Posts of ዝንቅ መዝናኛ
Forwarded from ዝንቅ መዝናኛ
Those sad days are coming man. ሮናልዶ ከእግርኳሱ አለም ጫማ የሚሰቅልበት!! አይናችን እምባ የሚያቀርበት 🥹 ድጋሚ ላናየዉ የምንሰናበትነት ያ የትጋት ተምሳሌት ያ የሜዳዉ ግርማ ሞገስ ያ እልኸኛዉ ያ መልከኛዉ ያ ታታሪዉ ያ አርቲስቱ የሜዳ ላይ ሼፉ ያ ቡድን ኢንጅኑ ያ የባሩድ ቀማሚዉ ተስተካካይ የሌለዉ ሪከርዶችን ሰባሪዉ በጀ*ዉ ሳይቀር ያገባ 😄 የጎል ማሽኑ በwork ዲስፒሊን በሜዳ ከሜዳም ዉጪ የተመሰከረለት ያ የሚስኪኖችን እምባ የሚያስቀደመዉ ለጋሹ ያ የቤተሰብ ሰዉ ያ እናቱን ወዳዱ ሰዉ ያ አባቱን አክባሪ ሰዉ ያ በእግርኳስ ከምንም ወደ ሁሉም የደረሰዉ እግርኳስን ያከበረዉ እግር ኳስ ያከበረችዉ የአለምን ልብ ከህንድ እስከ እብድ የሚወደዉ ከ20 ዓመት በላይ ሰዉን በህይወቱ ሞትቬት ያደረገዉ በህይወቱ በሜዳም ከሜዳም ዉጪ ምሳሌ ሆኖ የኖረዉ የብዙ ቢዝነሶች ባለቤት አልቃሻዉ ሆደ ቡቡዉ በራሱ የማይጠራጠረዉ ልበ ሙሉዉ የጥንካሬ ማሳያ የትጋት ቁጥር 1 ምሳሌዉ ያ በመንገዱ ብዙ ቀናተኛ ያፈራዉ ያ ሀገር ቀያሪዉ ፖሊሲ ቀያሪዉ ያ ፖርቱጋል ዉስጥ ከፕሬዝዳንቱ ይልቅ ህዝቡ የሚያዉቀዉ የተባለለት ሰዉ ያ የአዲሱ ትዉልድ የፖስተር ምስል የነበረዉ ያ የ Siuuuu ባለቤት ሮናልዶ እድሜ ያላሸነፈዉ ሮናልዶ የምንወደዉ ሊሰናበተን ቀኖቹ እየሮጡ ነዉ። ስንብቱ ማታ የጀመረ ይመስላል። ያቺ ቀን ግን ዋናዋ ቀን ሮናልዶ ከጋዜጠኞቹ ፊት ተሰይሞ ፋኖቹን የሚሰናበትበት ቀን አለም አቀፍ የሀዘን ቀን ሆና ትዉላለች። 🥹
Open in Telegramያንተ ገቢ የጋራችን ነው ፣ የኔ ገቢ የራሴ ነው❗️😎 ዘመኑ ከፍቷል ወገን ያልተገራ አንደበት፤ የተወላገደ እዉቀት፣ መልክ አልባ ስኬት፤ ምሶሶ አልባ ቤት፣ ጎማ ለባስ እግሮች፤ አስፋልት ዳር ያልወደቁ፣ ዘምነዉ መጥተዋል፤ ወገኖች ከምስራቁ። ቅኔ ነዉ ዘርፋችሁ ሳይሆን ሰርታችሁ ግቡ!! መልካም ዕለተ ሰኞ!! @ZiniQ
Open in Telegramወገኖቼ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የደስታ፣ የጤናና የፍቅር ይሁንላችሁ። ሐብት በጊዜዉ ይመጣል። ዋናዉ ከላይ የተዘረዘሩት ናቸዉ። እንኳን አደረሳችሁ!!
Open in Telegram"They tried to rig the game, but you can't fake influence." አለ ኬንድሪክ Lamar የክርስቲያኖ አሻራ ፀንቶ ለዘመናት ይናገራል! ለልጅ ልጆቼ በኛ ዘመን ከልጅነታችን በኳስ ፍቅር የጣለን አንድ የጎል ማሽን፣ የኳስ ሊቅ፣ የህይወት ምሳሌ ነበረ ብዬ ማዉራቴ አይቀርም። ኢንሻላህ!! አይይ መጨረሻዉ ተቃረበ! ከሁለት ዓመት ልክ በፊት በዛሬዋ እለት የፃፍኩበት ቀን እየቀረበች ነዉ። [CR7](https://t.me/ZiniQ/6622)
Open in Telegramአንድ ጊዜ ሮናልዶ ጠዋት 4:20 የመኪና አደጋ ደረሰበት። ከ37 ደቂቃ በኃላ 4:57 ላይ የልምምድ ሜዳዉ ላይ ተገኝቶ train እያደረገ ነበረ። ይህ የዛሬ ምናምን ዓመት የነበረ የቆየ የንጉሱ የሮናልዶ እዉነተኛ ታሪክ ነዉ። ብራዘር በዚህች ምድር ለዓላማህ ከመስራት ሊያግድህ የሚገባዉ ሞት ብቻ ነዉ። ወደቅክ? ተነስተህ አቧራህን አራግፈህ ሩጥ!! እንዳለመታደል ሆኖ ምድር የሞከሩ ሰዎችን አታስተዉስም። ካሸነፍክ ብቻ ነዉ እየሞከርክ እንደሆነም የሚታወቀዉ። ሞክር ግን ለማሸነፍ ሞክር። እና ለመሸነፍ የሚሞክር አለንዴ? እያልክ ነዉ? አዎ አለ! ለመሞከር የሚሞክር አለ። እድል እየፈጠረ ሳይሆን እድል እየጠበቀ የሚሞክር አለ። ልዩነቱን አስተዉል። ለማሸነፍ ሞክር! ለማሸነፍ ኑር!! ሰናይ ሐሙስ!!
Open in Telegramጥሮ ግሮ ማሳየት እንጂ አይወድም ሽለላ አርሴ ጉራጌ ነዉ ዋንጫዉን ሳያመኻኝ በላ!! ይህ ግጥምና ቪድዮ ምን አገናኛቸዉ? 🤔 ያወቀ ይናገር ፏ ያለ ሰኞ ዋሉ‼
Open in Telegram