዎ እንዲሸጋገር ፣ ይህንን መረጃ በንቃት መከታተል ያስፈልግዎታል። እንደ ቴሌቪዥን፣ ሙዚቃ እና ሌሎች ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮች በሌሉበት ቦታ ያጥኑ:: ⭐️2. መጨናነቅን ያስወግዱ ✅ቁሳቁሶችን በበርካታ ክፍለ ጊዜዎች ማጥናት መረጃን በበቂ ሁኔታ ለማስኬድ የሚያስፈልግዎትን ጊዜ ይሰጥዎታል። ጥናቶች በተከታታይ እንደሚያሳዩት በመደበኛነት የሚያጠኑ ተማሪዎች በአንድ የማራቶን ክፍለ ጊዜ ትምህርታቸውን ከሚከታተሉት በተሻለ ሁኔታ ትምህርቱን ያስታውሳሉ። ⭐️3. መዋቅር እና ማደራጀት ✅ተመራማሪዎች መረጃ በማህደረ ትውስታ ውስጥ በተዛማጅ ስብስቦች ውስጥ የተደራጁ መሆናቸውን ደርሰውበታል::ተመሳሳይ ጽንሰ-ሀሳቦችን እና ቃላትን አንድ ላይ ለመቧደን ይሞክሩ:: ⭐️4. ማኒሞኒክ መሳሪያዎችን ይጠቀሙ ✅የማስታወሻ መሳሪያዎች ብዙውን ጊዜ ተማሪዎች ለማስታወስ የሚረዱ ዘዴዎች ናቸው። ሜሞኒክ በቀላሉ መረጃን ለማስታወስ መንገድ ነው። ለምሳሌ፣ ማስታወስ ያለብዎትን ቃል እርስዎ ከሚያውቁት የተለመደ ነገር ጋር ሊያያይዙት ይችላሉ። ⭐️5. ይግለጹ እና ይለማመዱ በጣም ውጤታማ ከሆኑ የኢኮዲንግ ቴክኒኮች አንዱ ገላጭ ልምምድ በመባል ይታወቃል።የዚህ ዘዴ ምሳሌ የአንድ ቁልፍ ቃል ፍቺን ማንበብ, የቃሉን ፍቺ ማጥናት እና ከዚያም ይህ ቃል ምን ማለት እንደሆነ የበለጠ ዝርዝር መግለጫ ማንበብ ነው. ⭐️6. ጽንሰ-ሐሳቦችን በዓይነ ሕሊናህ ተመልከት ⭐️ብዙ ሰዎች የሚያጠኑትን መረጃ በዓይነ ሕሊናቸው በማየት በእጅጉ ይጠቀማሉ። በመማሪያ መጽሐፍትዎ ውስጥ ላሉ ፎቶግራፎች፣እና ሌሎች ግራፊክሶች ትኩረት ይስጡ። በማስታወሻዎችዎ ጠርዝ ላይ ገበታዎችን ወይም ምስሎችን ይሳሉ ወይም ተዛማጅ ሀሳቦችን በጽሑፍ የጥናት ማቴሪያሎችዎ ውስጥ ለመቧደን በተለያየ ቀለም ያጌጡ ወይም እስክሪብቶችን ይጠቀሙ። ⭐️7. አዲስ መረጃን አስቀድመው ከሚያውቋቸው ነገሮች ጋር ያገናኙ ⭐️የማታውቀውን ነገር በምታጠናበት ጊዜ ይህ መረጃ ከምታውቀው ነገር ጋር እንዴት እንደሚዛመድ ለማሰብ ጊዜ ወስደህ አስብ። ⭐️8. ጮክ ብለህ አንብብ ⭐️ ጮክ ብለው ማንበብ የቁሱን የማስታወስ ችሎታዎን በእጅጉ ያሻሽላል። አስተማሪዎች እና የሥነ ልቦና ባለሙያዎች ተማሪዎች በእውነቱ አዲስ ጽንሰ-ሀሳቦችን ለሌሎች እንዲያስተምሩ ማድረጉ ግንዛቤን እና ትውስታን እንደሚያሳድግ ደርሰውበታል። ⭐️9. ለአስቸጋሪ መረጃ ተጨማሪ ትኩረት ይስጡ ⭐️ከመካከለኛ መረጃን ማስታወስ አስቸጋሪ ቢሆንም፣ ይህንን መረጃ በመለማመድ ተጨማሪ ጊዜ በማጥፋት ይህንን ችግር ማሸነፍ ይችላሉ። በተለይ አስቸጋሪ የሆነ ፅንሰ-ሀሳብ ሲያጋጥሙ፣ መረጃውን ለማስታወስ የተወሰነ ተጨማሪ ጊዜ ይውሰዱ። ⭐️10. የጥናት መደበኛ ስራዎን ይቀይሩ ✅የማስታወስ ችሎታዎን ለመጨመር ሌላው ጥሩ መንገድ የጥናትዎን መደበኛነት መለወጥ ነው። በአንድ የተወሰነ ቦታ ማጥናት ከለመዱ በሚቀጥለው የጥናት ክፍለ ጊዜ ወደ ሌላ ቦታ ለመሄድ ይሞክሩ። ⭐️11. እንቅልፍ ያግኙ ⭐️ አዲስ ነገር ከተማሩ በኋላ ትንሽ መተኛት በፍጥነት እንዲማሩ እና በደንብ እንዲያስታውሱ እንደሚያግዝ ጥናቶች አረጋግጠዋል። ስለዚህ ካጠኑ በኋላ ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ያስቡበት። ✔️ በእቅድ እናጥና!! 🔣ሰናይ እሁድ🔣 🔤🔤🔤🅰️ 🔤🔤🔤 ቻናላችን ይህ ነው ⬇️⬇️⬇️⬇️ 🪐🪐🪐🪐 https://t.me/dam76
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Wondirad School@wondiradschoolОбразование9,9 тыс.
AAU-Official@aau_officialОбразование48,1 тыс.
Jimma University Official@jimmauniversityofficialОбразование51,3 тыс.
Havan Academy@havanacademyofficialОбразование43,4 тыс.
Campus Handout@campus_handoutОбразование39 тыс.
Advanced Freshman@advanced_freshmanОбразование36,9 тыс.
Maraki English With abi@marakiengОбразование63,5 тыс.
Matric Fetena@matric_fetenaОбразование34,5 тыс.
Кто упоминает
Wondirad School@wondiradschool1 упоминаниеПоследний пост