Account

Posts of Samisat™dish & receiver info

newest first

#2166File
Views929+76%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#2156File
Views2,270+329%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#2153File
Views1,950+269%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#2150Text

Forwarded from ሳሚ ዲሽ #software_gallery

💐የሁሉም ሪሲቨሮች BISS KEY እና አንዳንድ MASTER CODE አገባብ 📺VANSTAR V8 PRO ወይም V8/Plus 🔐BISS KEY ሪሞት ላይ Biss ሚለውን (ሠማያዊ)ውን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑የረሲቨሮቹ Master Password ለ v8 pro 1506 ለ v8/v8 plus 9878 🖥LIFESTAR 1000, 2000, 3000, 4000, 9200, 9300 ባለ አንድ ፍላሽ ሪሲቨሮች ላይ 🔐BISS KEY በመጀመርያ MENU እንጫናለን። በመቀጠል INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴውን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑የረሲቨሮቹ Master Password 3503 🖥LIFESTAR 9200, 9300, 1000, 2000, 3000, 4000 GOLD እና SMART ሪሲቨሮች ላይ 🔐BISS KEY INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን በመቀጠል ቻናሉን full screen ላይ አድርገን ሪሞቱ ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑የረሲቨሮቹ Master Password 6666 🖥LIFESTAR 2020, 3030, 4040 ሪሲቨሮች ላይ 🔐BISS KEY ሪሞት ላይ menu በመጫን ከዛን 8888 ስናደርግ PATCH MENU ሲለን ሪሞቱ ላይ GOTO የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑የረሲቨሮቹ Master Password 8888 🖥LIFESTAR 6, LIFESTAR 7, LIFESTAR 8, LIFESTAR 9 ሪሲቨሮች ላይ 🔐BISS KEY ለማስገባት INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 በመጫን PATCH ENABLED ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑የረሲቨሮቹ Master Password 6666 🖥LIFESTAR 1000++ ሪሲቨር ላይ 🔐BISS KEY ለማስገባት  በመጀመርያ ሪሞት ላይ Menu ከዛን 8888  ወይም F1 + 333 መጫን PATCH ENABLED  ሲለይ አረንጓድ በተን በመጫን መሙላት እንችላለን። 🔑የረሲቨሮቹ Master Password 8765 🖥LIFESTAR 6060, 8080, 8585 🔐BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 + 000 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን  F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን። 🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876 🖥LIFESTAR 9595 4K, LIFESTAR 9090 DIAMOND, LIFESTAR 9090 HD, LIFESTAR 9090MINI HD 🔐BISS KEY ሪሞት ላይ F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን። 🔑የረሲቨሩ Master Password 9876 🖥REALSTAR 1010, 5050 🔐BISS KEY በመጀመርያ የሪሲቨሩን ትክክለኛ(አዲሱን) SOFTWARE እንጭናለን። በመቀጠል INSTALLATION ላይ FACTORY DEFAULT በማድረግ 9876 በማስገባት ኮድ መሙላት እንችላለን። 🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876 🖥LEG N24 PLUS, LEG N24 PRO, LEG N24 🔐BISS KEY ሪሞት ላይ Biss (ሠማያዊ)ውን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑የረሲቨሮቹ Master Password 1512 ለ pro 1506 🖥SUPER MAX 2425 POWER PLUS, 9300CAHD, 9200CAHD, 3000HD 3G, 9700CA HD +++, 4300mini 🔐BISS KEY ለማስገባት ቻናሉን እንከፍትና በመቀጠል ሪሞት ላይ SLOW +1111 ስንጫን PATCH ENABLED ሲለን Page - በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876 🖥SUPER MAX 2425HD, 2350, 25600 BRILLIANT, 9700CA GOLD PLUS 🔐BISS KEY ለማስገባት የምንፈልገውን ቻናል እነከፍታለን። በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝርዎች ሲመጡልን ሪሞቱ ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑የረሲቨሮቹ Master Password 3606 EUROSTAR 9200GOLD PLUS SD 9300, 9600 SD 🔐BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu እንጫናለን በመቀጠል 7777 ስነጫን መሙያ ሳጥን ይመጣልናል 🔑የረሲቨሮቹ Master Password 1004 🖥SUPER MAX  2550HD CA MINI 🔐BISS KEY ለማስገባት  መጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል Menu-Conditional -Access-Ca setting-key edit -Biss-ከዛን Ok በመጫን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን Add ለማለት አረንጓድ በመጫን ከሞላን በዋላ ቀዩን ተጭነን SAVE እናደርጋለን። 🔑የረሲቨሮቹ Master Password 3327, 3328, 3329 🖥IBOX 3030, 3030S, 3030S2 🔐BISS KEY በመጀመርያ Update  እናረጋለን። በመቀጠል ሪሞቱ ላይ  e (የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን)ስንነካ Patch menu open ሲለን Yes እንለዋለን ።ከዛን ወደ ዋላ በመውጣት AB የሚለውን በመንካት ማስገባት እንችላለን። 🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876 🖥SUPER MAX F18 ALL TYPE & REALSTAR,KINGSTAR 🔐BISS KEY ለማስገባት UPDATE እናደርጋለን። በመቀጠል ሪሞት ላይ Page - በመንካት ማስገባት እንችላለን። 🔑 የረሲቨሮቹ Master Password 9876 -------------------------------------------------------- ---------------⇣sami-dish⇣--------------- 0919175721 📩 @samueldishinfo

Open in Telegram
Views2,120+301%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#2149Text
Views2,180+312%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—