Account
Yohannes Advertising

Yohannes Advertising

Employers or Promotion 👉 @umzi_y Tel:- +251964131821 ❌ስራ አናገናኝም ❌ዶክመንት አንቀበልም ❌በኮሚሽን አናስቀጥርም 📍Hawassa Piassa in front of ker-awud Int. hotel amin building F1-24 • Our Tender channel 👇 @yohannes_Tender Since 2019

Username
@yohannes_advertising
Category
Career
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers42,424
Avg views per post, 7d5,366last 7 days
ERR12.65%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 23, 20266,330
Nov 24, 20266,100
Nov 25, 20265,202
Nov 26, 20263,262

Most viewed this month

  1. 01

    አስቸኳይ የቅጥር ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ብቃት ያላቸውን ሰራተኞች በአስቸኳይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። በመሆኑም ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እስከ ህዳር 20/2019 ድረስ ማመልከት ትችላላችሁ። 1. Craft creative head ጾታ: ሴት ብዛት: 1 የክፍያ ሁኔታ: በስምምነት የስራ ሁኔታ ፡ የሙሉ ጊዜ የትምህርት ደረጃ: 12ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች: - ለcraft ስራዎች ፍቅር ያላት - ፈጣን፣ ንቁ እና ከሰው ጋር በፍጥነት መግባባት የምትችል - አዳዲስ ነገሮችን በፍጥነት መማር የምትችል - ከዚህ በፊት የተለያዩ የcraft ስራዎችን በቤት ውስጥም ሆነ በስራ ቦታ ሞክራ የምታውቅ 2. Graphic Designer ጾታ: ሴት ብዛት: 1 የስራ ሁኔታ ፡ ሙሉ ጊዜ የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ የሚያስፈልጉ ችሎታዎች (Skills): - Photoshop እና Illustrator በብቃት መጠቀም የምትችል - የመግባባት ችሎታና በቡድን (Teamwork) የመስራት ፍላጎት ያላት - ፈጠራ የታከለበት ስራን (Creativity) ማቅረብ የምትችል - የDesign እውቀት ያላት ከታች ያለውን ቴሌግራም ሊንክ በመጫን (@lewedajcc) የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን እና ከዚህ ቀደም የሰራችኋቸውን ስራዎች የሚያሳይ portfolio በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ። ስለስራው ይበልጥ ማወቅ ቢፈልጉ ከታች ባስቀመጥነው ስልክ ይደውሉ። ማመልከቻ ለማስገባት: የስልክ ቁጥር: 0902082499 ቴሌግራም : @lewedajcc  ኢሜይል: [email protected] አድራሻ: ፒያሳ ሀዋሳ ሀይቅ ሞል (እናት ባንክ ወይም ለንደን ካፌ ያለበት ህንጻ) 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 418 / 419 ስራዎቻችንን በTelegram ለመመልከት ይህን ሊንክ ይጫኑ

    Link preview
    Views7.14K
    Forwards—
    Reactions27
    Comments—
  2. 02
    Views6.57K
    Forwards—
    Reactions17
    Comments—
  3. 03
    Views6.51K
    Forwards—
    Reactions10
    Comments—
  4. 04
    Views6.5K
    Forwards—
    Reactions11
    Comments—

Latest posts

#18511Text
Views6,570+22%vs avg
Forwards—
Reactions17
Comments—

All posts

Connections