Posts of Tikvah-University

newest first

#19206Photo

#JimmaUniversity ጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት (Freshman) ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 04 እና 05/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ ● የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ● የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በግብርና ኮሌጅ እና በቬተርናሪ ሕክምና ኮሌጅ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው ● የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው ● አራት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ ● የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ልብስ ወደ ተቋሙ የተመደቡ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ በሌላ ማስታወቂያ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል። @tikvahuniversity

Open in Telegram
Views11,355−60%vs avg
Forwards129
Reactions86
Comments65
#19204Photoalbum
Views10,620−63%vs avg
Forwards1
Reactions—
Comments—
#19203Photoalbum

#AASTU አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በጂኦተርማል ኢንጂነሪንግ እና በጂኦተርማል ጂኦሳይንስ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ለመጀመር የውጪ ስርዓተ ትምህርት ግምገማ አካሒዷል። በዩኒቨርሲቲው የማዕድን ፍለጋ፣ ማውጣት እና ማበልፀግ የልህቀት ማዕከል የውጪ ስርዓተ ትምህርት ግምገማውን አድርጓል። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ከማዕድን ሚኒስቴር ከቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል ኦፐሬሽንስ እና ከኮርቤቲ ጂኦተርማል የተውጣጡ ባለሙያዎች በስርዓተ ትምህርት ግምገማው ተሳትፈዋል። የሚጀመሩ የማስተርስ ፕሮግራሞች ● MSc in Geothermal Geoscience ● MSc in Geothermal Engineering የሚጀመር የፒ.ኤች.ዲ. ፕሮግራም ● PhD in Geothermal Geoscience @tikvahuniversity

Open in Telegram
Views9,162−68%vs avg
Forwards1
Reactions14
Comments8
#19202Photo

#ሎርካን_ሜዲካል_ኮሌጅ የበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው ሐኪሞችና ምሁራን ባለቤትነት የሚመራው ሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ ምዝገባ ላይ ነው❗️ BSc Fields of Study: → Doctor of Medicine → Doctor of Dental Medicine → Bachelor of Dental Science → Nursing TVET Programs: → Dental Therapy → Nursing → Medical Laboratory → Pharmacy → Radiography ⭐️ የ CPD ማዕከል አገልግሎት! ☎️ 0913398780 / 0911596059 አድራሻ፦ CMC አደባባይ ከፀሐይ ሪል እስቴት ጀርባ ከ ICMC ጠቅላላ ሆስፒታል አጠገብ 📍 Addis Ababa, CMC Square, Behind Tsehay Real Estate, next to ICMC General Hospital Facebook: https://www.facebook.com/Lorcanmedicalcollege Tiktok: https://www.tiktok.com/@lorcan.medical.co

Open in Telegram
Views8,166−71%vs avg
Forwards2
Reactions8
Comments8
#19201Photo

የጂ.አይ.ኤስ. (Geographic Information System) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! 👉 ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ጂኦ-ስፓሻል ባለሙያዎች የሚሰጥ ስልጠና 👉 ArcGIS + QGIS + Spatial Analysis + Remote Sensing በአንድ ላይ 👉 ንድፈ ሀሳብን ከእውነተኛ የካርታ ስራ እና ተግባራዊ ትንተና ጋር በማዛመድ የሚሰጥ ስልጠና የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 ☎️  0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ፣ ቁ.2: መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ እና ቁ.3: አዳማ ራስ ሆቴል 2ኛ ፎቅ ለመመዝገብ ድረ-ገጽ 👇 www.sageethiopia.com Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Open in Telegram
Views8,733−69%vs avg
Forwards2
Reactions13
Comments1
#19200Photo

