Posts of ዜና አርሰናል
🚨የዴክላን ራይስ አዲስ የኮንትራት ስምምነት በአርሰናል በቅርቡ ይፋ ይሆናል፤ ድርድሩ በመጨረሻ ደረጃ ላይ ይገኛል🔜(Fabrizio Romano) @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Open in Telegramዛሬ ሀገራቸውን ወክለው የሚጫወቱ ተጫዋቾቻችን።🌍 ማክስ ዶውማን & ኢትሃን ንዋኔሪ🏴 እንግሊዝ U21 Vs ፈረንሳይ U21 4:30⌚️ ካይ ሀቨርትዝ🇩🇪 Vs ዩሪየን ቲምበር🇳🇱 ጀርመን Vs ኔዘርላንድስ 4:45⌚️ ክሪስቶስ ዞሊስ🇬🇷 ግሪክ Vs ሰርብያ 4:45⌚️ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Open in Telegramተጫዋቾቹ ለእረፍት ወደ መልበሻ ክፍል እየገቡ በነበረበት ወቅት ኋይት ከፋቢያን ሩዊዝ ጋር እሰጣ እገባ ውስጥ ገብቶ ነበር። ዴቪድ ራያ እና ኤዝሪ ኮንሳ ሁኔታውን አረጋግተው አገላግለዋቸዋል። ከዚያም ራያ፣ ኮንሳ እና ዙቢሜንዲ ወደ መልበሻ ክፍሉ ሲገቡ በኋይት ላይ ሲስቁ ታይተዋል። የቤንን ፀባይ ያውቃሉ😂 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Open in Telegramየዞሊስ የMRI ምርመራ ምንም ጉዳት እንደሌለበት እና ለነገውም ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን አረጋግጧል።✅ [Dimitris Manakos] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Open in Telegramበቤልጂየም እና በጣሊያን መካከል እየተደረገ በሚገኘው ጨዋታ ትሮሳርድ ያልተሰለፈበት ምክንያት የስፔንን እና የእንግሊዝን ጨዋታ እየዳኘ በመሆኑ ነው!
Open in Telegramዞሊስ አነስተኛ ጉዳት ማስተናገዱን እና የMRI ምርመራ ማድረጉን እንዲሁም ነገ ከሚደረገው ጨዋታም ውጭ ሊሆን እንደሚችል ተዘግቧል።⏳ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 1,503 |
| 14 h | 16,676 |
- Total to date16,676
ዴክላን ፣ ኮንሳ እና ቤን ቋሚ ናቸው።✅ ስኬሊ እና ኤዜ በተጠባባቂነት ይጀምራሉ። 🇪🇸 Vs 🏴 ⌚️4:45 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 2,705 |
| 14 h | 16,853 |
- Total to date16,853
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 4,508 |
| 14 h | 16,485 |
- After 1 hour4,508
- Total to date16,485
ቤን ዋይት እና ኮንሳ ከስፔን በሚደረገው ጨዋታ ቋሚ ናቸው።✅🏴 [Sami Mokbel -BBC] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 5,800 |
| 15 h | 17,356 |
- After 1 hour5,800
- Total to date17,356
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 6,215 |
| 15 h | 17,541 |
- After 1 hour6,215
- Total to date17,541
ዴክላን ራይስ🎙 ወደ አሊያንዝ እና ቤርናባው ተጉዘናል ፤ ምን አልባትም የድሮው አርሰናል በነዚህ ስታድየሞች ይቸገር ነበር።💯 አሁን ግን ይህን ማልያ ስትለብስ እርስ በእርሱ የሚደጋገፍ እና ወደፊት ተጋፍጦ የሚጫወት ጠንካራ ቡድን አብሮህ እንደሚቆም ትረዳለህ። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 12,774 |
| 16 h | 19,925 |
- After 24 hours19,925
- Total to date19,925
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 14,637 |
| 17 h | 20,443 |
- After 24 hours20,443
- Total to date20,443
አርሰናል ኢትሃን ንዋኔሪን በጥር ወር የውሰት ውሉን በማፍረስ ወደ ክለቡ ለመመለስ የሚያስችላቸው ስምምነት አላቸው።👀 [Tom Canton] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 4 h | 15,701 |
| 18 h | 20,618 |
- After 24 hours20,618
- Total to date20,618
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 4 h | 15,905 |
| 18 h | 20,465 |
- After 6 hours15,905
- After 24 hours20,465
- Total to date20,465