Кабинет
Guzo Adwa updates

Guzo Adwa updates

https://t.me/adwav

Юзернейм
@adwav
Категория
Путешествия
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики5 272
Просмотров на пост, 7 дн.703−11,7% к пред. 7 дн.
ERR13,33 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
18 нояб. 2026 г.796
23 нояб. 2026 г.703

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01

    ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ እና እሁድ ላይ በመሠረተ ወገራም የገጠር መንደር የማይረሳ የጉዞ ቆይታን አሳልፈን  ተመልሰናል:: የአካባቢውን ሰንሰለታማ  ተራሮች ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ በእግር ጉዞ ብንጎበኛቸውም በዚህኛው ጉዟችን ግን በተለምዶ “የእምዩ ጡት”   የተባለውን አዲስ የተራራ ጫፍ 🏔️ በተሳካ ሁኔታ መውጣት ችለናል። የዚህ ጉዞ ትልቁ ድምቀት የተፈጥሮ ውበቱ ብቻ ሳይሆን የአካባቢው ማህበረሰብ አስደናቂ እንግዳ ተቀባይነት ነበር። በቆይታችንም የሶዶ ጉራጌ ባህላዊ ጭፈራ ፣ ሙዚቃ እና የአኗኗር ዘይቤ በቅርበት ከማየታችንም በላይ ጣፋጭ የሆኑ ባህላዊ ምግቦቻቸውንም በሚገባ አጣጥመን ተመልሰናል። የጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ ቀጣዩ የ 4 ቀናት ጉዞ ቡናን መሰረት አድርጎ ወደ ጌዲኦ ዞን/ይርጋጨፌ  ይወስደናል :: 📅 ህዳር 24–27 2019 ዓ.ም / 03-06 Dec 2026 በዚህ ጉዞ በታዋቂው የይርጋጨፌ ቡና መገኛ አካባቢ የቡና እርሻዎችን፣ የቡና ማቀነባበሪያ ሂደቶችን፣ የአካባቢውን ባህልና የኑሮ ዘይቤ በቅርበት እንቃኛለን። የጌዲኦ ባህላዊ መልክዓ ምድር  የኢትዮጵያ ውድ ባህላዊ ቅርስ ሲሆን በዚህም ስፍራ ድንቅ መልክዓ ምድር፣ አስገራሚ የመሬት አያያዝ፣ ታሪካዊ ቅርሶች፣ ትክል ድንጋዮች፣ የዋሻ ላይ ጽሑፍና በባሕላዊ መንገድ ብቻ የሚተዳደሩ ደኖች ይገኙበታል፡፡ ይህም መስከረም 2016 ዓ.ም በ ዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ አስችሎታል:: 📞ቦታ ለማስያዝና ለስለጉዞው ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት በተከታዮቹ አድራሻዎች ብቻ ያገኙናል:: +251 92 159 8973 +251 929 176 542 @guzoad @guzoadwahiking

    Текст
    Просмотры1,03 тыс.
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  2. 02
    Просмотры714
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  3. 03