#WallagaUniversity የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ተቋሙን ወደ ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲነት ለማሸጋገር በሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች፣ ተቋማዊ አቅም፣ የሰነድ ዝግጅት እና የሰው ኃይል ልማት ላይ ውይይት አካሒዷል። ወደ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በመሔድ የተገኘ የቤንችማርኪንግ ተሞክሮ በመድረኩ ቀርቧል። ዩኒቨርሲቲው ለራስ ገዝነት ሽግግር አስፈላጊ በሆኑ የዲጂታላይዜሽን፣ የውስጥ ገቢ አቅም ማጠናከር እና መሠል ሥራዎች ላይ በትኩረት መስራት እንዳለበት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ተስፋዬ ለማ (ዶ/ር) ገልፀዋል። የሽግግር ሰነዶችና ፖሊሲዎች ማዘጋጀት፣ የራስ ገዝነት ጽ/ቤት ማቋቋም፣ የምርምርና የፋይናንስ አቅምን ማጠናከር እንዲሁም ተቋማዊ የሽግግር ካርታ ማዘጋጀት ቀጣይ ሥራዎች መሆናቸው በውይይቱ ተጠቁሟል። @tikvahuniversity

Open in Telegram
Views16,636−42%vs avg
Forwards23
Reactions138
Comments53
#19199Photoalbum
Views10,709−63%vs avg
Forwards40
Reactions—
Comments—
#19198Photoalbum

#ጥቆማ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም ያስቀመጠውን የዩኒቨርሲቲ መቁረጫ ነጥብ ያመጡና በፖሊስ ሙያ ዘርፍ ለማገልገል የሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለአራት ዓመታት በፖሊስ ሳይንስ በዲግሪ ፕሮግራም አስተምሮ በረዳት ኢንስፔክተር ማዕረግ በማስመረቅ በፌደራል ፖሊስ የሥራ ክፍሎች በማስመደብ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ መስፈርቶች፦ ➻ በፖሊስ መኮንንነት ሀገሩን ለማገልገል ፍላጎት ያለው/ያላት፣ ➻ ከወንጀል ነጻ ስለመሆናቸው ከሚኖሩበት አካባቢ ፖሊስ ጽ/ቤት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣ ➻ ለፖሊስ ስልጠና ብቁ የሆነ አካላዊ አቋምና የአዕምሮ ጤንነት ያለው/ያላት፣ ➻ ከማንኛውም ደባል ሱስ ነጻ የሆነ/የሆነች፣ ➻ የማንኛውም ፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ያልሆነች፣ ➻ ከተመረቁ በኋላ ለሰባት ዓመታት በተማሩበት የፖሊስ ሙያ በየትኛውም የአገሪቱ ክልል ተመድቦ ለመስራት ፈቃደኛ የሆኑ፣ ➻ ሴት አመልካቾች ከእርግዝና ነጻ መሆን አለባቸው፣ ➻ ከዚህ በፊት የፖሊስ/የመከላከያ ስልጠና ያልወሰዱ፣ ➻ በዩኒቨርሲቲው የሚሰጥን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችሉ። በ2017 ዓ.ም እና በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባ መቁረጫ ውጤት ያላቸው ወይም በ2017 ዓ.ም እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት የማለፊያ ውጤት ያመጡ ማስረጃ በማቅረብ ማመልከት ይችላሉ። ➻ ቁመት፦ ለወንድ 1.65 ሜ. እና ከዚያ በላይ ፤ ለሴት 1.55 ሜትር እና ከዚያ በላይ ➻ ዕድሜ፦ ከ18 እስከ 28 ዓመት በትምህርት ወቅት ወርሃዊ የኪስ ገንዘብ፣ የምግብ እና የጤና አገልግሎት በተቋሙ ይሸፈናል። የምዝገባ ጊዜ 👇 እስከ መስከረም 29/2019 ዓ.ም ድረስ ብቻ ኦንላይን ለመመዝገብ 👇 https://forms.gle/cPBiWRzUDx4KFRiq9 @tikvahuniversity

Open in Telegram
Views10,732−62%vs avg
Forwards42
Reactions80
Comments7
#19197Photo

#ጥቆማ እንግሊዝኛ ቋንቋን ያለምንም ክፍያ በማንኛውም ጊዜ እና በየትኛውም ቦታ ሆነው ይማሩ! ትምህርት ሚኒስቴር የመምህራን እና የተማሪዎችን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ለማሻሻል ባዘጋጀው ፖርታል ይጠቀሙ! ብቃትዎን ያሳድጉ! ፖርታሉ ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ ለሁሉም የክፍል ደረጃዎች የተዘጋጀ ነው። በድምፅ፣ በፅሑፍ እና በምስል በተቀናበሩ ማስተማሪያዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋን ለማሻሻል የሚያስችል ትምህርት ያገኛሉ። ፖርታሉ በስማርት ስልክ፣ በስማርት ቴሌቪዥን፣ በታብሌት እና በኮምፒውተር ዌብ መፈለጊያ ላይ ይሰራል፡፡ ፖርታሉን ለመጠቀም ኢንተርኔት የሚያስፈልግ ቢሆንም ገንዘብ አይቆርጥም። ወደ ፖርታሉ ይግቡ👇 http://learn-english.moe.gov.et @tikvahuniversity

