Account
ይቅርታዬ🔥🔥

ይቅርታዬ🔥🔥

እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ! ያልተፈረደብን ሀጢአት ስላልሰራን አይደለም ደግሞ ከሳሹ ያቀረበብን ክስ የተዛባ እና የውሸት ስለሆነ አይደለም ደም ተከፍሎልን ምህረት አግንተናል Owner @Sami_Azusa "ይቅርታዬ ኢየሱስ ነው" Buy ads: https://telega.io/c/YIKRTAYEE

Username
@yikrtayee
Subscribers21,211
Avg views per post, 7d401−62.5% vs prev 7d
ERR1.89%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 1, 20262,116
Nov 13, 20261,580
Nov 17, 20261,430
Nov 20, 2026973
Nov 22, 2026804
Nov 24, 2026766
Nov 29, 202635

Most viewed this month

  1. 01
    Views2.97K
    Forwards—
    Reactions17
    Comments—
  2. 02
    Views2.8K
    Forwards—
    Reactions10
    Comments—
  3. 03
    Views2.79K
    Forwards—
    Reactions10
    Comments—
  4. 04
    Views2.65K
    Forwards—
    Reactions8
    Comments—

Latest posts

#5181Text
Views35−98%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#5171Photo

Forwarded from MTU Tepi Campus EvaSUE Fellowship

ሰላም! እንኳን ደህና መጣችሁ! 🎉✨ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ (ቴፒ ካምፓስ)የተመደባችሁ አዲስ ገቢ (Remedial) ክርስቲያን ተማሪዎቻችን፣ ወደ አዲሱ የሕይወት ምዕራፋችሁ በመግባታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደህና መጣችሁ እንላለን! 🙌❤️ እኛ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ የክርስቲያን ተማሪዎች ኅብረት (EvaSUE) ፌሎሺፕ ቤተሰቦች፣ በደስታ ልንቀበላችሁ፣ ልናበረታታችሁ እና አብረን ልንጓዝ ዝግጅታችንን ጨርሰን በናፍቆት እየጠበቅናችሁ ነው! 🤗🌟 በምትመጡበት ጊዜ፦ 📍 #ስለጊቢያችን አጠቃላይ መረጃ እና መመሪያ ማግኘት የምትፈልጉ፣ ⛪️ #ስለፌሎሺፕ እና ስለ ኅብረታችን ማወቅ የምትፈልጉ፣ 🤝 በመትመጡበት ወቅት #እንድንቀበላችሁ እና እንድናግዛችሁ የምትፈልጉ፣ ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ወይም በቴሌግራም በመጻፍ የፌሎሺፑን መሪዎች በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ! 📞💬 👥 የፌሎሺፕ መሪዎች ስልክ እና ቴሌግራም አድራሻ ☗ YISEHAK SELESHI 📱 0989869916 | ✈️ @KEYISAGAR ☗ NATNAIEL TEKA 📱 0935150508 | ✈️ @Nat543 ☗ OASIS ZEWDU 📱 0923890262 | ✈️ @ruthyezed ☗ REDIET GIRMA 📱 0908794882 | ✈️ @Rutiii28 ☗ CHERNET SHAMBEL 📱 0937965751 ☗ SAMUEL DONE 📱 0990292889 | ✈️ @SAMI_AZUSA ☗ YABSRA ADIS 📱 0924688135 | ✈️ @YaPiB737 በአዲሱ ጉዟችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ፤ በትምህርታችሁም በሕብረታችንም የተባረከ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን! 🙏📖✨ #Hope_of_the_kingdom 👑🔥

Open in Telegram
Views804−54%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#5164Photo
Views1,430−19%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—

All posts