ብዝኃነትን እንደ ጸጋ በመጠቀም ወደ ሀገራዊ አቅም መለወጥ ይገባል - ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ ─── የኢትዮጵያን ብዝኃነት እንደ መለያያ ምክንያት ሳይሆን እንደ ትልቅ ጸጋ በመውሰድ ወደ ሀገራዊ አቅም መለወጥ እንደሚገባ የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ ገልጸዋል። ሚኒስትር ዴኤታው ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ በአሁኑ ወቅት ሁሉም ማንነቶች የሚከበሩባት እና ብዝኃነት በክብር የሚስተናገድባት ኢትዮጵያ እየተገነባች መሆኗን ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ባህሎች እና ቋንቋዎች ሰላምን የማጽናት አቅም እንዳላቸው የጠቀሱት ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ፣ ለልማት እና ለብልጽግና መሠረት የሆኑ የሥራ፣ የመነሳሳት እና የጀግንነት እሴቶችን በአግባቡ በማደራጀት ለሀገር ሥልጣኔ ማዋል እንደሚገባ አስገንዝበዋል። See more https://www.facebook.com/share/1EEKCm8rgb/ www.visitethiopia.et ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት http://mot.gov.et https://www.facebook.com/Ethiopialandoforigins https://web.facebook.com/ https://t.me/tourismethiopia t.me/ethiopia
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 217 |
| 10 ч | 258 |
- Через 6 часов217
- Всего сейчас258