Open in Telegram
Views9,632−66%vs avg
Forwards131
Reactions9
Comments1
#19196Photoalbum
Views8,317−71%vs avg
Forwards17
Reactions—
Comments—
#19195Photoalbum

#ጥቆማ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም በአማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራም (Alternative Teachers' Training Program) ለዘጠኝ ወራት ሰልጥነውና ውል ፈርመው በተለያዩ ክልሎች በመምህርነት ለማገልገል የሚፈልጉ አመልካቾችን ተቀብሎ በመደበኛ ፕሮግራም #ወጪያቸውን_ሸፍኖ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ የስልጠና ዘርፎች ➻ Biology ➻ Chemistry ➻ Mathematics ➻ Physics ➻ History ➻ Geography ➻ Citizenship ➻ Economics ➻ Agriculture ➻ Performing & Visual Arts ➻ English Language ➻ Information Communication Technology የማመልከቻ መስፈርቶች፦ ● አመልካቾች ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በተመሳሳይ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመርያ ዲግሪ ያላቸው እና የመውጫ ፈተና ያለፉ ● ከተማሩበት ዩኒቨርሲቲ የኦፊሺያል ትራንሰከሪፕት ማስላክ የሚችሉ ● በመምህርነት ለማገልገል ፍላጎት ያላቸው ● ከግል ትምህርት ተቋማት የተመረቁ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸው ትክክለኝነት ከትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇 መስከረም 25/2019 ዓ.ም ያመልክቱ 👇 https://forms.gle/PhDzQiRbRjkrRcRp8 ከላይ በተገለፀው ሊንክ ላይ በመግባት አስፈላጊ መረጃዎችን በመሙላትና የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በማያያዝ ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል። ለሴት አመልካቾች እንዲሁም የመኝታ እና የምግብ አገልግሎት ለማይፈልጉ ቅድሚያ እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡ @tikvahuniversity

Open in Telegram
Views8,296−71%vs avg
Forwards7
Reactions5
Comments1
#19194Photo

#Pioneer_College 🔥 አስደሳች ዜና ከፓዩኒዬር ኮሌጅ    የዕውቅና ፈቃድ ያለው ፓዩኒዬር ኮሌጅ፤ ለ2019 ዓ.ም ተማሪዎች ብቻ የሚያገለግል የትምህርት ክፍያ ዋጋ ቅናሽ አድርገናል❗️ ከትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ዕውቅና ባገኘንባቸው የዲግሪ ፕሮግራሞች፦ ► የሕክምና ዶክትሬት ► የጥርስ ሕክምና ዶክትሬት ► ፋርማሲ ► ሜዴካል ላብራቶሪ ሳይንስ 🔔 ምዝገባ ጀምረናል! በጤናው መስክ ተወዳደሪ ሆኖ ለመገኘት ካሰቡ አሁኑኑ ፓዩኒዬር ኮሌጅ ይመዝገቡ! አድራሻ ከጀርመን አደባባይ ወደ ለቡ መብራት በሚሰደው መንገድ ☎️  0902442244 / 0902443344 www.pioneercollege.edu.et

Open in Telegram
Views7,437−74%vs avg
Forwards1
Reactions1
Comments0
#19193Photo

7ኛ ዙር የሲሲቲቪ ካሜራ ገጠማ እና ሴኩሪቲ ሶሉሽን (CCTV Camera Installation and Security Solution)ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! 👉 ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ቴክኒሽያኖች የሚሰጥ ስልጠና 👉 CCTV Camera Installation + Biometric Attendance + Networking + Alarm Systems በአንድ ላይ 👉 ንድፈ ሀሳብን ከእውነተኛ የገጠማ እና የጥገና ስራዎች (Hands-on Practice) ጋር በማዛመድ የሚሰጥ 👉 ሃይክ ቪዥን ካሜራዎችን በመጠቀም እና በሃይክ ቪዥን ባለሙያዎች ድጋፍ የሚሰጥ የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 ☎️  0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ፣ ቁ.2: መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ እና ቁ.3: አዳማ ራስ ሆቴል 2ኛ ፎቅ ለመመዝገብ ድረ-ገጽ 👇 www.sageethiopia.com Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Open in Telegram
Views9,110−68%vs avg
Forwards2
Reactions9
Comments4
#19192Photo

