Кабинет
Jimma University Official

Jimma University Official

This channel is an official Telegram channel of Jimma University; the country's leading university which is known for its community based education philosophy. We are in the Community!

Юзернейм
@jimmauniversityofficial
Категория
Образование
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики51 300
Просмотров на пост, 7 дн.6 214за 7 дней
ERR12,11 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
22 нояб. 2026 г.7 953
23 нояб. 2026 г.8 160
25 нояб. 2026 г.4 965
26 нояб. 2026 г.2 910

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры8,34 тыс.
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  2. 02
    Просмотры8,08 тыс.
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  3. 03
    Просмотры7,98 тыс.
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  4. 04

    ከ1,800 በላይ የአንደኛና ቅድመ አንደኛ ደረጃ የትምህርት ቤት አመራሮች ሥልጠና እየተከታተሉ ነው። ህዳር 13/2019 ጅማ ዩኒቨርሲቲ **** ከ8,000 በላይ የአንደኛና ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለማሰልጠን በትምህርት ሚኒስቴር በተዘጋጀው መርሃ ግብር ከ1,800 በላይ አመራሮች በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሥልጠናቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ። ዩኒቨርሲቲው ህዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም. ለሰልጣኞቹ የሥልጠናውን ዓላማ፣ ይዘትና የአፈጻጸም ሂደት በማስተዋወቅ የእንኳን ደህና መጡና የኦሬንቴሽን መርሃ ግብር አካሂዷል። ሥልጠናው የትምህርት ቤት አመራሮችን የአመራር አቅም ለማጎልበትና የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ያለመ ነው። የጅማ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታደሰ ሀብታሙ፣ የትምህርት ጥራትን ለማሳደግና የአመራሮችን አቅም ለማጠናከር ትምህርት ሚኒስቴሥ ባዘጋጀው ሥልጠና ዩኒቨርሲቲው የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ መሆኑን ገልጸዋል። ሥልጠናው በተሳካ ሁኔታ እንዲካሄድም ዩኒቨርሲቲው ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሠሩ መሆኑን አመልክተዋል። ህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም. የተጀመረው ሥልጠና ለአሥር ቀናት የሚቆይ ይሆናል። በማህበረሰብ ውስጥ ነን

    Фото
    Просмотры7,93 тыс.
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—

Новые посты

#6151Текст
Просмотры2 810−55%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#6150Превью ссылки
Просмотры3 010−52%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#6149Текст

📢 JIMMA UNIVERSITY INVITES YOU TO ITS SECOND PUBLIC LECTURE SERIES! Beyond Publishing—Towards Community Problem Solving: Advice to Young Researchers Is successful research measured by the number of papers published, or by the problems it solves in our communities? The Office of External Relations and Communications, Jimma University, warmly invites the university community, researchers, students, and the general public to the second session of its Public Lecture Series. Join us for an engaging discussion on transforming research into practical solutions and meaningful societal impact. 🎙️ FEATURED SPEAKER: Dr. Elias Ali Yesuf (MD, MPH, PhD) Associate Professor of Health Policy and Management at Jimma University, health systems researcher, former vice-president-level leader at the Jimma University Institute of Health, and former Incident Manager of the Jimma COVID-19 Emergency Operations Center. 🎤 SESSION CHAIR: Prof. Dr. Beira Hailu Meressa Full Professor of Nematology and Director of Laboratories and Research Facilities at Jimma University, College of Agriculture and Veterinary Medicine, with extensive experience in research, plant protection, and academic leadership. 📅 Date: November 26, 2026 🕘 Time: 9:00 AM 📍 Venue: BRiCS Hall, Jimma University 📺 CAN'T ATTEND IN PERSON? WATCH LIVE! Join the conversation through livestreaming on Jimma University's official YouTube and TikTok channels. 💡 Let's move research beyond publications and turn knowledge into solutions! Come, listen, reflect, and engage. All are cordially invited! #JimmaUniversity #PublicLectureSeries #ResearchForImpact #CommunityProblemSolving #YoungResearchers #KnowledgeForSociety #WeAreInTheCommunity

Открыть в Telegram
Просмотры5 310−15%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#6146Фото

🎙️ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፖድካስት | በቅርቡ ይጠብቁን! ከ1952 ዓ.ም. ጀምሮ ጅማ ዩኒቨርሲቲ የእውቀት፣ የሳይንስ፣ የምርምርና የፈጠራ መዳረሻ ሆኖ ዘልቋል። በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በርካታ ሺህ ሙያተኞችን በማፍራት፣ ለትውልድ የእውቀት ብርሃን ሲያበራ ቆይቷል። “በማህበረሰብ ውስጥ ነን!” በሚለው መርሃችን መሠረት፣ እውቀት ከማህበረሰብ ጋር ሲገናኝና ለሕዝብ ችግሮች መፍትሔ ሲያበረክት እውነተኛ ትርጉም እንደሚኖረው እናምናለን። አሁን ደግሞ ይህንኑ በእውቀት የካበተ ልምድን ወደ እርስዎ ለማቅረብ ተዘጋጅተናል! የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፖድካስት በቅርቡ ይጀምራል። በዚህ መድረክ ታዋቂ ምሁራንን፣ ተመራማሪዎችን፣ ተማሪዎቻችንን፣ ስኬታማ የቀድሞ ምሩቃኖቻችንና በተለያዩ ዘርፎች ልምድና እውቀት ያካበቱ ባለሙያዎችን በማቅረብ፤ አዳዲስ ሀሳቦችን፣ የምርምር ውጤቶችን፣ ልምዶችን፣ ፈጠራዎችንና አነቃቂ ታሪኮችን እናጋራለን። 🎧 ታላላቅ ምሁራን፤ አነቃቂ ታሪኮች፤ ጠቃሚ እውቀት! አዲስ የእውቀት ጉዞ ይጠብቁን!

Открыть в Telegram
Просмотры7 980+28%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#6144Фото
Просмотры7 850+26%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#6129Фото

ከ1,800 በላይ የአንደኛና ቅድመ አንደኛ ደረጃ የትምህርት ቤት አመራሮች ሥልጠና እየተከታተሉ ነው። ህዳር 13/2019 ጅማ ዩኒቨርሲቲ **** ከ8,000 በላይ የአንደኛና ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለማሰልጠን በትምህርት ሚኒስቴር በተዘጋጀው መርሃ ግብር ከ1,800 በላይ አመራሮች በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሥልጠናቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ። ዩኒቨርሲቲው ህዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም. ለሰልጣኞቹ የሥልጠናውን ዓላማ፣ ይዘትና የአፈጻጸም ሂደት በማስተዋወቅ የእንኳን ደህና መጡና የኦሬንቴሽን መርሃ ግብር አካሂዷል። ሥልጠናው የትምህርት ቤት አመራሮችን የአመራር አቅም ለማጎልበትና የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ያለመ ነው። የጅማ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታደሰ ሀብታሙ፣ የትምህርት ጥራትን ለማሳደግና የአመራሮችን አቅም ለማጠናከር ትምህርት ሚኒስቴሥ ባዘጋጀው ሥልጠና ዩኒቨርሲቲው የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ መሆኑን ገልጸዋል። ሥልጠናው በተሳካ ሁኔታ እንዲካሄድም ዩኒቨርሲቲው ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሠሩ መሆኑን አመልክተዋል። ህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም. የተጀመረው ሥልጠና ለአሥር ቀናት የሚቆይ ይሆናል። በማህበረሰብ ውስጥ ነን

Открыть в Telegram
Просмотры7 930+28%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—

Все посты

Связи