Кабинет

Посты канала ✝️ኦርቶዶክስ pictures by Wina Graphics

сначала новые

#2623Текстудалён
Просмотры59−95%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#2572Фото

በዓሉ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል💖 እንኳን አደረሳችሁ 🙏 በኅዳር ወር በዐሥራ ሁለተኛው ቀን ቤተ ክርስቲያናችን የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤልን በዓል በታላቅ ድምቀት ታከብረዋለች፡፡አምላካችን እግዚአብሔር ሳጥናኤልን በትዕቢቱ ምክንያት ከሥልጣኑ አውርዶ ወደ ምድር ሲጥለው ቅዱስ ሚካኤል በእርሱ ቦታ በዐሥሩ ከተማ በመቶውም ነገደ መላእክት ላይ ተሹሟል፡፡ የቅዱስ ሚካኤል ሹመት በነገደ መላእክት ላይ ብቻ ግን አይደለም ፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ሕዝብ በሆኑት ላይም ጭምር ነው፡፡ ይህም እንደሆነ እንድንረዳ በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር ሕዝብ የተባለውን እስራኤል ዘሥጋን ሲራዳና ሲጠብቅ እንደነበረ ተጽፎልን እናገኛለን፡፡ ለምሳሌ መጽሐፍ ቅዱስ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለኢያሱ በኢያሪኮ ምድረ በዳ እንደተገለጠለት ‹‹… ዐይኑን አንሥቶ ተመለከተ፤ እነሆም የተመዘዘ ሰይፍ የያዘ ሰው በፊቱ ቆመ፤ ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ፤ “ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህ? አለው፡፡ እርሱም “እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁንም ወደ አንተ መጥቼአለሁ›› ይለናል፡፡ (ኢያ.፭፥፲፫) የመልአኩ የቅዱስ ሚካኤል ጸሎቱና በረከቱ በእኛ ላይ ለዘለዓለሙ ይደርብን፤ አሜን፡ 🙏🙏🙏 On Telegram✅          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏

Открыть в Telegram
Просмотры1 680+51%к среднему
Пересылки—
Реакции45
Комментарии—
#2545Фото
Просмотры2 570+131%к среднему
Пересылки—
Реакции32
Комментарии—
#2501Фото
Просмотры3 210+188%к среднему
Пересылки—
Реакции46
Комментарии—
#2483Фото
Просмотры3 250+192%к среднему
Пересылки—
Реакции39
Комментарии—