#MoE በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች እና አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎችን በጊዜያዊነት ከክልሉ ውጪ ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች ከመመደብ ጋር ተያይዞ የተነሱ ቅሬታዎችን የማጥራት ሥራ እየሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። በምደባው ሒደት የቀረቡ ቅሬታዎችን የማጥራት ሥራ ተጠናቆ ተማሪዎቹ በጊዜያዊነት ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች የሚገቡበት ቀን ይፋ እስከሚደረግ ድረስ፣ ተማሪዎቹ ባሉበት ሆነው በትዕግስት እንዲጠብቁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። @tikvahuniversity

Open in Telegram
Views37,422+31%vs avg
Forwards150
Reactions212
Comments309
#19191Photo

#WoldiaUniversity በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁና በ2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት እና የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 26 እና 27/2019 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የምዝገባ ቀኑ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የሌሎች ነባር መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከዚህ ቀደም በተገለፀው መሰረት መስከረም 26 እና 27/2019 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል፡፡ @tikvahuniversity

Open in Telegram
Views43,784+53%vs avg
Forwards129
Reactions146
Comments22
#19190Photo

#InjibaraUniversity በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የ2ኛ ዲግሪ (በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን መርሐግብሮች) እንዲሁም የ3ኛ ዲግሪ (በመደበኛ መርሐግብር) ትምህርት ለመከታተል ያመለከታችሁ በሙሉ የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 25-27/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ የተባለ ሲሆን፣ ትምህርት መስከረም 28/2019 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑ ተገልጿል፡፡ @tikvahuniversity

Open in Telegram
Views47,818+67%vs avg
Forwards25
Reactions85
Comments16
#19189Photo

የተጠባባቂ ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል! ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2019 ዓ.ም የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለመቀበል ላወጣው ማስታወቂያ ፈተና ወስዳችሁ #ተጠባባቂ የሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ እንድታደርጉ ሚኒስቴሩ መግለፁ ይታወቃል፡፡ የምዝገባ ጊዜው ዛሬ መስከረም 21/2019 ዓ.ም ይጠናቃቀል፡፡ በቀሩት ሰዓታት ውስጥ https://sbs.moe.gov.et/apply ላይ በመግባት፣ ስማችሁን እና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት ምዝገባ ያድርጉ፡፡ @tikvahuniversity

Open in Telegram
Views43,154+51%vs avg
Forwards9
Reactions22
Comments4
#19188Photo

#ጥቆማ የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በደረጃ እና በዲግሪ መርሐግብር ሰልጣኞችን በመቀበል ላይ ይገኛል። ኢንስቲትዩቱ በዘመናዊ ወርክሾፖች የተደገፈ ተግባር ተኮር ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን የቋንቋ ክህሎት ለማሳደግ የሚያግዙ የእንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ጀርመንኛ እና አረብኛ ቋንቋዎች ስልጠና ቀተጨማሪ ይሰጣል። የስልጠና መርሐግብር በቀን (መደበኛ)፣ በማታ፣ በእረፍት ቀናት እንዲሁም በአጫጭር ስልጠናዎች ✅ የሚሰጡ የስልጠና ፕሮግራሞች ደረጃ III፣ IV እና V ስልጠናዎች ● Front Office Service (በእንግዳ አቀባበል) ● Housekeeping & Laundry Service (በቤት አያያዝ) ● Food & Beverage Control (በምግብና መጠጥ ቁጥጥር) ● Food & Beverage Service (በምግብና መጠጥ መስተንግዶ) ● Tour Guide (በቱሪስት አስጎብኚነት) ● Pastry and Bakery (በኬክና ዳቦ አሰራር) ● Culinary Art (በምግብ ዝግጅት ጥበብ) ● በቱር ኦፕሬሽን በዲግሪ ፕሮግራም ● Hotel Management ● Tourism Management ● Event Management ● Culinary Art ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ● ትራንስክሪፕት ● ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ ● የፋይዳ መታወቂያ አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ (ገነት ሆቴል) ☎️ 0994011793 / 0115301811 / 0115308106 @tikvahuniversity

