Forwarded from Lid_graphics
💒🤩🤩ዛሬ እሁድ ነው🤩🤩⛪️ ✨ልዩ ቀን✨ ይህን ልዩ ቀን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀 ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿 እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Open in TelegramForwarded from Lid_graphics
💒🤩🤩ዛሬ እሁድ ነው🤩🤩⛪️ ✨ልዩ ቀን✨ ይህን ልዩ ቀን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀 ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿 እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Open in TelegramForwarded from MTU Tepi Campus EvaSUE Fellowship
ሰላም! እንኳን ደህና መጣችሁ! 🎉✨ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ (ቴፒ ካምፓስ)የተመደባችሁ አዲስ ገቢ (Remedial) ክርስቲያን ተማሪዎቻችን፣ ወደ አዲሱ የሕይወት ምዕራፋችሁ በመግባታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደህና መጣችሁ እንላለን! 🙌❤️ እኛ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ የክርስቲያን ተማሪዎች ኅብረት (EvaSUE) ፌሎሺፕ ቤተሰቦች፣ በደስታ ልንቀበላችሁ፣ ልናበረታታችሁ እና አብረን ልንጓዝ ዝግጅታችንን ጨርሰን በናፍቆት እየጠበቅናችሁ ነው! 🤗🌟 በምትመጡበት ጊዜ፦ 📍 #ስለጊቢያችን አጠቃላይ መረጃ እና መመሪያ ማግኘት የምትፈልጉ፣ ⛪️ #ስለፌሎሺፕ እና ስለ ኅብረታችን ማወቅ የምትፈልጉ፣ 🤝 በመትመጡበት ወቅት #እንድንቀበላችሁ እና እንድናግዛችሁ የምትፈልጉ፣ ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ወይም በቴሌግራም በመጻፍ የፌሎሺፑን መሪዎች በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ! 📞💬 👥 የፌሎሺፕ መሪዎች ስልክ እና ቴሌግራም አድራሻ ☗ YISEHAK SELESHI 📱 0989869916 | ✈️ @KEYISAGAR ☗ NATNAIEL TEKA 📱 0935150508 | ✈️ @Nat543 ☗ OASIS ZEWDU 📱 0923890262 | ✈️ @ruthyezed ☗ REDIET GIRMA 📱 0908794882 | ✈️ @Rutiii28 ☗ CHERNET SHAMBEL 📱 0937965751 ☗ SAMUEL DONE 📱 0990292889 | ✈️ @SAMI_AZUSA ☗ YABSRA ADIS 📱 0924688135 | ✈️ @YaPiB737 በአዲሱ ጉዟችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ፤ በትምህርታችሁም በሕብረታችንም የተባረከ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን! 🙏📖✨ #Hope_of_the_kingdom 👑🔥
Open in TelegramForwarded from ΙΧΘΥΣ∝
ሰላም በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በዋናው ጊቢ የተመደባቹ አዲስ ገቢ(remedial) ክርስትያን ተማሪዎቻችን እንኳን ደህና መጣቹ። እኛ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ክርስትያን ተማሪዎች ምሩቃን ማህበር EvaSUE ፌሎሺፖች ልንቀበላቹ ዝግጅታችንን ጨርሰን እየጠበቅናችሁ ነው:: በምትመጡበት ጊዜ #ስለጊቢያችን ሆነ #ስለፌሎሺፕ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ #እንድንቀበላቹ የምትፈልጉ ከታች በተቀመጡት ስልኮች መደወል ወይም ቴሌግራም አድራሻ በመጠቀም የፌሎሺፑን መሪዎች ማግኘት ይችላሉ የፌሉ የመሪዎች ስልክ ◉MAREFIYA DAROTA 0986901925 | @Maf_evasu ◉GIRUM EYU 0937599289 | @Girumela ◉YEABSIRA DESALEGN 0934622852 ◉ METASEBIYA ANTENEH 0948051085 | @meberchaye1 ◉NARDOS ALEMAYEHU 0985314373 | @Nektehgnal ◉LIYAT WUBSHET 0979787641 | @ATL7D #Hope_of_the_kingdom
Open in Telegram