Кабинет

Посты канала ዝንቅ መዝናኛ

сначала новые

#6845Текст

Переслано из ዝንቅ መዝናኛ

Those sad days are coming man. ሮናልዶ ከእግርኳሱ አለም ጫማ የሚሰቅልበት!! አይናችን እምባ የሚያቀርበት 🥹 ድጋሚ ላናየዉ የምንሰናበትነት ያ የትጋት ተምሳሌት ያ የሜዳዉ ግርማ ሞገስ ያ እልኸኛዉ ያ መልከኛዉ ያ ታታሪዉ ያ አርቲስቱ የሜዳ ላይ ሼፉ ያ ቡድን ኢንጅኑ ያ የባሩድ ቀማሚዉ ተስተካካይ የሌለዉ ሪከርዶችን ሰባሪዉ በጀ*ዉ ሳይቀር ያገባ 😄 የጎል ማሽኑ በwork ዲስፒሊን በሜዳ ከሜዳም ዉጪ የተመሰከረለት ያ የሚስኪኖችን እምባ የሚያስቀደመዉ ለጋሹ ያ የቤተሰብ ሰዉ ያ እናቱን ወዳዱ ሰዉ ያ አባቱን አክባሪ ሰዉ ያ በእግርኳስ ከምንም ወደ ሁሉም የደረሰዉ እግርኳስን ያከበረዉ እግር ኳስ ያከበረችዉ የአለምን ልብ ከህንድ እስከ እብድ የሚወደዉ ከ20 ዓመት በላይ ሰዉን በህይወቱ ሞትቬት ያደረገዉ በህይወቱ በሜዳም ከሜዳም ዉጪ ምሳሌ ሆኖ የኖረዉ የብዙ ቢዝነሶች ባለቤት አልቃሻዉ ሆደ ቡቡዉ በራሱ የማይጠራጠረዉ ልበ ሙሉዉ የጥንካሬ ማሳያ የትጋት ቁጥር 1 ምሳሌዉ ያ በመንገዱ ብዙ ቀናተኛ ያፈራዉ ያ ሀገር ቀያሪዉ ፖሊሲ ቀያሪዉ ያ ፖርቱጋል ዉስጥ ከፕሬዝዳንቱ ይልቅ ህዝቡ የሚያዉቀዉ የተባለለት ሰዉ ያ የአዲሱ ትዉልድ የፖስተር ምስል የነበረዉ ያ የ Siuuuu ባለቤት ሮናልዶ እድሜ ያላሸነፈዉ ሮናልዶ የምንወደዉ ሊሰናበተን ቀኖቹ እየሮጡ ነዉ። ስንብቱ ማታ የጀመረ ይመስላል። ያቺ ቀን ግን ዋናዋ ቀን ሮናልዶ ከጋዜጠኞቹ ፊት ተሰይሞ ፋኖቹን የሚሰናበትበት ቀን አለም አቀፍ የሀዘን ቀን ሆና ትዉላለች። 🥹

Открыть в Telegram
Просмотры4580%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#6844Фото
Просмотры1 010+121%к среднему
Пересылки—
Реакции13
Комментарии—
#6833Превью ссылки
Просмотры1 400+206%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#6832Текст
Просмотры1 390+204%к среднему
Пересылки—
Реакции26
Комментарии—