Open in Telegram
Views35,596+24%vs avg
Forwards35
Reactions38
Comments2
#19187Photo

ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ 🔔 ምዝገባ ላይ ነን! ✅ በዲግሪ የጤና መርሐግብሮች ● ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ● ፋርማሲ ● ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ ● ነርሲንግ ● ሚድዋይፈሪ ● ፐብሊክ ሄልዝ ✅ በዲግሪ የቢዝነስ መርሐግብሮች (በቀን እና በማታ) ● አካውንቲንግና ፋይናንስ ● ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ● ቢዝነስ ማኔጅመንት ● ሰው ሃብት አስተዳደር ✅ በቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ ✅ በጤና የደረጃ መርሐግብሮች ✅ በቢዝነስ የደረጃ-4 መርሐግብሮች ✅ በሪሚዲያል መርሐግብር የቅበላ መስፈርት የትምህርት ሚኒስቴር እና የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ባስቀመጧቸው የቅበላ ነጥብ መሠረት አድራሻ፡- አዲስ አበባ፣ ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን፣ ከባቡር ትኬት መቁረጫው ፊት ለፊት ☎️  0982373737 / 0965686819 / 0111250334 Telegram: https://t.me/sevenstar2013

Open in Telegram
Views27,860−3%vs avg
Forwards4
Reactions22
Comments1
#19186Photo

🌻 የአዲስ ዓመት 25% ቅናሽ ዛሬ ይጠናቀቃል!   8ኛ ዙር የሞባይል ጥገና (Advanced Mobile Maintenance) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን!!   👉 የሞባይል ስልክ ሃርድዌር እና ሶፍትዌር ክፍሎች የተግባር ጥገና 👉 የሞባይል የብልሽት ፍተሻ (Troubleshooting) ሂደቶች የተካተቱበት 👉 ከንድፈ ሃሳብ እስከ ወርክሾፕ ተግባራዊ ጥገና አካቶ የሚሰጥ ስልጠና   የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥   ☎️ 0906777799 / 0906777755   አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ፣ ቁ.2: መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ እና ቁ.3: አዳማ ራስ ሆቴል 2ኛ ፎቅ   ለመመዝገብ ድረ-ገጽ 👇 www.sageethiopia.com   Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Open in Telegram
Views33,488+17%vs avg
Forwards2
Reactions23
Comments0
#19185Text

ለ2019 ዓ.ም በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም በሕክምና ዶክትሬት ዲግሪ (Medicine) እና በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing) ለመማር ያመለከታችሁና #ለቃል_ፈተና የተመረጣችሁ ፈተናው መስከረም 21/ 2019 ዓ.ም በኮሌጁ ውስጥ ይሰጣል። ➻ በሕክምና ዶክትሬት ዲግሪ ያመለከታቸሁ ጠዋት እና ከሰዓት ➻ በአጠቃላይ ነርሲንግ ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ መስከረም 21/2019 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ኮሌጁ አሳውቋል። ለቃል ፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች ዝርዝራችሁን በኮሌጁ ይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻ ማየት ትችላላችሁ። @tikvahuniversity

Open in Telegram
Views44,073+54%vs avg
Forwards24
Reactions68
Comments2
#19183Photoalbum
Views55,415+94%vs avg
Forwards89
Reactions—
Comments—
#19182Photoalbum
Views55,228+93%vs avg
Forwards99
Reactions—
Comments—
#19181Photoalbum

