Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 1,870 |
| 5 h | 2,980 |
| 6 h | 3,360 |
- After 6 hours3,360
- Total to date3,360
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 1,870 |
| 5 h | 2,980 |
| 6 h | 3,360 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 1,790 |
| 5 h | 2,870 |
| 6 h | 3,270 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 1,760 |
| 5 h | 2,810 |
| 6 h | 3,200 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 1,780 |
| 5 h | 2,830 |
| 6 h | 3,220 |
Forwarded from Yohannes Tender
በየቀኑ በተለያዩ ዘርፎች የሚወጡ ጨረታዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇👇👇👇👇 @Yohannes_Tender
Open in Telegramአሰቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ የሥራ መደብ: ሽያጭ ሰራተኛ ( ሴት) በመኪና መለዋወጫ (Spare Parts) ላይ ልምድ ያላት የመንግስት ሠራተኛ ተያዥ ያላት የሥራ ሰዐት: ከጠዋት 2 እስከ 12 ሰዐት ደመወዝ: በስምምነት ለበለጠ መረጃ: 0916729999 አድራሻ: አሮጌ መናህሪያ፣ ዋንዛ
Open in Telegramአስቸኳይ የቅጥር ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ብቃት ያላቸውን ሰራተኞች በአስቸኳይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። በመሆኑም ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እስከ ህዳር 20/2019 ድረስ ማመልከት ትችላላችሁ። 1. Craft creative head ጾታ: ሴት ብዛት: 1 የክፍያ ሁኔታ: በስምምነት የስራ ሁኔታ ፡ የሙሉ ጊዜ የትምህርት ደረጃ: 12ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች: - ለcraft ስራዎች ፍቅር ያላት - ፈጣን፣ ንቁ እና ከሰው ጋር በፍጥነት መግባባት የምትችል - አዳዲስ ነገሮችን በፍጥነት መማር የምትችል - ከዚህ በፊት የተለያዩ የcraft ስራዎችን በቤት ውስጥም ሆነ በስራ ቦታ ሞክራ የምታውቅ 2. Graphic Designer ጾታ: ሴት ብዛት: 1 የስራ ሁኔታ ፡ ሙሉ ጊዜ የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ የሚያስፈልጉ ችሎታዎች (Skills): - Photoshop እና Illustrator በብቃት መጠቀም የምትችል - የመግባባት ችሎታና በቡድን (Teamwork) የመስራት ፍላጎት ያላት - ፈጠራ የታከለበት ስራን (Creativity) ማቅረብ የምትችል - የDesign እውቀት ያላት ከታች ያለውን ቴሌግራም ሊንክ በመጫን (@lewedajcc) የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን እና ከዚህ ቀደም የሰራችኋቸውን ስራዎች የሚያሳይ portfolio በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ። ስለስራው ይበልጥ ማወቅ ቢፈልጉ ከታች ባስቀመጥነው ስልክ ይደውሉ። ማመልከቻ ለማስገባት: የስልክ ቁጥር: 0902082499 ቴሌግራም : @lewedajcc ኢሜይል: [email protected] አድራሻ: ፒያሳ ሀዋሳ ሀይቅ ሞል (እናት ባንክ ወይም ለንደን ካፌ ያለበት ህንጻ) 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 418 / 419 ስራዎቻችንን በTelegram ለመመልከት ይህን ሊንክ ይጫኑ
Open in Telegramአል-አሊፍ የተሽከርካሪዎች መሸጫ ኤሌክትሪሺያን እና አውቶመካኒክ ባለሙያ እንፈልጋለን! ※ ፆታ፦ ወንድ ※ ብዛት፦በኤሌክትሪሺያን:-1 በአውቶመካኒክ:-2 ※ ልምድ፦ያለው ※ ደመወዝ፦ በስምምነት የቅጥር መስፈርቶች ※ ትምህርት፦ 10ኛ ክፍልን ያጠናቀቁ ወይም ከዚያ በላይ የተማሩ ※ የሥራ ልምድ፦የሥራ ልምድ ያላቸው ቅድሚያ ይሰጣቸዋል ※ ክህሎት፦የመግባባትና የደንበኛ አያያዝ ችሎታ ※ ተዛማጅ ወይም ተመሳሳይ ልምድ ያላቸው አመልካቾች በተለይ ይበረታታሉ አድራሻ፦ሀዋሳ አረብሰፈር ልሳኑሩፌ ህንፃ እንዴት ማመልከት ይቻላል? መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች አረብሰፈር ልሳኑሩፌ ህንፃ cv ይዛቹ በስራ ሰዓት በአካል ይዛቹ መምጣት አልያም 0978703741 0995324082 ይደውሉ አስቸኳይ ማሳሰቢያ፦ ማመልከቻዎን ይዘው ሲመጡ CVዎን እና የትምህርት ማስረጃዎን አያይዘው መምጣት እንዳይረሱ! ያለ ትምህርት ማስረጃ የሚላኩ ማመልከቻዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም
Open in Telegram