Forwarded from ኦርቶዶክሳዊ ቻናል
🚨 ነፃ internet ተለቀቀ 🚨 ነፃ ኢንተርኔት በቴሌም በሳፋሪም ለማግኘት ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
Open in TelegramForwarded from ኦርቶዶክሳዊ ቻናል
🚨 ነፃ internet ተለቀቀ 🚨 ነፃ ኢንተርኔት በቴሌም በሳፋሪም ለማግኘት ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
Open in TelegramForwarded from ኦርቶዶክሳዊ ቻናል
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔
Open in TelegramForwarded from ኦርቶዶክሳዊ ቻናል
የአቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ የማይጠገቡ ትምህርቶች ለማግኘት ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ 🙏 https://t.me/Father_advices
Open in TelegramForwarded from ኦርቶዶክሳዊ ቻናል
🚨 ነፃ internet ተለቀቀ 🚨 ነፃ ኢንተርኔት በቴሌም በሳፋሪም ለማግኘት ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
Open in TelegramForwarded from ኦርቶዶክሳዊ ቻናል
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔
Open in TelegramForwarded from ኦርቶዶክሳዊ ቻናል
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
Open in Telegram🚨 ነፃ internet ተለቀቀ 🚨 ነፃ ኢንተርኔት በቴሌም በሳፋሪም ለማግኘት ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
Open in Telegram🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ 😱😱😱😱🥰❓️ ▶️ አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ ✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅ JOIN ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
Open in Telegramበዓሉ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል💖 እንኳን አደረሳችሁ 🙏 በኅዳር ወር በዐሥራ ሁለተኛው ቀን ቤተ ክርስቲያናችን የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤልን በዓል በታላቅ ድምቀት ታከብረዋለች፡፡አምላካችን እግዚአብሔር ሳጥናኤልን በትዕቢቱ ምክንያት ከሥልጣኑ አውርዶ ወደ ምድር ሲጥለው ቅዱስ ሚካኤል በእርሱ ቦታ በዐሥሩ ከተማ በመቶውም ነገደ መላእክት ላይ ተሹሟል፡፡ የቅዱስ ሚካኤል ሹመት በነገደ መላእክት ላይ ብቻ ግን አይደለም ፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ሕዝብ በሆኑት ላይም ጭምር ነው፡፡ ይህም እንደሆነ እንድንረዳ በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር ሕዝብ የተባለውን እስራኤል ዘሥጋን ሲራዳና ሲጠብቅ እንደነበረ ተጽፎልን እናገኛለን፡፡ ለምሳሌ መጽሐፍ ቅዱስ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለኢያሱ በኢያሪኮ ምድረ በዳ እንደተገለጠለት ‹‹… ዐይኑን አንሥቶ ተመለከተ፤ እነሆም የተመዘዘ ሰይፍ የያዘ ሰው በፊቱ ቆመ፤ ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ፤ “ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህ? አለው፡፡ እርሱም “እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁንም ወደ አንተ መጥቼአለሁ›› ይለናል፡፡ (ኢያ.፭፥፲፫) የመልአኩ የቅዱስ ሚካኤል ጸሎቱና በረከቱ በእኛ ላይ ለዘለዓለሙ ይደርብን፤ አሜን፡ 🙏🙏🙏 On Telegram✅ • t.me/winagfx2 • t.me/winaGraphics Share 🙏
Open in Telegram💖ቁስቋም - ህዳር 6 💖 እንኳን እመቤታችን ከስደት ተመልሳ ቁስቋም የገባችበት በዓል ቀን በሰላም አደረሳችሁ እመቤታችን ከተወደደ ልጇ ጋር ከስደት ተመለሰው ደብረ ቁስቋም ገብተው ካገኛቸው ድካም አርፈዋል።እንኳን አደረሳችሁ።የዓለም ሁሉ እመቤት ሆይ ልመናችንን ትሰሚ ዘንድ ፣ከኀዘናችንም ታረጋጊ ዘንድ ወደኛ ነይ፡፡ እመቤታችንን ከሐና ማህጸን ፈጥሮ ከፍጥረተ ዓለም ለይቶ ከሁሉ አልቆ የእናት አማላጅ ትሁናችሁ ብሎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። On Telegram✅ • t.me/winagfx2 • t.me/winaGraphics Share 🙏
Open in Telegram#ተፈፀመ_ናሁ_ማኅሌተ_ጽጌ🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ኅብረ ሐመልሚል ቀይሕ ወፀዓድዒድ አርአያ ኰሰኰስ ዘብሩር፡፡ ተአምርኪ ንጹሕ በአምሳለ ወርቅ ግቡር፡፡ ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር፡፡ አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት ወምድር፡፡ ከመ በሕፅንኪ ያሰምክ ፍቁር፡፡" 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ትርጉም፦ "የሰማይና የምድር ንግሥት ማርያም ሆይ የብር ዝጕርጕር፣ የነጭና የቀይ ድብልቅ መልክ እንዳለው ጌጥ ንጹሕ የሆነ፣ (ሐሰት የሌለበት) ተአምርሽ፣ በወርቅ አምሳል የተዘጋጀ ሆኖ ያማረና የተወደደ ማኅሌተ ጽጌ የተባለ ምስጋና እነሆ ተፈጸመ፣ የተወደደ ልጅሽ በእቅፍሽ ውስጥ እንዳለ ይህንን የማኅሌተ ጽጌ ምስጋናን ተቀብለሽ ወደእሱ አድርሺ።" 🌹🌹🌹 (ማኅሌተ ጽጌ) On Telegram✅ • t.me/winagfx2 • t.me/winaGraphics Share 🙏
Open in Telegram👑መድኃኔዓለም - ጥቅምት 27 እንኳን አደረሳችሁ።✨ ጥቅምት 27 ቀን ቤተክርስቲያናችን የመድኃኔዓለምን የስቅለት በዓል በደማቁ ታከብራለች፤ ይህም የለውጥ በዓል ነው፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው ስጋውን የቆረሰው አንዴ ብቻ ነው እርሱም መጋቢት 27 ቀን፤ ይህ ግን በዐቢይ ጾም ስለሚውል በዐቢይ ጾም ሀዘን እንጂ ደስታ ስለሌለና በዓል ማክበር ስለማይፈቀድ፤ ወደ ጥቅምት 27 ተዛውሮ ደስ ብሎን እንድናከብረው ቤተክርስቲያ ስርዓት ሰርታልናለች፡፡ ከበዓሉ ረድኤት በረከት ይክፈለን ። አሜን On Telegram✅ • t.me/winagfx2 • t.me/winaGraphics Share 🙏
Open in Telegram"ሁሉ በእርሱ ሆነ" ዮሐ. ፩፥፫ https://t.me/WinaGfx2/2348?comment=4599 Share 🙏🏼 • t.me/winagfx • t.me/winagfx2 • t.me/winaGraphics
Open in Telegram