ነጻ የትምህርት ዕድል! ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛ ትምህርት ዕድልን ለተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተደራሽ ለማድረግ ያለመ የነጻ ትምህርት ዕድል (Scholarship Opportunity) መስጠት መጀመሩን አሳውቋል። ዩኒቨርሲቲው ለ2019 የትምህርት ዘመን በሁለተኛ ዲግሪ እና በመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መርሐግብሮች በተለያዩ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ውስጥ በማገልገል ላይ የሚገኙ ሠራተኞችን አወዳድሮ በመቀበል በነጻ የትምህርት ዕድል ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በምስሉ ላይ የተዘረዘሩ የ2ኛ ዲግሪ (Masters) እና የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት መስኮች ለመማር የተገለፁ የቅበላ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ ሰኞ መስከረም 25/2019 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች የስኮላርሺፕ ዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ከምትሰሩበት ተቋም የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የይጠበቅባችኋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለማመልከት ስትሔዱ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒውን መያዝ አይዘንጉ፡፡ የ2ኛ ዲግሪ አመልካቾች ጊዜው ያላለፈበት ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም መግቢያ ፈተና (NGAT) ሰርትፍኬት ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ @tikvahuniversity

Open in Telegram
Views52,863+85%vs avg
Forwards91
Reactions243
Comments20
#19180Photo

#ጥቆማ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በ2019 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስተር (Postgraduate Diploma in Alternative Teacher Education) በመደበኛ እና በእረፍት ቀናት ተማሪዎችን ተቀብሉ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ የስልጠና ዘርፎች፡- Mathematics, Biology, Chemistry, Economics, English, Information Communication Technology, Physics, History and Geography. መስፈርቶች፡- ● አመልካቾች ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በተመሳሳይ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ከዚያ በላይ ያላቸው፣ ● በመምህርነት ለማገልገል ፍላጎት ያላቸው፣ ● ከመንግሥት ተቋማት የተመረቁ አመልካቾች ከተማሩበት ዩኒቨርሲቲ ስለመመረቃቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣ ● ከግል ተቋማት የተመረቁ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸው ትክክለኛነት ከትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣ የማመልከቻ ጊዜ 👇 ከመስከረም 21-29/2019 ዓ.ም የማመልከቻ አማራጮች 👇 በዩኒቨርሲቲው ዋናው ሬጅስትራር ቢሮ ቁ. 41 በአካል በመቅረብ ወይም ኦንላይን ለማመልከት የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርስቲው ድረ-ገፅ (https://portal.hu.edu.et) አካውንት በመፍጠር አስፈላጊ መረጃዎችን መሙላት ይጠበቅባችኋል። ለመደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች የመኝታ፣ ምግብ እና ጤና አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ በመንግሥት የሚሸፈን ይሆናል። የእረፍት ቀናት አመልካቾች የትምህርት ወጪያቸውን ራሳቸው የሚሸፍኑ መሆኑ ተገልጿል። @tikvahuniversity

Open in Telegram
Views42,750+49%vs avg
Forwards87
Reactions49
Comments9
#19179Photo

#ሎርካን_ሜዲካል_ኮሌጅ የበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው ሐኪሞችና ምሁራን ባለቤትነት የሚመራው ሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ ምዝገባ ላይ ነው❗️ BSc Fields of Study: → Doctor of Medicine → Doctor of Dental Medicine → Bachelor of Dental Science → Nursing TVET Programs: → Dental Therapy → Nursing → Medical Laboratory → Pharmacy → Radiography ⭐️ የ CPD ማዕከል አገልግሎት! ☎️ 0913398780 / 0911596059 አድራሻ፦ CMC አደባባይ ከፀሐይ ሪል እስቴት ጀርባ ከ ICMC ጠቅላላ ሆስፒታል አጠገብ 📍 Addis Ababa, CMC Square, Behind Tsehay Real Estate, next to ICMC General Hospital Facebook: https://www.facebook.com/Lorcanmedicalcollege Tiktok: https://www.tiktok.com/@lorcan.medical.co

Open in Telegram
Views31,950+12%vs avg
Forwards6
Reactions22
Comments0
#19178Photoalbum
Views33,386+17%vs avg
Forwards54
Reactions—
Comments—
#19177Photoalbum