    በፍፁም ሊያመልጣችሁ የማይገባ የ 4 ቀናት የ #coffeetour ጉዞ ከ @guzoadwahiking ጋር ከህዳር 24-27 (ሐሙስ-እሁድ) / Dec 03-06 2026 ሊካሄድ ነው:: ዝግጁ ናችሁ? የቡና ቱሪዝምን ከ ሃይኪንግ ወዳጆች ጋር እንዲሁም ቡና አፍቃሪያን ጋር ለማስተዋወቅ ታስቦ የተዘጋጀው የዚህ ዓመት የ 4 ቀናት #የCoffee_tour የቡና ጉዞ ፓኬጅ ወደ ደቡብ ክልል ጌዴኦ ዞን ይወስደናል:: የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞን በመስከረም 2016 ዓ.ም በ UNESCO ዓለም ቅርስነት የተመዘገበ ባሕላዊ መልክዓ ምድር (cultural landscape) ፣ ጥቅጥቅ ያለ ደንና የተለያዩ ትክል ድንጋዮች ያሉትና፣ ልዩ የሆነ የመሬት አያያዝ ጥበብ ፣ ታሪካዊ ቅርሶች፣ ትክል ድንጋዮች፣ የዋሻ ላይ ጽሑፍና በባሕላዊ መንገድ ብቻ የሚተዳደሩ ደኖች ይገኙበታል፡፡ በዚህ ጉዞ በይርጋጨፌ የቡና ጉብኝት እና ትምህርዊ ውሎ የቡና እርሻዎችን ይጎበኛሉ ፣ ቡና ለቀማ ፣ ስለ ቡና አመራረትና ባህል ይማራሉ፣ ከቡና እርሻ እስከ ስኒ ድረስ ያለውን ሂደት ይለማመዳሉ። ከይርጋጨፌ የቡና ጉብኝት (coffee tour ) በኃላ የይርጋጨፌን ተፈጥሯዊ ውበትና የአካባቢውን ባህል እንዲሁም የጨልባ ቱቲቲ የትክል ድንጋይ እንጎበኛለን:: እንዲሁም ወደ ሌላኛው የጌዴኦ ዞን የቱሪዝም ሀብቶች ወደሚገኙበት የቡሌ ወረዳ እናቀናለን:: 👉አስቀድሞ ቦታ በማስያዝ የክፍያ ቅናሽ ዕድሉን አሁኑኑ ይጠቀሙ ! ለተጨማሪ መረጃዎች በ +251929176542, +251 92 159 8973 ይደውሉልን:: @guzoadwahiking @guzoad

    Фото
    Просмотры703
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры644
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—

Новые посты

#12499Фото

Открыть в Telegram
Просмотры703−9%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#12498Текст

ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ እና እሁድ ላይ በመሠረተ ወገራም የገጠር መንደር የማይረሳ የጉዞ ቆይታን አሳልፈን  ተመልሰናል:: የአካባቢውን ሰንሰለታማ  ተራሮች ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ በእግር ጉዞ ብንጎበኛቸውም በዚህኛው ጉዟችን ግን በተለምዶ “የእምዩ ጡት”   የተባለውን አዲስ የተራራ ጫፍ 🏔️ በተሳካ ሁኔታ መውጣት ችለናል። የዚህ ጉዞ ትልቁ ድምቀት የተፈጥሮ ውበቱ ብቻ ሳይሆን የአካባቢው ማህበረሰብ አስደናቂ እንግዳ ተቀባይነት ነበር። በቆይታችንም የሶዶ ጉራጌ ባህላዊ ጭፈራ ፣ ሙዚቃ እና የአኗኗር ዘይቤ በቅርበት ከማየታችንም በላይ ጣፋጭ የሆኑ ባህላዊ ምግቦቻቸውንም በሚገባ አጣጥመን ተመልሰናል። የጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ ቀጣዩ የ 4 ቀናት ጉዞ ቡናን መሰረት አድርጎ ወደ ጌዲኦ ዞን/ይርጋጨፌ  ይወስደናል :: 📅 ህዳር 24–27 2019 ዓ.ም / 03-06 Dec 2026 በዚህ ጉዞ በታዋቂው የይርጋጨፌ ቡና መገኛ አካባቢ የቡና እርሻዎችን፣ የቡና ማቀነባበሪያ ሂደቶችን፣ የአካባቢውን ባህልና የኑሮ ዘይቤ በቅርበት እንቃኛለን። የጌዲኦ ባህላዊ መልክዓ ምድር  የኢትዮጵያ ውድ ባህላዊ ቅርስ ሲሆን በዚህም ስፍራ ድንቅ መልክዓ ምድር፣ አስገራሚ የመሬት አያያዝ፣ ታሪካዊ ቅርሶች፣ ትክል ድንጋዮች፣ የዋሻ ላይ ጽሑፍና በባሕላዊ መንገድ ብቻ የሚተዳደሩ ደኖች ይገኙበታል፡፡ ይህም መስከረም 2016 ዓ.ም በ ዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ አስችሎታል:: 📞ቦታ ለማስያዝና ለስለጉዞው ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት በተከታዮቹ አድራሻዎች ብቻ ያገኙናል:: +251 92 159 8973 +251 929 176 542 @guzoad @guzoadwahiking

Открыть в Telegram
Просмотры1 030+33%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—

Все посты

Связи