#ጥቆማ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሰብዓዊነት ትምህርት ቤት (ERCS - School of Humanity) በሰብዓዊነት ትምህርት በልዩ የሰርተፊኬት ፕሮግራም በተከታዮቹ ሁለት ፕሮግራሞች ፍላጎት ያላቸውን 60 አመልካቾችን ተቀብሎ ለሦስት ወራት #በነጻ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ ልዩ የሰርተፊኬት ፕሮግራሞች፦ 1. Special Certificate in Humanity 2. Special Certificate in Humanitarian Leadership and Diplomacy መስፈርቶች ➻ በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ (BA/BSc) ያለው/ያላት፣ ➻ ወጣት አመልካቾች ይበረታታሉ፣ ➻ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ብቃት ያስፈልጋል፣ ➻ በሰብዓዊነት መስክ ለማገልገል ጥልቅ ፍላጎት ያለው/ያላት፣ ➻ ስልጠናውን በሳምንት ለሦስት ቀናት በአካል ለመከታተል የሚችሉ፣ ➻ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁ ዋናውና ኮፒው፣ ➻ አመልካቾች ትምህርት ቤቱ የሚሰጠውን የፅሑፍ እና የቃል ፈተና ማለፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የማመልከቻ ቦታ፦ ሳሪስ፣ አደይ አበባ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ግቢ፣ የሰብዓዊነት ትምህርት ቤት የማመልከቻ ጊዜ፦ መስከረም 25 እና 26/2019 ዓ.ም ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ግቢ፣ የሰብዓዊነት ትምህርት ቤት በተገለፁት ቀናት ብቻ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ @tikvahuniversity

Open in Telegram
Views37,671+32%vs avg
Forwards53
Reactions40
Comments2
#19176Photo

ነጻ የስልጠና ዕድል! ኤልጂ-ኮይካ ተስፋ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ (LG-KOICA Hope TVET College) በኤሌክትሮኒክስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (IT) ዘርፍ ተግባራዊ የሙያ ስልጠና ዕድል አዘጋጅቷል፡፡ የስልጠና መስኮች፦ ● የኤሌክትሪካል እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና (ደረጃ 2 እና 4) ● የሃርድዌር እና ኔትወርክ ጥገና (ደረጃ 3 እና 4) ዕድሉ ሙሉ በሙሉ በተግባር የተደገፈ ስልጠና የሚያስገኝ ሲሆን፣ የእንግሊዝኛ እና የኮሪያ ቋንቋ ትምህርት በተጨማሪነት እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡ የ9ኛ እና 10ኛ ወይም የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የትምህርት ዝግጅት ያላችሁና በኤሌክትሮኒክስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ፍላጎት ያላችሁ ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ ስልጠናው ከሰኞ እስከ አርብ በመደበኛ መርሐግብር የሚሰጥ ሲሆን፣ አመልካቾች የእንግሊዝኛ፣ ሂሳብ እና ፊዚክስ የመግቢያ ፈተና እንደሚሰጣቸው ተገልጿል፡፡ የማመልከቻ ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ፣ ሰሚት ኮንዶሚኒየም፣ ወረዳ 05 በሚገኘው የኮሌጁ ቅጥር ግቢ በአካል በመገኘት ማመልከት ይቻላል። ለተጨማሪ መረጃ፦ 0116677564 / 0116661829 @tikvahuniversity

Open in Telegram
Views30,115+5%vs avg
Forwards84
Reactions30
Comments0
#19175Photo

#Pioneer_College 🔥 አስደሳች ዜና ከፓዩኒዬር ኮሌጅ    የዕውቅና ፈቃድ ያለው ፓዩኒዬር ኮሌጅ፤ ለ2019 ዓ.ም ተማሪዎች ብቻ የሚያገለግል የትምህርት ክፍያ ዋጋ ቅናሽ አድርገናል❗️ ከትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ዕውቅና ባገኘንባቸው የዲግሪ ፕሮግራሞች፦ ► የሕክምና ዶክትሬት ► የጥርስ ሕክምና ዶክትሬት ► ፋርማሲ ► ሜዴካል ላብራቶሪ ሳይንስ 🔔 ምዝገባ ጀምረናል! በጤናው መስክ ተወዳደሪ ሆኖ ለመገኘት ካሰቡ አሁኑኑ ፓዩኒዬር ኮሌጅ ይመዝገቡ! አድራሻ ከጀርመን አደባባይ ወደ ለቡ መብራት በሚሰደው መንገድ ☎️  0902442244 / 0902443344 www.pioneercollege.edu.et

Open in Telegram
Views27,610−3%vs avg
Forwards6
Reactions13
Comments0